www.maledatimes.com 2014 - MALEDA TIMES - Page 52
Loading...
You are here:  Home  >  2014  -  Page 52
Latest

በሃይል ግንባታ ሰበብ በህዝብ ላይ መንግስታዊ አሻጥር እየተፈፀመ ነው::

By   /  March 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሃይል ግንባታ ሰበብ በህዝብ ላይ መንግስታዊ አሻጥር እየተፈፀመ ነው::

መብራት ውሃ የስልክና የኢንተርኔት ኔትወርክ አገልግሎቶች መብቶች ከአብዮታዊ ጥያቄዎች ጋር ደምረናቸዋል:: አዲስ አበባ‹‹ለእሪታ ቀን››ትዘጋጅ ዘንድ ጥሪ ተደርጓል ምንሊክ ሳልሳዊ ፖለቲካው የፖለቲካ ፓርቲዎች ማን እንደጠራቸው አይታወቅ ያንጫጩታል….ወያኔም ማን እንደወከላት አይታወቅ ፖለቲካዊ ማጭበርበር እና ኢኮኖሚያዊ ደላልነትን አፋፍማዋለች::ለጋሽ አገሮች ከእኛ የሚያገኙት ብሄራዊ ጥቅም ሞቅ ባለ ቁጥር ኢኮኖሚያችሁ በመቶ ይህን ያህል አድጓል ይሉናል:: ወይ ፍርጃችን አቤቱታችን ከፖለቲካ ነጻነት እና […]

Read More →
Latest

Ethiopian peoples are dramatized by regimes and ruled by one ethnic group 5% of total populations:

By   /  March 20, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian peoples are dramatized by regimes and ruled by one ethnic group 5% of total populations:

  Reported by: Kumilachew Gebremeskel Ambov It was 6th Mar2014 on Thursday the program was prepared and co-ordinated by Frontline Club Oslo. The club has great contribution in preparing stage for different issues like debate, seminars and others which is critical and International conflicts among different countries. It is a great step for countries like […]

Read More →
Latest

Ethiopia Sees Output at Africa’s Biggest Power Plant by 2015

By   /  March 20, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia Sees Output at Africa’s Biggest Power Plant by 2015

By William Davison  Mar 20, 2014 Ethiopia will begin generating electricity within 18 months from what will be Africa’s largest power plant, the government said. The sale of 7.1 billion birr ($367 million) of bonds over the past three years to domestic investors, has contributed to the 27 billion birr spent so far on the […]

Read More →
Latest

ዘላለም እሼቴና አለምነው መኮንን ምንና ምን ናቸው? ታረቀኝ ሙጬ

By   /  March 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዘላለም እሼቴና አለምነው መኮንን ምንና ምን ናቸው? ታረቀኝ ሙጬ

“ከሰደበኝ ስድቤን አምጥቶ የነገረኝ” ይባላል፡፡ ዶክተር ዘላለም እሼቴ በተባለ ሰውዬ  በአማሮች ላይ ተጻፈ በተባለ አንድ አጭር ደብዳቤ ላይ ተመሥርቶ አድማሱ በላይ የሚባል ሌላ አቃቂረኛ የሰጠውን ተገቢና ወቅታዊ ግብረ-መልስ በአቡጊዳ ድረ ገፅ ላይ አነበብኩና እኔም በማውቀው ቋንቋ በአማርኛ ትንሽ መናገር አሰኘኝ፡፡ የዶክተሩን ጽሑፍ ያነበብኩት የእንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት አጠገቤ አስቀምጬ ከአንዴም ሁለቴና ሦስቴ ደጋግሜ ነው፤ አጭር በመሆኑም […]

Read More →
Latest

በታላቁ ሩጫ ተቃውሞ የታሰሩ ወጣቶች በዋስ እንዲወጡ ተወሰነ

By   /  March 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በታላቁ ሩጫ ተቃውሞ የታሰሩ ወጣቶች በዋስ እንዲወጡ ተወሰነ

በመደበኛ ፍርድ ቤት ክሴን እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ በማለት ቀበና ለሚገኘው የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ትናንት ጥያቄ አቅርቦ የነበረው ፖሊስ ዛሬ ማለዳ አስሩን ተጠርጣሪዎች ቀበና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አቅርቧል፡፡ በወጣቶቹ ላይ ክስ ለመመስረት የሚበቃ ወንጀል አለመገኘቱን በመጥቀስ ታሳሪዎቹ እንዲለቀቁ አቃቤ ህግ ለፖሊስ ምክር መስጠቱን የሰሙት ጠበቃ አቶ አለሙ ጎቤቦ ደምበኞቻቸው ያለ ዋስትና እንዲለቀቁና መዝገቡ እንዲዘጋ ቢከራከሩም […]

Read More →
Latest

2014 Bank of America Chicago Marathon Registration Opens Today

By   /  March 19, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on 2014 Bank of America Chicago Marathon Registration Opens Today

CHICAGO – Registration for the 2014 Bank of America Chicago Marathon opens today at noon Central Time at chicagomarathon.com. Registration will be conducted through a system of guaranteed entry options, as well as through a non-guaranteed entry lottery. The 37th annual event will take place on Sunday, October 12, and will welcome 45,000 registered participants to […]

Read More →
Latest

የጎሣ ግጭቶችና የአለም አቀፉ ማኅበረሰቡ ሚና

By   /  March 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጎሣ ግጭቶችና የአለም አቀፉ ማኅበረሰቡ ሚና

(ክፍል ሁለት) ከያሬድ ኃይለማርያም ብራስልስ፣ ቤልጂየም መጋቢት 11 ቀን 2006 የተባበሩት መንግሥታት በ1948 á‹“.ም. ባወጣው የሰብአዊ መብቶች ዓለም አቀፍ መግለጫ አንቀጽ 2 ላይ እያንዳንዱ ሰው በዘር፣ በቀለም፣ በቋንቋ፣ በሃይማኖት፣ በፖለቲካ ወይም በሌላ አስተያየት፣ በኅብረተሰብ ምንጭ፣ በሃብት፣ በትውልድ፣ ወይም በሌላ አቋም ምክንያት ምንም ዓይንነት ልዩነት ሳይደረግበት በመግለጫው ላይ በተጠቀሱት መብቶችና ነፃነቶች በእኩል የመጠቀም መብት እንዳለው የደነግጋል። […]

Read More →
Latest

የሃይማኖት እርጅና አያድርስ ይሄይስ አእምሮ

By   /  March 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃይማኖት እርጅና አያድርስ ይሄይስ አእምሮ

          ይህችን ጽሑፍ ባልጽፋት በወደድኩ፡፡ ግን ያበጠው ይፈንዳ እንጂ እጽፋታለሁ፡፡ በስንቱ ታፍኜ እዘልቀዋለሁ? ብዙ ሚዲያዎች እንደማይቀበሉኝ ከወዲሁ አምናለሁ፤ በዚያ ብቻ ከማሩኝም እሰዬው ነው – ትልቅ ዕድለኝነት፡፡ እውነት በጠፋችባትና ሀሰት በነገሠችባት ዓለማችን ውስጥ ለሺዎች ዓመታት ዜጎችን እሥረኛና ባሪያ አድርጎ እግር ከወርች በማሠር ኮድኩዶ ያስቀረን ጉዳይ ድንገት ተነስቶ መተቸት በትንሹ ውግዘትን ማስከተሉ የሚጠበቅ […]

Read More →
Latest

የአዳማ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ ወጣት ምርቱ ጉታ ታሰረ

By   /  March 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዳማ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ ወጣት ምርቱ ጉታ ታሰረ

በአዳማ ከተማ የአንድነት ፓርቲ ሰብሳቢ የሆነው ወጣት ምርቱ ጉታ ዛሬ መጋቢት 10 ቀን 2006 á‹“.ም ከጠዋቱ 3፡30 ገደማ በተለምዶ ዠቅአለ ተብሎ በሚጠራው ገበያ አካባቢ መታሰሩን የከተማዋ የአንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ወጣት ተስፋዬ ዋቅቶላ ለፍኖተ ነፃነት ገለፀ፡፡ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊው እንደገለፀው ዠቅአለ ተብሎ በሚጠራው ገበያ አካባቢ የሚገኙ አነስተኛ ነጋዴዎች የገበያ ስፍራው እንዲለቁ መጠየቃቸውን ተከትሎ ሲያሰሙ የነበረውን […]

Read More →
Latest

በጋዜጠኞች ላይ ያለ ማስረጃ የሚሰነዘሩ ውንጀላዎች ባስቸኳይ እንዲቆሙ እንጠይቃለን!

By   /  March 19, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጋዜጠኞች ላይ ያለ ማስረጃ የሚሰነዘሩ ውንጀላዎች ባስቸኳይ እንዲቆሙ እንጠይቃለን!

የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ (ኢጋመ) ETHIOPIAN JOURNALISTS FORUM (EJF) ** ** ** በጋዜጠኞች ላይ ያለ ማስረጃ የሚሰነዘሩ ውንጀላዎች ባስቸኳይ እንዲቆሙ እንጠይቃለን! ** ** ** ማህበራችን ጠቅላላ ጉባኤውን አካሂዶ የምዝገባ ሰርተፊኬት ለማግኘት የጀመረው እንቅስቀሴ በቅርቡ ከመንግስት አወንታዊ ምላሽ እንደሚያገኝ ተስፋ በማድረግ የተቋቋመለትን አላማ ለማሳካት እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞች መድረክ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችን መብትና ጥቅም ከማስጠበቅና የመናገር ነፃነትን ከማበረታታት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar