ትናንት ከለሊቱ ስድስት ሰዓት ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለሠአቀá አá‹áˆ®á•ላን ማረáŠá‹« ተáŠáˆµá‰¶ በካáˆá‰±áˆ አድáˆáŒŽ ሮሠሊገባ የáŠá‰ ረዠ‹‹ኢቲ 702›› አá‹áˆ®á•ላን መጠለá‰áŠ• አስመáˆáŠá‰¶ የመንáŒáˆ¥á‰µ ጉዳዮች ኮሙዩኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትሩ አቶ ሬድዋን áˆáˆ´áŠ• የአá‹áˆ®á•ላኑን መጠለá ከገለጹ በኋላ á¤áŒ ላáŠá‹ የአá‹áˆ®á•ላኑ áˆáŠá‰µáˆ አብራሪ የ31 ዓመቱ ኃá‹áˆˆáˆ˜á‹µáˆ…ን አበራ ተገአመኾኑን አረጋጠዋáˆá¡á¡áˆ¨á‹³á‰µ አብራሪዠአየሠመንገዱ á‹áˆµáŒ¥ ለአáˆáˆµá‰µ ዓመታት ማገáˆáŒˆáˆ‰ ታá‹á‰‹áˆá¡á¡
አቶ ሬድዋን ‹‹በሌላ መንገድ በሚመጣ መረጃ እስካáˆá‰°áˆ¨áŒ‹áŒˆáŒ ድረስ እኛ ባለን መረጃ መሠረት ረዳት አብራሪዠሙሉ ጤáŠáŠ› áŠá‹á¡á¡â€ºâ€ºá‰¥áˆˆá‹‹áˆá¡á¡áŠƒá‹áˆˆáˆ˜á‹µáˆ…ን ስዊዘáˆáˆ‹áŠ•á‹µ ለመáŒá‰£á‰µ የሚያስችሠሸንጋዠቪዛ እንዳá‹áŠ“ የኢትዮጵያ አየሠመንገድ ሠራተኛ በመኾኑ áŠáŒ»Â ትኬት ማáŒáŠ˜á‰µ እንደሚችሠበመáŒáˆˆáŒ½ የትሠአገሠሄዶ የመቀጠሠዕድሠእያለዠእንዲህ ማድረጉ እንዳስገረማቸዠበንáŒáˆ«á‰¸á‹ ጠá‰áˆ˜á‹‹áˆá¡á¡ አያá‹á‹˜á‹áˆâ€¹â€¹ በááˆáˆƒá‰µ አድáˆáŒŽá‰³áˆ ሊያስብሠየሚችሠáˆáˆ á‹“á‹áŠá‰µ ወንጀሠየለበትáˆâ€ºâ€º ብለዋáˆá¡á¡
‹‹እስካáˆáŠ• áˆáŠ• áላጎት እንዳለዠአላወቅንáˆá¡á¡ ለዚህ ድáˆáŒŠá‰± ማኅበራዊá£áŠ¢áŠ®áŠ–áˆšá‹«á‹Šáˆ áŠ¾áŠ á–ለቲካዊ áˆáŠáŠ•á‹«á‰µ ተቀባá‹áŠá‰µ ሊኖረዠአá‹á‰½áˆáˆâ€ºâ€º ብለዋáˆá¡á¡
አብራሪá‹áŠ• አሳáˆáŽ áˆ˜áˆµáŒ á‰µáŠ• በሚመለከት ‹‹ከስዊዘáˆáˆ‹áŠ•á‹µ መንáŒáˆµá‰µ ጋራ አሳáˆáŽ á‹¨áˆ˜áˆµáŒ á‰µ የጋራ ስáˆáˆáŠá‰µ የለንáˆá¡á¡ áŠáŒˆáˆ áŒáŠ• ሌሎች የተáˆáˆ«áˆ¨áˆáŠ“á‰¸á‹ á‹áˆŽá‰½ አሉንá¡á¡ በተጨማሪሠበዓለሠአቀá ደረጃ ተቀባá‹á‰µ ያለá‹áŠ• የጄኔቫ ኮንቬáŠáˆ½áŠ• ስዊዘáˆáˆ‹áŠ•á‹µ 1971 á‹“.ሠተቀብላዋላችá¡á¡ ለዚህ ሕጠደáŒáˆž የትኛá‹áˆ አገሠየመገዛት áŒá‹´á‰³ አለበትá¡á¡ ከዚህ አንጻሠተላᎠየሚሰጥበት መንገድ ሊኖሠá‹á‰½áˆ‹áˆâ€ºâ€º ብለዋáˆá¡á¡
140 ጣሊያá‹á‹«áŠ• á£11 አሜሪካá‹á‹«áŠ•á£10 ኢትጵያá‹á‹« እና የኮንጎá£á‹¨áˆµá‹Šá£áŠ¢áŠ•áŒáˆ‹áŠ•á‹µá£áˆ©á‹‹áŠ•á‹³ á‹©áŠáˆ¬áŠ•á£ áŒ€áˆ˜áˆáŠ•á£ á‰³áŠ•á‹›áŠ’á‹«á£ á‰¥áˆ«á‹šáˆ áŠ¥áŠ“ ሌሎች አገሠዜጎች የተሳáˆáˆ©á‰ ት á‹áˆ… አá‹áˆ®á•ላን ስዊስ ካረሠበኋላ መንገደኞቹን በሌላ አá‹áˆ®á•ላን ለማጓጓዠጥረት እየተደረገ መኾኑን ገáˆáŒ¸á‹‹áˆá¡á¡
ከአንድ የá‹áŒ ጋዜጠኛ ‹‹ረዳት አብራሪዠየየት አካባቢ ሰዠáŠá‹?›› ተብለዠየተጠየá‰á‰µ አቶ ሬድዋን ‹‹ኢትዮጵያዊ›› áŠá‹ ሲሉ የመለሱት አቶ ሬድዋን ‹‹ጥያቄዬ ከየት áŠáˆáˆ?›› በሚሠለቀረበላቸዠጥያቄ ‹‹ተወáˆá‹¶ ያደገበትን አካባቢ አላá‹á‰…áˆâ€ºâ€º ሲሉ መáˆáˆ°á‹‹áˆá¡á¡
Average Rating