www.maledatimes.com February, 2014 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  February  -  Page 2
Latest

ግፍ መሸከም ይብቃን ( በ ይግዛው እያሱ)

By   /  February 27, 2014  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ግፍ መሸከም ይብቃን ( በ ይግዛው እያሱ)

ሀዘንህ አይብዛ ወገን ደስ ይበልህ ተስፋን ሰንቅ ዛሬ ዓላማ ይኑርህ። አቅደህ ተራመድ ግብህ እንዲሳካ ያለፈውን ትተህ በመጪው ተመካ። እንዲሁ አይኖርም እኛም አንቀጥልም ተባብረን ከሰራን ውጤት አይርቀንም። ወይ ነፃነት የለን ወይ ደልቶን አልኖርን ተንበርክከን ኖረን አጎንብሰን ሞትን። ቆም ብለን እናስብ ፍጹም አናመንታ ምን እስኪፈጠር ነው ይሕ ሁሉ ዝምታ። አኗኗሪ ሆነን መኖር እንኳ ሳንችል ስንት ዘመን አሳለፍን […]

Read More →
Latest

እ ቃ ወ ማ ለ ሁ !! ALEX Abrehame

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እ ቃ ወ ማ ለ ሁ !! ALEX Abrehame

(ALEX Abrehame – በነገራችን ላይ) የኢትዮጲያ መንግስትና ህዝብ ሊደራደርበትም ሆነ በለዘብተኝነት ሊያልፈው የማይገባ ጉዳይ ቢኖር በተመሳሳይ ፆታወች መካከል ስለሚደረግ ፆታዊ ግንኙነት ነው ! ይሄ ተራ ፍላጎት ብቻ ሳይሆን የትውልድን የሞራል ድንበር የሚያፈራርስ አካላዊም ስነልቦናዊም ‹በ ሽ ታ › ነው !! ይህን በሽታ ከሌሎች በሽታወች የሚለየው የድርጊቱ ፈፃሚወች በፍላጎታቸው ፈቅደውና ወደው የመሃበረሰቡን የከበረ ባህል እምነትና ማንነት […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ……….. ይድነቃቸው ከበደ

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ……….. ይድነቃቸው ከበደ

‹‹ የኢትዮጵያ ሃየር መንግድ ለአፍሪካ ኩራት ነው ›› ሲባል ከቃላት መፈክርነት ባለፈ የአውነትም ኩራት ስለመሆኑ ጥርጣሪ  የሚያድርባቸው ዜጎች እንደሚኖሮ እገምታለው፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ አየር መንግድ በረዥም ታሪኩ ውስጥ ከሌሎች የአፍሪካ አገሮች በአንፃራዊነት በተቋሙ ውስጥ ስማቸው እጅግ የገነነ ብቁ አብራሪዎች፣የቴክኒክ ባለሙያዎች (ግራውንድ ቴክኒሻን) እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በአብዛኛው በኢትዮጵያዊያን የተሞላ ነው፡፡ ለዚህም ነው የአፍሪካ ኩራት ለመባል […]

Read More →
Latest

Italian Navy Rescues 600 Migrants Over the Past 24 Hours

By   /  February 26, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Italian Navy Rescues 600 Migrants Over the Past 24 Hours

Italian Navy Rescues 600 Migrants AFP | Wednesday, February 26, 2014 Rome: The Italian Navy said on Wednesday it had rescued nearly 600 migrants crossing the Mediterranean from Africa over the past 24 hours in an operation launched after two shipwrecks in which hundreds drowned. “The Navy has rescued 596 migrants on six vessels,” including […]

Read More →
Latest

Ethiopian government’s reply to “Silence and pain” – article on the Ogaden Martin Plaut

By   /  February 26, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian government’s reply to “Silence and pain” – article on the Ogaden Martin Plaut

The Ethiopian government has published this reply to my article and – in fairness – I am posting it here unabridged. Source: Ethiopian Foreign Ministry Martin Growth and development are the reality of the Somali Regional State not “silence and pain” Martin Plaut’s recent article “Silence and pain: Ethiopia’s human rights record in the Ogaden”  deserves […]

Read More →
Latest

ሰሞነኛ ጉዳዮችን በወፍ በረር አንቀጾች ስንቃኛቸው ይሄይስ አእምሮ

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰሞነኛ ጉዳዮችን በወፍ በረር አንቀጾች ስንቃኛቸው ይሄይስ አእምሮ

  መግቢያ “እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች አሉ፤ እንዲያውም እርሱ የሚጸየፋቸው ሰባት ናቸው፤ እነርሱም፡- ‹በንቀት የሚመለከት ዐይን፤ ሐሰት የሚናገር ምላስ፤ ንጹሖች ሰዎችን የሚገድሉ እጆች፤ ክፉ አሳብ የሚያፈልቅ አእምሮ፤ ወደ ክፋት ለመሮጥ የሚቸኩሉ እግሮች፤ በውሸት ላይ ውሸት እየጨመረ የሚናገር ምሥክር፤ በወዳጆች መካከል ጠብ የሚያነሣሣ ሰው› ናቸው፡፡” ምሳሌ 6፣ 16 – 19 ‹ ከአፍ ከወጣ አፋፍ ነው   አለምነው […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ማንነት ‘አለ’ ‘የለም’ ተገቢ ክርክር ነውን?

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ማንነት ‘አለ’ ‘የለም’ ተገቢ ክርክር ነውን?

1. ሀገር ግንባታ(Nation Building)ና ኢትዮጵያ ‘የኢትዮጵያ ግንባታ እንደ ብዙ ሀገር ሁሉ በፈቃድ አልነበረም’ የሚለው ኢትዮጵያን እንደ ኢምፓየር የምንመለከት ከሆነ ትክክል ነው:: በጉልበት የተሰራች ኢምፓየር ነች::በሌላ አባባል ኢትዮጵያ የብዙ ትንንሽ አንዳንዴ ብሔሮች (ሀገረ-መንግስት) ወይም ነገስታተ-ምድር ስብስብ ነበረች:: እዚህ ላይ ብሔር (nation) የሚለውን ትርጉም እንዲይዝ ተደርጎ ይነበብልኝ:: በአማርኛ ለኢንግሊዘኛው Nation state አቻ ትርጉም እንዲሆን ሀገረ-መንግስት የሚለውን ይዘው […]

Read More →
Latest

እነ አንዷለም አራጌን እና ኡስታዝ አቡበከርን ለመጠየቅ ወደ እስርቤት የተጓዘው ፣እንዴት አክራሪ አማራን ትጠይቃለህ ተብሎ ለ3 ሰአታት ታሰረ ።(አብረሃ ደስታ)

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እነ አንዷለም አራጌን እና ኡስታዝ አቡበከርን ለመጠየቅ ወደ እስርቤት የተጓዘው ፣እንዴት አክራሪ አማራን ትጠይቃለህ ተብሎ ለ3 ሰአታት ታሰረ ።(አብረሃ ደስታ)

አዲስ አበባ ነበርኩ። ሰኞ ጧት ፖለቲከኛ አንዷለም አራጌና ጋዜጠኛ ርእዮት አለሙ ለመጠየቅ ቃሊቲ ማረምያቤት ሄድኩኝ። ጥበቃዎቹ ወደ ማረምያቤቱ አስተዳዳሪ ወሰዱኝ። አስተዳዳሪው ምርመራ ይሁን ዛቻ በማይታወቅ መልኩ ካስፈራራኝና ከሰደበኝ በኋላ ከማረምያ ቤቱ ተባረርኩ። አስተዳዳሪው “አንተ ከትግራይ አክራሪ አማራዎችን ለመጠየቅ ስትመጣ አታፍርም?!” አለኝ። ከፈለኩ ብሄር ብመጣም የፈለኩትን ሰው የመጠየቅ መብት አለኝ። የታሰረ ሰው መጠየቅ አያሳፍርም” መለስኩለት። ካሁን […]

Read More →
Latest

“[አቶ አለምነው] በይፋ ለተናገረው ነገር ይቅርታ የማይጠይቅ ከሆነ እንከሰዋለን” ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on “[አቶ አለምነው] በይፋ ለተናገረው ነገር ይቅርታ የማይጠይቅ ከሆነ እንከሰዋለን” ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው የአንድነት ፓርቲ ፕሬዝደንት

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አለምነው መኮንን የአማራን ሕዝብ በተመለከተ የጥላቻ ንግግር (Hate Speech) አድርገዋል በማለት በባህርዳር ከተማ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። ባለፈው እሁድ (የካቲት 16 ቀን 2006 á‹“.ም) በባህርዳር ከተማ በሺህ የሚቆጠሩ የከተማዋ […]

Read More →
Latest

ብአዴን የአቶ አለምነውን ንግግር የሚደግፍ ፊርማ በግዳጅ እያሰባሰበ መሆኑ ተጋለጠ

By   /  February 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብአዴን የአቶ አለምነውን ንግግር የሚደግፍ ፊርማ በግዳጅ እያሰባሰበ መሆኑ ተጋለጠ

አንድነት ፓርቲ ከመኢአድ ጋር በመሆን ብአዴን እና አመራሮቹን በማውገዝ ባለፈው እሁድ የካቲት 16 ቀን 2006 በባህርዳር ያካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ብአዴን ውስጥ ትርምስ መፍጠሩን ተከትሎ የብአዴን አባላት፣የመንግስት ሰራተኞች ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎችም የአማራ ክልል ም/ዕሰ መስተዳድርና የብአዴን ጽ/ቤት ሃላፊ ሆኑት አቶ አለምነው መኮንን የተናገሩት ትክክል ነው የሚል ፔቲሽን እያስፈረመ እንደሆነ ማንነታቸው እንዳይገለፅ የጠየቁ የብአዴን የዞን አመራር የአንድነት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar