www.maledatimes.com February, 2014 - MALEDA TIMES - Page 16
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  February  -  Page 16
Latest

Smelling another Round of Assaults By a patriotic and peace-loving Ethiopian

By   /  February 2, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Smelling another Round of Assaults By a patriotic and peace-loving Ethiopian

About 2 decades ago the first round of assault was officially launched on Ethiopia by an invading anti-Ethiopia organization called TPLF.  The assault was planned and executed with the help of foreign powers, primarily the US and UK, who have been salivating to use Ethiopia as a political and economic cow.  The preparation for achieving […]

Read More →
Latest

በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የባንክ አካውንት፣ ዝማሬ፣ ስብከትና ማንኛውም የቦርድ ስብሰባ በፍርድ ቤት ታገደ

By   /  February 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የባንክ አካውንት፣ ዝማሬ፣ ስብከትና ማንኛውም የቦርድ ስብሰባ በፍርድ ቤት ታገደ

በሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ የባንክ አካውንትና ማንኛውም የቦርድ ስብሰባ በፍርድ ቤት ታገደ እየተካረረ የመጣው የሚኒሶታው ደብረሰላም መድሃኔዓለም ቤ/ክ ጉዳይ ወደ ፍርድ ቤት ማምራቱ ተገለጸ። ዛሬ ጃንዋሪ 2 ቀን 2014 á‹“.ም እንደወትሮው ምዕመናን ከቅዳሴ በኋላ ስብከት ሳይሰማ የጠበቆች መልዕክት ብቻ ተሰምቶ ህዝቡ ወደ እቤቱ ተመልሷል። ባለፈው ሳምንት በቤተክርስቲያኑ በሁለቱም ወገኖች ማለትም “ወደ ሃገር ቤቱ ሲኖዶስ መጠቃለል […]

Read More →
Latest

ሌንጮ ለታ – ታሪክ ሊሰሩ ወይንስ ታሪክ ሊጽፉ…? ክንፉ አሰፋ

By   /  February 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሌንጮ ለታ – ታሪክ ሊሰሩ ወይንስ ታሪክ ሊጽፉ…? ክንፉ አሰፋ

          ኢትዮጵያዊው ቱጃር ለለውጥ ብለው በኮንትራት ታክሲ በመሄድ ላይ ናቸው። እሳቸውን የጫነው ታክሲ መስቀል አደባባይ ላይ ሲደርስ በድንገት ቀጥ ብሎ ቆመ። ሾፌሩ ተደናጋጠ። መኪናውን እንደገና ለማስንሳት ብዙ ሞከረ። ከብዙ ሙከራ በኋላ ጥረቱ ስላልተሳካለት ቱጃሩን ለትብብር ጠየቃቸው። እንዲህ ሲል።  “ወጣ ብለው ይግፉ።”  ቱጃሩ በመገረም ሾፌሩን አዩት።  “ይግዙ” ማለትህ ነው ሲሉም መለሱለት። እኚህ […]

Read More →
Latest

ጎንደር/አዘዞ ፍርድ ቤቱ በነጻ ለቋቸዋል፡፡

By   /  February 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጎንደር/አዘዞ ፍርድ ቤቱ በነጻ ለቋቸዋል፡፡

ታስረው የዋሉት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች እንዲወጡ ጥያቄ ቀረበላቸው!!! ዛሬ ጥዋት ለሰልፍ ቅስቀሳ የወጡት የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮች ጎንደር/አዘዞ ላይ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ነበር፡፡ታስረው የዋሉት የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በአሁኑ ሰዓት ከእስር ቤቱ እንዲወጡ ጥያቄ የቀረበላቸው ቢሆንም የታሰርንበትን ምክንያት ሳናውቅ ልንወጣ አንችልም እንዳሉ ከስፍራው ያሉ ምንጮቻችን ገልጸዋል፡፡ ፖሊሶች ጧት ሲይዟቸው እንዲህ ብለው ነበር፤እያደረጋችሁ ያላችሁት የሀገርን ዳር ድንበር […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar