www.maledatimes.com 2014 - MALEDA TIMES - Page 51
Loading...
You are here:  Home  >  2014  -  Page 51
Latest

**** ወደ ፊት የምንራመድ ከሆነ ታሪክን መድገም ብቻ ሳይሆን አዲስ ታሪክ መፍጠር አለብን።****

By   /  March 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on **** ወደ ፊት የምንራመድ ከሆነ ታሪክን መድገም ብቻ ሳይሆን አዲስ ታሪክ መፍጠር አለብን።****

  ካወቅንበት! ይኼም ክፉ በደል ያልፋል ምን ተፈጠረ? ምን ተደረገ? ምን ተከተለ? እኛስ ማንነታችንና ሚናችን ምንድን ነው? ራሳችንን ለማወቅ፤ ከየት መጣን፣ አሁን ላለንበት ሁኔታ እንዴት በቃን? ለሚሉት መልስ ማግኘት አለብን። ታሪካችን ስናጠና፤ የአሁን ማንነታችንን እናውቃለን። ታሪካችንን ስናጠና፤ የስብስብ ትናንትናችንን ስናውቅ፤ የዛሬው ማንነታችንን ለመረዳት በር ይከፍትልናል። ታሪካችንን ስናጠና፤ ከሌሎች የተለየንበትን በመገንዘብ፤ የራሳችንን ማንነት እናውቃለን። ታሪካችንን ስናጠና፤ […]

Read More →
Latest

የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ከኃላፊነታቸው ተነሱ

By   /  March 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ከኃላፊነታቸው ተነሱ

ለበርካታ ዓመታት የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ታረቀኝ አበራ አይዶ ከኃላፊነታቸው የተነሱ ሲሆን ምክትላቸው የነበሩት አቶ ሙሉጌታ አጎ፤ የጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል፡፡ በክልሉ ከወረዳ እስከ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሲያገለግሉ የነበሩ 12 ዳኞች፤ በስነ-ምግባር ጉድለት ከሃላፊነታቸው እንደተነሱ ለማወቅ ተችሏል፡፡ አቶ ታረቀኝ ለበርካታ ዓመታት ጠቅላይ ፍ/ቤቱን በመሩበት ወቅት ባሳዩት የሥራ ክፍተትና የስነ-ምግባር […]

Read More →
Latest

20 ዓመት ሙሉ ውህደትና ጥምረት ያልሰመረለት የተቃዋሚ ጎራ (ኤልሳቤጥ እቁባይ እና አለማየሁ አንበሴ)

By   /  March 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on 20 ዓመት ሙሉ ውህደትና ጥምረት ያልሰመረለት የተቃዋሚ ጎራ (ኤልሳቤጥ እቁባይ እና አለማየሁ አንበሴ)

የሐሙሱ የመኢአድና አንድነት ውህደት ሳይጀመረ ፈረሰ ምርጫን ብቻ ግብ ያደረጉ ጥምረቶች ዋጋ አይኖራቸውም የፓርቲዎች ውህደት ባይሳካም የተገኘው ልምድ ቀላል አይደለም ለተቃዋሚዎች አለመጠናከር ኢህአዴግ ተጠያቂ ነው “በሀገራችን የፓርቲ ፖለቲካ ብዙ ዘመን አስቆጥሯል ማለት ባይቻልም በአሁኑ ጊዜ ፓርቲዎች ማደግ ሲገባቸው እየቀጨጩ ነው፣ በሜዳው ላይ መኖር የማይገባቸው ፓርቲዎችም አሉ፡፡ ፕሮግራማቸው አንድ ሆኖ እንኳ ተከፍለው መንቀሳቀሳቸው ትክክለኛ አካሄድ ካለመሆኑ […]

Read More →
Latest

ኃይሌና ጌጤ በሽልማት ገቢ የኢትዮጵያን አትሌቶች ይመራሉ

By   /  March 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኃይሌና ጌጤ በሽልማት ገቢ የኢትዮጵያን አትሌቶች ይመራሉ

        የዓለም አትሌቶች በጎዳና ላይ ሩጫዎችና በተለያዩ የአትሌቲክስ ውድድሮች ባገኙት የሽልማት ገቢ  ከ1 እስከ 50  በወጣው ደረጃ ኢትዮጵያ  በሁለቱም ፆታዎች  በ23 አትሌቶች እንደተወከለች ለማወቅ ተቻለ፡፡ ከኢትዮጵያ አትሌቶች በሽልማት ገቢያቸው ኃይሌ ገብረስላሴ እና ጌጤ ዋሚ ይመራሉ፡፡ ባለፉት 15 ዓመታት  በዓለም ዙርያ በተካሄዱ የጎዳና ላይ ሩጫዎች እና ሌሎች የአትሌቲክስ ውድድሮች አትሌቶች ያገኙአቸውን በግልፅ የሚታወቁ  […]

Read More →
Latest

መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ>>

By   /  March 21, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ>>

ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሚሆነው አባ መላ ( ብርሀኑ ዳምጤ (ስለተባለው ነው በአገራችን ብዙ የኣነጋገር ዘይቤዎችና ምሳሌዎች እንዳሉ የሚታወቅ ነው ከነዚህም ውስጥ ለምሳሌ ያህል ብንጠቅስ መልክ ለልሌው መልካሙ፣ ዉበቱ፣ ሞገስ ይባላል ፊቱ ለጠቆረ ደግሞ ብርሀኑ ፀሀዩ ደመቀ እጁ ለማይፈታው ስግብግብ ደግሞ ቡሩክ ስጦታው ወዘተ በማለት ከተግባር ጋር ፈፅሞ የማይገናኝ ስሞች ያላቸው ግለሰቦች በኢትዮጵያችን ብዙዎች ናቸው በእርግጥም […]

Read More →
Latest

በሀገሩም ሆነ በስደት በሰላም ሰርቶ ለመኖር ያልታለው የኢትዬጵያ ህዝብ

By   /  March 21, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሀገሩም ሆነ በስደት በሰላም ሰርቶ ለመኖር ያልታለው የኢትዬጵያ ህዝብ

ዳዊት ደመላሽ ( ኖርዌይ )  ይህንን ዜና ያልሰማ  ኢትዬጵያዊ   ያለ አይመስለይም  ምን አልባት በጉዞ ላይ የነበራችሁ ወይንም በያዝነውና ባጋመስነው በፋሲካ ጾም በሱባኤ ላይ ሆናችው ከኮመፒውተሮቻችው የራቃችው ልትሆኑ ትችላላችው  በያዝነው ሳምንት ላይ ከወደ ኩዌት አንድ ልብ የሚሰብር ዜና በፌስ ቡክ እና በትዊተር የተመለከትነው ይህን ዜና እንደተመለከትኩ አንድ የማውቀው ጓደኛዬ ከሁለት ዓመት በፊት በኮንትራት ሄዶ ስለነበር በቀጥታ […]

Read More →
Latest

ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ከአውሮፓ ህብረት የ13ሚ. ብር ድጋፍ አገኙ

By   /  March 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ከአውሮፓ ህብረት የ13ሚ. ብር ድጋፍ አገኙ

ያሬድ ዘለቀ Lamb ለሚለው ፊልሙ 12ሚ. ብር አግኝቷል የኃይሌ ገሪማ “የጡት ልጅ” ቀረፃ  በሰኔ ወር ይጀመራል የሁለቱም ፊልሞች ቀረፃ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው  ታዋቂው ኢትዮጵያዊ የፊልም ፕሮዱዩሰርና ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ሃይሌ ገሪማ፤ “የጡት ልጅ” በሚል ርዕስ ለሚሰሩት አዲሱ ፊልማቸው የሚውል የ500 ሺህ ዩሮ (13ሚ. ብር ገደማ)  ድጋፍ ከአውሮፓ ህብረት አፍሪካን ካረቢያን ፓሲፊክ ፈንድ ያገኙ ሲሆን በፈረንሳይ የሚኖረው […]

Read More →
Latest

Ethiopia’s clothes firms aim to fashion global sales

By   /  March 20, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia’s clothes firms aim to fashion global sales

By James JeffreyAddis Ababa, Ethiopia BBC Yefikir Design’s clothes are handmade from cotton Continue reading the main story Ethiopian fashion designer Fikirte Addis kneels down and wraps a tape measure around the waist of a customer, before scribbling on a piece of paper on which the outline of a flowing gown takes shape. The customer, […]

Read More →
Latest

መኢአድ የቅድመ ውህደት ፊርማውን አደናቀፈ

By   /  March 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መኢአድ የቅድመ ውህደት ፊርማውን አደናቀፈ

                          አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)                                                        UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) በመኢአድ በኩል የቀረበው ቅድመ ውህደት ያለመፈረም ሰበብ አሳዛኝና የሕዝቡን ጥያቄ ያኮሰሰ ነው!! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ  ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ   አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ለረዥም ዓመታት የሕዝብ ፍላጎትና […]

Read More →
Latest

አንድነት የአዲስ አበባ ህዝብ ‹‹ለእሪታ ቀን›› እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረበ

By   /  March 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድነት የአዲስ አበባ ህዝብ ‹‹ለእሪታ ቀን›› እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረበ

ዛሬ የአንድነት ዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ጽ/ቤት ስራ አስፈጻሚ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ በከተማይቱ ደማቅ ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡‹‹ኢህአዴግ አገር የመምራት ብቃት እንደሌለው አዲስ አበባ ማሳያ ናት››የሚል ርእስ የተሰጠው መግለጫ ከተማይቱ 1)በውሃ እጦት 2)በኤሌክትሪክ ሀይል መቆራረጥ 3)በትራንስፖርት ችግር 4)በልማት ሰበብ በሚፈርሱ መኖሪያዎችና የንግድ ሱቆች የተነሳ ዜጎች እየተበደሉ በመሆናቸው 5)በስልክ መስመር […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar