www.maledatimes.com February, 2014 - MALEDA TIMES - Page 8
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  February  -  Page 8
Latest

በአምባገነናዊ የአፈና ሥልትና በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ነፍዘን እስከመቼ ?

By   /  February 17, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on በአምባገነናዊ የአፈና ሥልትና በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ነፍዘን እስከመቼ ?

ገረመው አራጋው ክፍሌ-ከኖርዌ አምባገነኖች ወደ ስልጣን የሚመጡት የህዝብን ቋንቋ እየተናገሩ ነው፡፡ የአገርንና የህዝብን ችግር መነሻ አድርገው የህዝብ ተቆርቋሪ ለህዝብ መብትና ጥቅም የተቆጨ መስለው ይጮሐሉ፡፡ የህዝብን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ እንደሚታገሉ ህዝብ ከጐናቸው እንዲቆም ይለፍፋሉ…

Read More →
Latest

ሐውልቱ ሥር ሆኜ እነዚያን ሰማዕታት ሳስብ!

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሐውልቱ ሥር ሆኜ እነዚያን ሰማዕታት ሳስብ!

ክፍል.1 በላይ ማናዬ ስድስት ኪሎ አደባባይ የካቲት-12 ሰማዕታት ሐውልት ሥር ሆኜ ያን ዘመንና የወቅቱን አሰቃቂ ድርጊት ባሰብኩ ጊዜ ስቅጠት ተሰማኝ፡፡ የቆመው ሐውልት ማንን ለመዘከር እንደተጀነነ ባወኩ ጊዜ ደግሞ አንገቴን ቀና አድርጌ እኔም እንደ ሐውልቱ መጀነን ከጀለኝ፡፡ እናማ ሐውልቱ ሥር ሆኜ….ስሜቴ ዝብርቅርቅ ነው፤ ቋንቋዬ ብዙ ነው፤ መንፈሴ ጠንካራ ሐዘኔ መራራ ነው፤ ምናቤ የኋሊት ጎታች ምኞቴ ወደ […]

Read More →
Latest

ብር እና ክብር !(ቴዲ አትላንታ)

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብር እና ክብር !(ቴዲ አትላንታ)

ድህነት መጥፎ ነው፣ ያዋርዳል። ክብር ያሳጣል። አፋሽ አጎንባሽ ያደርጋል፣ ደጅ ያስጠናል። ማንነትን ያስክዳል። በአንጻሩም ጥጋብ ከቁመት በላይ ያሳስባል፣ ሌላውን ዝቅ አድርጎ ማየትን ያላብሳል። ሰው ያስንቃል፣ እኔ ያልኩት ካልሆነ ያስብላል፣ ሁሉን የበታች ማየትን ያመጣል። ራስን ሰማይ ሌላውን መሬት፣ ራስን ጥንቸል ሌላውን ኤሊ .. ራስን ዝሆን ሌላውን አይጥ የሚያደርግ ስሜትን ይፈጥራል። በአንጻሩ ቢጠግቡም ሰው የማይንቁና የማያዋርዱ አሉ፣ […]

Read More →
Latest

እየተዋረዱ መገዛት እስከመቼ!? በቅዱስ ዬሃንስ

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እየተዋረዱ መገዛት እስከመቼ!? በቅዱስ ዬሃንስ

አለምነው  መኮነን  የተባለ  የብአዴን  ወኪልና  የባንዳ  አስፈፃሚ  የአለቆቹን  የዘወትር አባባል  በማስረገጥ  እመራዋለሁ  የሚለውን  የአማራ  ህዝብ  <<ሰንፋጭ  የሆነ ትምክህተኝነት  የተጠናወተው፤  ትምክህተኝነቱን  ያልተው፤  በባዶ  እግሩ  እየሄደ  መርዝ ንግግር  የሚናገር  ወዘተ>>  ካለ  በኋላ  <<የትምክህት  ልጋጉን  ማራገፍ  አለበት>> በማለት  እንደሌሎች  ብሄረሰቦች  ሁሉ  ደከመኝ፡  ሰለቸኝ  ሳይል  ዋጋ  የከፈለውን  የአማራ ህዝብ  ዋጋ  በማሳጣት  የሌሎቹ  ጠላት  አድርጐ  በማቅረብ፡  የዘረኞች  ተባባሪነቱን አስመስክሯል።   […]

Read More →
Latest

Ugandan President Set To Sign New Law Against Homosexuality

By   /  February 17, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ugandan President Set To Sign New Law Against Homosexuality

Ugandan President Yoweri Museveni has said he will sign into law a bill that prescribes life imprisonment for people convicted of some homosexual acts. Museveni made the decision at a conference of his governing National Resistance Movement, government spokesman Ofwono Opondo said. Opondo said the president based his decision on a report by “medical experts”, […]

Read More →
Latest

የየካቲት 12ቱ – ጥቋቁር ሰማዕታት!

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የየካቲት 12ቱ – ጥቋቁር ሰማዕታት!

(አናብስቱ በተኩላዎቹ ተሰለቀጡ-ወዮ! ወዮ! ወዮ!)   (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.) ከጥቁሩ ሰማይ ሥር፣ ባፍሪካ ትቢያ ላይ፤ በጥቁር ሕዝብ ርስት፣ ባፍሪካ ኮከብ-ጣይ፤ በጠራራው ቀትር፣ ባውላላ አደባባይ፤ የጥቁሮች ደም ፈሷል፣ ለቅኝ-ግዛት ሲሳይ፡፡ ለነጭ የዛር ግዳይ፣ ለዘር ምሱ አዋይ! ፀሐይንም ጋርዷት፣ ጥቁር መጋረጃ፤ ምድርም ተጎናጽፋ፣ ጥቁር ከል-ስጋጃ፤ ጥቁሩ ዓለም ተግቷል፣ ያዘን-መከር ቀንጃ፡፡ (ግጥም፣ በሰ.ተ.ጂ) የኢትዮጵያና የአፍሪካ አኅጉር መናገሻ ከተማ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ …የሳውዲ ጉዳይ – ዛሬም ድጋፍ በምድረ አሜሪካ – ዋሽንግተን ዲሲ !

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ …የሳውዲ ጉዳይ – ዛሬም ድጋፍ በምድረ አሜሪካ – ዋሽንግተን ዲሲ !

ትናንት በሳውዲ ሰአት አቆጣጠር እኩለ ሌሊት ፣ በምድረ አሜሪካ ዋሽንግተን ከቀትር በኋላ እልፍ አዕላፍ ከሚቆጠሩት በምድረ አሜሪካ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን መካከል “የወገናችን ጉዳይ ያገባናል !” ያሉት ጥቂቶች በአለም አቀፉ እርዳታ አሰባሳቢ ቡድን በተጠራው Global Alliance የድጋፍ ማሰባሰቢያ ተገኝተው ነበር ። እኔም በሳውዲ ስላለው ነባራዊ ሁኔታ አጭር ንግግር እንዳደርግ በተጋበዝኩት መሰረት ዝግጅቱን በ Skype በእስካይፒ ተከታትየዋለሁና […]

Read More →
Latest

አቶ አለማየሁ አቶምሳ በገዛ ፍቃዳቸው ከሥልጣናቸው ለቀቁ (በጽዮን ግርማ)

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ አለማየሁ አቶምሳ በገዛ ፍቃዳቸው ከሥልጣናቸው ለቀቁ (በጽዮን ግርማ)

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አለማየሁ አቶምሳ በገዛ ፈቃዳቸው ከኦሕዴድ ሊቀመንበርነታቸው ለቀቁ፡፡በዛሬው ዕለት በተካሄደው የኦሮሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መልቀቂያቸውን ያስገቡት አቶ አለማየሁ አቶምሳ ጥያቄያቸው ተቀባይነት አግኝቶ ከሥልጣን መነሳታቸው ታውቋል፡፡አቶ አለማየሁ ቀድሞውንም ሥልጣን ሲይዙ በከባድ ሕመም የሚሰቃዩ መኾናቸው እየታወቀ ሲኾን ምንጮች እንዳረጋገጡት አቶ አለማየሁ ወደ መንፈቅ ለሚጠጋ ጊዜ በውጭ አገር በሕክምና ላይ […]

Read More →
Latest

የቁጥር ጨዋታ?! (ከጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ አዲስ አበባ )

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቁጥር ጨዋታ?! (ከጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ አዲስ አበባ )

ሕፃን እዮሲያስ የጓደኛዬ ልጅ ነው፡፡ በሰባት ዓመቱ ሁለተኛ ክፍል ገብቷል፡፡ ፈጣንና መጠየቅ የሚወድ ታዳጊ ነው፡፡ ባገኘኝ ቁጥር በጥያቄ ልቤን ጥፍት ያደርገዋል፡፡ አብዛኛው ጥያቄዎቹ ትምሕርት ቤት ከጓደኞቹ ጋራ ከሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የሚመነጩ ናቸው፡፡ ባለፈው ሰሞን እንዲህ ብሎ በእንቆቅልሽ መልክ ጠየቀኝ፡፡ ለእኔም አጠያየቁ ልጅነቴን ስላስታወሰኝ በትዝታ ፈገግታ ታጅቤ ‹‹ምናውቅልህ›› አልኩት፡፡‹‹እ….ቢሄዱ፣ቢሄዱ የማይሰለቻቸው?››አለኝ፡፡ ጥያቄውን እኔ ከለመድኩት የልጅነት የእንቆቅልሽ መልስ ጋራ […]

Read More →
Latest

የኮሙዩንኬሽን ሚኒስትሩ-ስለ አውሮፕላን ጠላፊው (ጽዮን ግርማ አዲስ አበባ)

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኮሙዩንኬሽን ሚኒስትሩ-ስለ አውሮፕላን ጠላፊው (ጽዮን ግርማ አዲስ አበባ)

ትናንት ከለሊቱ ስድስት ሰዓት ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ በካርቱም አድርጎ ሮም ሊገባ የነበረው ‹‹ኢቲ 702›› አውሮፕላን መጠለፉን አስመልክቶ የመንግሥት ጉዳዮች ኮሙዩኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትሩ አቶ ሬድዋን ሁሴን የአውሮፕላኑን መጠለፍ ከገለጹ በኋላ ፤ጠላፊው የአውሮፕላኑ ምክትል አብራሪ የ31 ዓመቱ ኃይለመድህን አበራ ተገኝ መኾኑን አረጋጠዋል፡፡ረዳት አብራሪው አየር መንገዱ ውስጥ ለአምስት ዓመታት ማገልገሉ ታውቋል፡፡ አቶ ሬድዋን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar