www.maledatimes.com 2014 - MALEDA TIMES - Page 55
Loading...
You are here:  Home  >  2014  -  Page 55
Latest

Ethiopia’s teff grain set to be the world’s next superfood

By   /  March 12, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopia’s teff grain set to be the world’s next superfood

Teff, a cultural  mainstay in Ethiopia, is poised to become the next quinoa – a grain superfood  suitable for gluten-free eaters. It is currently banned for export from Ethiopia  over concerns the nation’s citizens would be unable to afford the staple if  prices were to soar. AFP RELAXNEWS AFP Photo/Solan Gemechu A farmer winnows a […]

Read More →
Latest

የኛዎቹ አንቲገኖች ==============

By   /  March 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኛዎቹ አንቲገኖች ==============

የሠላማዊ ትግልን ምንነት እና ሁነት በጥልቀት ያጠኑ አንዳንድ የፖለቲካ ተንታኞች ወደ ጥንታዊ ግሪክ ኪናዊ- ትውፊት እስከማመላከት ይዘልቃሉ፡፡ የአንቲገንን ተግባር በምሳሌነት በማጣቀስ፡፡ በዚያ ዘመን ግሪክ በእርስ በርስ ጦርነት ትታመስ ነበር፡፡ እንዲያም ሆኖ በወቅቱ ሀገረ-ግሪክን ይገዛ የነበረው ኤዲፐስ ንጉስ፣ በእርስ በርስ ጦርነቱ የሞተ ማንኛውም ሰው አስከሬን እንዳይቀበር የሚል ቀጭን ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ የንጉሡ ከውሃ የቀጠነ ሕግ ያልተዋጠላት አንቲገን […]

Read More →
Latest

Reykjavik Plans to Start $2 Billion Ethiopian Power Project

By   /  March 12, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Reykjavik Plans to Start $2 Billion Ethiopian Power Project

By William Davison Reykjavik Geothermal, the Icelandic power-plant builder, plans to begin drilling in Ethiopia by July as part of a $2 billion project to develop the renewable energy source, Chief Operating Officer Gunnar Orn Gunnarsson said. Ethiopia’s government signed a deal with the Reykjavik-based company in October to build a power plant on an […]

Read More →
Latest

የሴቶች ንቁ ተሳትፎ ጉልህ ሚና ይኖረዋል።

By   /  March 11, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሴቶች ንቁ ተሳትፎ ጉልህ ሚና ይኖረዋል።

  ከኤደን መስፍን(ኖርዌይ)                          11-03-2014            በአንድ ሃገር የፖለቲካ ለውጥ ለማምጣት የህዝብ ሙሉ ተሳትፎ  አስፈላጊነቱ አጠያያቂ አይደለም። ከህብረተሰቡ ክፈል ደግሞ የሴቶች ንቁ ተሳትፎ  ጉልህ ሚና ይኖረዋል። በሃገራችንም ይህን ከጥንት እስካሁን በተግባር እያያየነው እንገኛለን።የንግስት ሳባ፤ የንግስት እሌኒ፤የእቴጌ ጣይቱ፤በአስራዘጠኝ ስልሳዎቹ የፊውዳል ስርአት ግርሰሳ የነበረ የሴቶች ተሳትፎ በአጠቃላይ ሴቶች  ለሃገራችን  ያደጉረትን ንቁ ተሳትፎ ያሳያል።በሌላ በኩል […]

Read More →
Latest

የጎሣ ፖለቲካ፣ የጎሣ ግጭቶች እና መዘዛቸው በኢትዮጵያ (በዘመነ ወያኔ)

By   /  March 11, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጎሣ ፖለቲካ፣ የጎሣ ግጭቶች እና መዘዛቸው በኢትዮጵያ (በዘመነ ወያኔ)

(ክፍል አንድ) ከያሬድ ኃይለማርያም ብራስልስ፣ ቤልጂየም፤       መጋቢት 1 ቀን 2006 á‹“.ም.   መግቢያ ይህ ጽሑፍ በኢትዮጵያ ላለፉት አስርት አመታት ጎሣና ኃይማኖትን መሰረት አድርገው በተደጋጋሚ ጊዜያት በተከሰቱት ግጭቶች ዙሪያ እና ግጭቶቹ ባስከተሉት ሰብአዊና ቁሳዊ ጉዳት ላይ የሚያተኩር ነው። በተለይም ከ1983 á‹“.ም. ወዲህ ጎሣን መሰረት ያደረገውን የኢሕአዴግ ፌዴራላዊ የመንግስት አወቃቀር ተከትሎ በአገሪቱ የተለያዩ ክልሎች ውስጥ የተከሰቱ ዋና […]

Read More →
Latest

አጣብቂኙ ከባድ ነው፡፡ ያደሩበት ጭቃ ከጭድ ይሞቃል ::

By   /  March 11, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አጣብቂኙ ከባድ ነው፡፡ ያደሩበት ጭቃ ከጭድ ይሞቃል ::

‪ምንሊክ ሳልሳዊ ፦ህዝብ በኢኮኖሚ ሲጐሳቆል፣ በፖለቲካ በደል ሲሰማውና በማህበራዊ ህይወቱ ያልተረጋጋ ከሆነ ደግ አደለም፡፡ በጥንቱ ማርክሳዊ አካሄድ ፖለቲካ ማለት የተጠራቀመው የኢኮኖሚ ይዘት ነፀብራቅ/መገለጫ እንደማለት ነው፡፡ በግድ አራምደዋለሁ ካሉ አንገት መቀጨት፣ መሰበር፣ መውደቅ፣ አልጋ ላይ መቅረት ይከተላል ማለት ነው፡፡ ለማደግ አቅጣጫ ያስፈልጋል፡፡ ከመዓቱ ለማምለጥ መፍጠንም ያስፈልጋል፡፡ አቅጣጫ ማወቅ ብቻ ሳይሆን መሮጥና መፍጠን ያስፈልጋል ስንል ግን፣ ከምን […]

Read More →
Latest

The New Tyranny

By   /  March 10, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on The New Tyranny

How development experts have empowered dictators and helped to trap millions and millions of people in poverty.William Easterly…

Read More →
Latest

በሃረር መብራት ሃይል ሰፈር ከ400 በላይ ቤቶች በእሳት ወደሙ ፣ቤቶቹን እና ንብረቶቻችንን እንዳናድን በፖሊስ ተከልክለናል የሃረር ነዋሪዎች

By   /  March 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሃረር መብራት ሃይል ሰፈር ከ400 በላይ ቤቶች በእሳት ወደሙ ፣ቤቶቹን እና ንብረቶቻችንን እንዳናድን በፖሊስ ተከልክለናል የሃረር ነዋሪዎች

ትናንትና የካቲት 30 ምሽት በሐረር መብራት ኃይል ተብሎ የሚታወቀው የገበያ ስፍራ የተነሳው የእሳት ቃጠሎ በቦታው የሚገኙ የንግድ ሱቆችን ሙሉ በሙሉ አውድሟል፡፡ ሸገር 102.1 አሁን (መጋቢት 1.2006) የ12 ሠዓት ባስተላለፈው ዜና የወደሙት ሱቆች 400 ይሆናሉ ብሏል፡፡ ሸገር በዜናው ከስፍራው ነዋሪዎችን አነጋግሮ ” እሳቱን እንዳናጠፋ በፖሊስ ተከልክለናል” ሲሉ አስደምጦናል፡፡ “ይህ ደግሞ የገበያ ማዕከሉ ሆን ተብሎ እንዲቃጠል መደረጉን […]

Read More →
Latest

“የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት ዘመቻ” ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com)

By   /  March 10, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት ዘመቻ” ግርማ ሞገስ (girmamoges1@gmail.com)

ሰኞ መጋቢት 1 ቀን 2006 (Monday, March 10, 2013) ይኽን ጽሑፍ እንድጽፍ ያነሳሳኝ ዐርብ የካቲት 28 ቀን (March 7, 2014) አንድነቶች “የሚሊዮኖች ድምፅ ለመሬት ባቤትነት” የሚል ህዝባዊ ንቅናቄ (ህዝባዊ ሰላማዊ ዘመቻ) በ14 ከተሞች {አዲስ አበባ፣ ደሴ፣ አዋሳ፣ አዳማ/ናዝሬት፣ መቀሌ፣ ደብረታቦር፣ ደብረ ማርቆስ፣ ድሬ ደዋ፣ ጅንካ፣ ቁጫ፣ አሶሳ፣ ነቀምት፣ ለገጣፎ፣ እና በተጓዳኝ ከተሞች ወልዲያ፣ ጋምቤላ፣ ም/አርማጨሆ(አብርሃ […]

Read More →
Latest

Unilever Plans Manufacturing in Ethiopia to Emulate Vietnam

By   /  March 10, 2014  /  AFRICA  /  Comments Off on Unilever Plans Manufacturing in Ethiopia to Emulate Vietnam

By William Davison March 10, 2014 Unilever (UNA), the world’s second-biggest consumer-products maker, plans to open a manufacturing plant in Ethiopia during the next year in a bid to emulate its expansion into Vietnam, a company official said. The London- and Rotterdam-based company is renting premises for a plant in the Chinese-built Eastern Industry Zone […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar