www.maledatimes.com November, 2014 - MALEDA TIMES - Page 2
Loading...
You are here:  Home  >  2014  >  November  -  Page 2
Latest

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ – “ፓርቲዎች የሚመሩት የድሮ አገር ወዳድና የእናት አገር ፍቅር አቃጠለን በሚሉ ሽማግሌዎች ነው”

By   /  November 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ – “ፓርቲዎች የሚመሩት የድሮ አገር ወዳድና የእናት አገር ፍቅር አቃጠለን በሚሉ ሽማግሌዎች ነው”

* የምርጫ ጉዳይ የሁላችንም የጋራ ጉዳይ ነው ለምን በዚህ ጉዳይ ላይ እንኳን አንስማማም ? ስንል መጀመሪያ ላይ የሚስማሙ ይመስሉና ኋላ ግን ማን ነው አመራሩን የሚይዘው? ማነው ዋናው ?ወዘተ የሚሉ ጉዳዮች ቀስ እያሉ ይመጣሉ፡፡ * የፖለቲካ ፓርቲ አቋቁመናል ከሚሉ ወገኖች ጋር ለመነጋገር ሞክሬአለሁ፤ ከነ ደጃዝማች ፣ ከነራስ ወዘተ ጋር፡፡ ሁሉም ከራሳቸው ካላቸው ግንዛቤ ተነስተው ነው ፓርቲ […]

Read More →
Latest

ክህደትን ክህደት፣ የካደንም ከሀዲ ለማለት ድፍረት ይኑረን

By   /  November 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ክህደትን ክህደት፣ የካደንም ከሀዲ ለማለት ድፍረት ይኑረን

ከጣሰው አንተነህ (tasewanete@gmail.com) ቁጥር 2 አቶ አንተነህ መርዕድ የተባሉ ሰው ”ፕሮፌሰር መስፍንን ለቀቅ” በሚል ርእስ በዘሀበሻ ድህረገጽ ላይ ላቀረቡት መጻጽፍ የመልስ መንደርደሪያ የሚሆን ”ክህደትን ክህደት፣ የካደንም ከሀዲ ለማለት ድፍረት ይኑረን” በሚል ርእስ በኦክቶበር 8/2014 ለዘሀበሻ ድህረገጽ ልኬለት ባያወጣውም ሌሎች በድህረገጻቸው አውጥተውት አይቻለሁ፣ በዚህ አጋጣሚ እውነቱ እንዲነገር እድል ለሚሰጡ ድህረገጾች ምስጋናየን አቀርባለሁ። ባለፈው ጽሁፌ በቀጣይነት አቀርባለሁ […]

Read More →
Latest

ቆንጆ መጽሔት ተከሰሰች

By   /  November 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቆንጆ መጽሔት ተከሰሰች

ከሁለት ሳምንት በፊት ከማዕከላዊ የምርመራ ቢሮ ከወዲያኛው ጫፍ የደወለው ሰው እንደነገረኝ ‹‹ከፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ነው›› ብሎ ደወለልኝ፡፡ ደዋዩ ቆንጆ መጽሔት መሆኑን ካጣራ በኋላ ዋና አዘጋጇ ስልክ ላይ ብደውል ዝግ ነው ፤ ጥር ወር ላይ ባወጣችሁት ዘገባ እኛ ጋ ክስ ተመስርቶባችኋል አለኝ፡፡ ስለሆነም ለዋና አዘጋጇ መልዕክት አድርሱ መጥታ ቃሏን ትስጥ አለኝ፡፡ ለጊዜው በቅርብ እንደሌለች ነገርኩት፡፡ ‹‹እሺ›› ብሎ ስልኩን ዘጋው፡፡ ድጋሚ […]

Read More →
Latest

የሃና ላላንጎን መታሰቢያ በማድረግ በራስ ሆቴል የፓናል ውይይት ተካሄደ

By   /  November 24, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃና ላላንጎን መታሰቢያ በማድረግ በራስ ሆቴል የፓናል ውይይት ተካሄደ

በዛሬው እለት በራስ ሆቴል የሃናን የእልፈተ ህይወትታስመልክቶ ለመታሰቢያ የተደረገው ልዩ ስብሰባ ህብረተሰቦችንናስደምሞ ነበር የተጠበቀውን ያህል ህብረተሰብ ባይገኝም በበቂ ሁኔታ ማስተላለፍ የተፈለገውን ሃሳብ ለማስተላለፍ ሰፊ ሰአት ተሰጥቶት ፕሮግራሙ ተካሂⶌል ። ለጥቃት ምላሽ መሰጠትታለበት የሚሉት እና ወደፊት ሴት እህቶቻችን እናድን የሚለው መፈክራቸው ፣የህግ አስከባሪዎችንም ሆነ ማናቸውም የዚህ ድርጊት ተባባሪ የሆኑ በሙሉ በህግ ስር ተጠያቂ መሆንናለባቸው ሲሉ ጠይቀዋል። […]

Read More →
Latest

Ethiopia: Govt Invites 12 International Companies to Bid in Energy Sector

By   /  November 24, 2014  /  ፍትሕ  /  Comments Off on Ethiopia: Govt Invites 12 International Companies to Bid in Energy Sector

In taking the privatization process further, the Ethiopian government has officially extended an offer to at least 12 global companies to submit financial and technical proposals in order to engage in the power production and operations. The Minister of Finance (MoF), Ahmed Shidie, presenting his Ministry’s 10 month report before the House of People’s Representatives […]

Read More →
Latest

ሽመልስ አበራ አይኖቹን ወደማጣት ደርሶ ነበር

By   /  November 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሽመልስ አበራ አይኖቹን ወደማጣት ደርሶ ነበር

ለፊልም ስራ ወጥቶ በለበሰው ቀረጻው የኮንታክት ሌንስ ምክንያት  አይኖቹ  ለአንድ ቀናት ላለማየት ችሎ ነበር ። ይህም ሌሆን የቻለው የአይን ብሌኖቹ ውስጥ ተሰክተው የነበሩት ኮንታክት ሌንስ ለፊልሙ ስራ  ሲባል  እንዲያጠል የታዘዘ ሲሆን የአይኖቹን ብሌኖች ላይ ጫጭረውትተንደነበርረና ለረጅም ሰአታት አይኖቹ ሲያለቅሱ እንደነበር  እና  ጉዳቱ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ  እየጨመረ የመጣው የአይኑ ማልቀስ ሥሜት እስከ ሆስፒታል ድረስ እንዲሄድደና […]

Read More →
Latest

፩፬ኛው ታላቁ ሩጫ በዛሬው እለት በመዲናዋ አዲስ አበባ ተጀመረ

By   /  November 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፩፬ኛው ታላቁ ሩጫ በዛሬው እለት በመዲናዋ አዲስ አበባ ተጀመረ

የዛሬ ፩፬ አመታት በሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ አዘጋጅነት የተጀመረው የታላቁ ሩጫ ተጀመⶂል ። በአሁን ሰአት የተጀመረው ይሄው ሩጫ ታላላቅ ሩጫ የሚያከናውኑ አትሌቶች ይሳተፉበታል ከዚያም ባሻገር ፬፼ የሚሆኑ ተሳታፊዎችም ይገኙበታል ። የዚህን ሩጫ በክብር እንግድነት በመገኘት መክቻውን ያከናወኑትታ አቶ አባ ዱላ ገመዳ መሆናቸውን የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ዘግⶅል ። በሁሉም እድሜ ክልል የሚገኙትን ተሳታፊዎችን ያቀፈው ይሄው ውድድር […]

Read More →
Latest

የወሊድ መቆጣጠሪና ክትባት የአማራውን ዘር ማጥፊያ መሳሪያዎች !!!በመልካም ዘዉዱ

By   /  November 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወሊድ መቆጣጠሪና ክትባት የአማራውን ዘር ማጥፊያ መሳሪያዎች !!!በመልካም ዘዉዱ

ለአማራው ተብሎ በፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔዎች ተቆንጥሮ በተከለለው ቦታ የተንቀሳቀሰ ግለሰብም ሆነ ድርጅት በግልጽ የሚታዘበው ነገር ከየትኛውም ክልል በተለየ መልኩ በብዛትም ሆነ በአይነት የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎችና ክትባቶች በስፋት ተሰራጭተው እስከ ታች መንደር ድረስ በቂ ዕውቅትና ግንዛቤ በሌላቸው የጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞች እየተሰጡ ይገኛሉ ፡፡እነዚህ መዳሃኔቶች በባህሪያቸው የሰውን ልጅበማምከን እንዳይወልድ የሚደርጉ ሲሆን ይህም ሆን ተብሎ ከበረሃ ጀምሮ ፋሽስቶቹ የናዚ-ወያኔ […]

Read More →
Latest

አንድነት አሁንም ቀሪ ሒሣብ አለበት ! በይድነቃቸው ከበደ

By   /  November 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድነት አሁንም ቀሪ ሒሣብ አለበት ! በይድነቃቸው ከበደ

______________________________________ “አያገባኽም፣ማን ደረሰብህ፣የራስህን ስራ ሥራ” እና የመሳሰሉ ምክሮች ከትችት ማምለጫ የሞኙ-አሞኝ ቀፋፊ አካሄድ ነው፡፡ሁሉ ነገር በእጄ ነው የሚለው ገዥው የወያኔ መንግሳት ከመተቸት እና ከማጋለጥ ከፍ ሲልም ከስልጣኑ ለማውረድ ሞራል አለኝ የሚል ሰው ፣ማንኛውንም ፓርቲ እና ግለሰብን ለመተቸት እና ለማጋለጥ የሚያፈገፍግ እንደማይሆን እርግጥ ነው፡፡ እኔም ከዚህ የተለየ እምነት የለኝም፡፡ በማልስማማበት እና ቅር በተሰኘሁበት ጉዳይ አስተያየት የመስጠት […]

Read More →
Latest

‪‎እጮሃለሁ‬!! Wosenseged Geberekidan

By   /  November 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‪‎እጮሃለሁ‬!! Wosenseged Geberekidan

አንድ “ጣፊ ነኝ” ባይ፤ “ሃናን የደፈሩት ((ሰዎች)) ናቸው ሰዎች ብቻ !!” በሚል ርዕስ በቸከቸከው ነገር የተነሳውን የፌስቡክ መንደር ንትርክ ሳነብ አዘንኩኝ፡፡ ከሃዘኔ የተነሳ ምንም ነገር ላለማለት ፈልጌ ነበር፡፡ ግን አልቻልኩም፡፡ ስለዚህም ጥቂት ነገር ማለት ወደድኩ፡፡ ይኼ “ጣፊ” ነኝ ባይ፤ የኢፌዲሪ ሴቶች፣ ህጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስቴር “በሃና ላላንጎ ላይ የቡድን አስገድዶ መድፈር ጥቃት ያደረሱት ግለሰቦች ‹የሰው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar