www.maledatimes.com February, 2014 - MALEDA TIMES - Page 15
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  February  -  Page 15
Latest

ማንነት መስፍን ወልደ-ማርያም

By   /  February 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማንነት መስፍን ወልደ-ማርያም

መስፍን ወልደ ማርያም ኅዳር 21/2006 በ1996 á‹“.ም. የክህደት ቁልቁለት በሚል ጽሑፌ ውስጥ ‹‹ማንነት ምንድን ነው፤ በሚል ንዑስ ርእስ ስር ከገጽ 98 ጀምሮ በተቻለኝ መጠን አፍታትቻለሁ፤ የሪፖርተር ጋዜጠኛ ይህንን ለማንበብ ጊዜ አላገኘም፤ ወይም የተገለጠለት ዱሽ ቅንጫቢ በቅቶት ይሆናል፤ የምጠቅሰውም ለሱ ሳይሆን ለሌሎች ነው፡፡ በቅርቡ በፌስቡክ ላይ አንድ አውቀቱ ይሁን ጤንነቱ፣ ወይም ኪሱ የተቃወሰበት ሰው በትግርኛ ስለማንነት […]

Read More →
Latest

ጦሰኛው የዐይን ኩልና መሬት ቅርምት በኢትዮጵያ ይሄይስ አእምሮ

By   /  February 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጦሰኛው የዐይን ኩልና መሬት ቅርምት በኢትዮጵያ ይሄይስ አእምሮ

              እንደመነሻ – በዚህች ቅጽበት በኢቲቪ እየተላለፈ የሚገኘውን አንድ የእንግሊዝኛ ፕሮግራም ብትመለከቱ የት እንዳላችሁ ልትገረሙ ትችላላችሁ፡፡ ወጣቷ ሴት ጋዜጠኛ ለፈረንጆችና አዲስ አበባን ከእግር እስከራሷ ለማያውቋት ቄንጠኛ የኢትዮጵያ ወይም የሌላው ዓለም ዜጎች ስለዚህችው ገሃነም ከተማ ቆንጆ ምስል ለመፍጠር እየቃተተች ስሰማት ሚስቴ እስክትታዘበኝ ድረስ ከንፈሬን ጠመም በማድረግ አሽሟጠጥኳት፤ ሳላውቅ በስሜት ነውና […]

Read More →
Latest

ህግ እና ስርኣት ለባለስልጣናት የሚገዛበት አገር ..

By   /  February 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ህግ እና ስርኣት ለባለስልጣናት የሚገዛበት አገር ..

በሃገሪቱ የተፈጠሩ ስብርባሪ ህወሓት መራሽ መንግስታት የህዝቦችን የመኖር መብት ደፍጥጠዋል:: ምንሊክ ሳልሳዊ : ባለስልጣናት ለህግ እና ለስርኣት ተገዢ አለመሆናቸው ህግና ስርኣት ለእነሱ ተገዢ እንዲሆን ማድረጋቸው ጸሃይ የሞቀው ሃቅ ነው;: የህግን የበላይነት ማረጋገጥ የተሳነው ስርኣት የወለዳቸው ስብርባሪ ህወሓት መራሽ መንግስታት የህዝቦችን የመኖር መብት ደፍጥጠዋል::በሃገራችን ውስጥ ላለፉት 22 አመታት ተንሰራፍቶ ያለው የአንድ ፓርቲ ህገወጥ አገዛዝ ለህዝቦች ነጻነት […]

Read More →
Latest

Yemeni girl cries stones instead of tears

By   /  February 3, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Yemeni girl cries stones instead of tears

By Staff A 12-year-old Yemeni girl has baffled doctors as her eyes oozed out stones instead of tears, triggering panic in her rural area that it could be either magic or epidemic. Doctors said they still could not give an explanation for such a phenomenon since the girl, Saadiya Saleh, is not suffering from any know […]

Read More →
Latest

9.34 kilos of cocaine in stomach; tummy-ache leads police to 5

By   /  February 3, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on 9.34 kilos of cocaine in stomach; tummy-ache leads police to 5

Nigerians caught with 441 cocaine capsules in transit lounge of Abu Dhabi Airport By Mohammed El Sadafy The give people arrested at Abu Dhabi Airport for drug trafficking and the capsules of cocaine found in the stomachs and intestines. Five Nigerians have been arrested at Abu Dhabi International Airport during the past 12 days for trying […]

Read More →
Latest

የመን በፍንዳታ ተናወጠች ( በግሩም ተ/ሀይማኖት)

By   /  February 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመን በፍንዳታ ተናወጠች ( በግሩም ተ/ሀይማኖት)

በአንድ ጀምበር አራት ፍንዳታ…በየመን ትላንት ለዛሬ አጥቢያ ማለትም እሁድ ለሰኞ አጥቢያ ሌሊት መኝታዬ ላይ ወጥቼ እገላበጣለሁ፡፡ እንቅልፍ ከእኔ ዘንድ አልነበረም፡፡ እንዳልጽፍም መብራቱን መተውታል ተብሎ የየመንዋ ዋና ከተማ ሰነዓ የገና ክሪስማርስ ላይ እንደተንጠለጠለ መብራት ቦግ ድርግም ትላለች፡፡ ደልታቷት ሳይሆን ጎድሎባት ልጆቿ አጥቶ ጠፊ ሆነው መብራቱን መቱት እየተባለ በሻማ ምሽት መክረምን ለምደነዋል፡፡ ላፕቶፔ ደግሞ ቻርጅ የለውም፡፡ አማራጭ […]

Read More →
Latest

በነአቡበከር መሀመድ የክስ መዝገብ የመከላከያ ማስረጃ ለመከታተል የተያዘው ቀጠሮ ወደ መጋቢት 20 ተሸጋገረ።

By   /  February 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በነአቡበከር መሀመድ የክስ መዝገብ የመከላከያ ማስረጃ ለመከታተል የተያዘው ቀጠሮ ወደ መጋቢት 20 ተሸጋገረ።

18 ተከሳሾች ያሉበት ይህ መዝገብ ዛሬ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የወንጀል ችሎት ቃሊቲ ነበር ሊታይ ቀጠሮ ተይዞ የነበረው።ተከሳሾቹ በጠበቆቻቸው አማካኝነት ከ400 በላይ የሚሆኑ የመከላከያ ማስረጃዎችን ማዘጋጀታቸውን አስታውቀዋል። ከሳሽ የፌደራል አቃቢህግ አቀራረባቸውን አስመልክቶ ለፍርድ ቤቱ ተቃውሞ ያቀረበ ሲሆን ፥ ማን ለማን እንደሚመሰክር እና ጭብጡን እንዲያቀርቡ ጠይቋል።ግራ ቀኙን የመረመረው ፍርድ ቤቱ የአቃቢህግን አቤቱታ በመቀበል ጭብጥ አስይዙ […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና!! የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ደብረ ጽጌ ላይ ታገቱ!!

By   /  February 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና!! የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ደብረ ጽጌ ላይ ታገቱ!!

ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ በጉዞ ላይ የነበሩት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች አርማችሁን ከመኪና ላይ አንሱ በሚል ውዝግብ ጫንጮ ላይ መሳሪያ በያዙ የፌድራል ፖሊስ ታግተው ይገኛሉ፡፡የአካባቢው ካድሬዎች ሆን ብላችሁ ልትረብሹ ነው ከአዲስ አበባ የመጣችሁት የሚል፤ ዛቻና ማስፈራሪያ እያደረሱባቸው እንደሆነ ታውቋል፡፡በተጨሪም እነዚሁ የአካባቢው ካድሬዎች በካሜራ እየቀረጹአቸው ይገኛል፡፡የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ለመቅረጽ ሲሞክሩ እንደከለከሉአቸውም ታውቋል ፡

Read More →
Latest

በሀገራችን የሉዓላዊነት ጉዳይ እንኳን እሥራት ሞትም ይምጣ

By   /  February 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሀገራችን የሉዓላዊነት ጉዳይ እንኳን እሥራት ሞትም ይምጣ

(ጌታቸው ዘብ-ጎ ) አፍንጫ ሲመታ አይን ያለቅሳል እንደሚባለው አበዋዊ የአነጋገር ዘይቤ ሰሞኑን የሰላማዊ ፓርቲ በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይ ያለው ሥርዓት ገዥ ኃይል(ህወሃት) የኢትዮጵያ ሀብት የሆነውን ለሙንና ውሃ ገቡን በአጭር ጊዜ ምርት አምርቶ የኢትዮጵያን የውጭ ምንዛሪ ችግር ሊቀርፍ የሚችለውን በርካታ የማሽላ አይነቶች፤ሰሊጥና ኑግ፤ጥጥና የሙጫ ዛፍ በብዛት የሚገኝበትን ለሀገር ውስጥ ፍጆታም ምሰሶ የሆነውን ሕዝብ እንደ መተንፈሻ ሳንባው የሚተማመነውንና […]

Read More →
Latest

Saving Ethiopia From the Chopping Block – by Professor Alemayehu G. Mariam

By   /  February 2, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Saving Ethiopia From the Chopping Block – by Professor Alemayehu G. Mariam

by Professor Alemayehu G. Mariam  WE live in a time that gives new meaning to Shakespeare’s line in Julius Caesar: “The evil that men do lives after them…” Today we come face to face with the evil Meles Zenawi has done when he lived. A piece of Ethiopia is retailed once again to the Sudan. They […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar