www.maledatimes.com ፩፬ኛው ታላቁ ሩጫ በዛሬው እለት በመዲናዋ አዲስ አበባ ተጀመረ - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

፩፬ኛው ታላቁ ሩጫ በዛሬው እለት በመዲናዋ አዲስ አበባ ተጀመረ

By   /   November 23, 2014  /   Comments Off on ፩፬ኛው ታላቁ ሩጫ በዛሬው እለት በመዲናዋ አዲስ አበባ ተጀመረ

    Print       Email
0 0
Read Time:33 Second

የዛሬ ፩፬ አመታት በሻለቃ ሃይሌ ገብረስላሴ አዘጋጅነት የተጀመረው የታላቁ ሩጫ ተጀመⶂል ።

በአሁን ሰአት የተጀመረው ይሄው ሩጫ ታላላቅ ሩጫ የሚያከናውኑ አትሌቶች ይሳተፉበታል ከዚያም ባሻገር ፬፼ የሚሆኑ ተሳታፊዎችም ይገኙበታል ። የዚህን ሩጫ በክብር እንግድነት በመገኘት መክቻውን ያከናወኑትታ አቶ አባ ዱላ ገመዳ መሆናቸውን የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከል ዘግⶅል ።

በሁሉም እድሜ ክልል የሚገኙትን ተሳታፊዎችን ያቀፈው ይሄው ውድድር ከጊዜ ወደጊዜ ሰፋ እያለ በመምጣቱ ብዙ የመሻሻል ሁኔታዎችን ማመቻቸቱ ተገልጾል። ሆኖም ግን በተለያዩ አጋጣሚዎች የሰዎችን መተፋፈግገና መጋፋትን ለአቅመ ደካማዎች ከባድ መሆኑን ከግንዛቤ ካለማስገባት የሚደረገው የደረጃዎችን አለመከፋፈል  ብዙሃኑን አስቸጋሪ ሆኖባቸዋል ።

በቀዳሚነት ላይ ተሰልፈው የሚገኙት ሮጮች ከተሰመረበት መስመርረንዳያልፉ የቆሙትን የመከላከያ ፖሊሶችንነንዳዳገትውቸው ተጠቁⶁአል ። እንደዚህ አይነቶች ለህጻናትና ለጎልማሳዎች አስቸጋሪ የሆነውን የግፊያ ሁኔታ ወደ ፊት እንዲስተካከል ሲሉ የማለዳ ታይምስ ዘጋቢዎች ከስፍራው ጠቁመዋል።

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 9 years ago on November 23, 2014
  • By:
  • Last Modified: November 23, 2014 @ 1:00 am
  • Filed Under: Ethiopia

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar