” የISIS ሽብር እርምጃ አንድ አደረገን እንጅ አልለያየንም! ”
የማለዳ ወግ ቅምሻ ልዩ ዘገባ … ” የISIS ሽብር እርምጃ አንድ አደረገን እንጅ አልለያየንም! “ * በሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአሸባሪው የ ISIS የእጭካኔ እርምጃ አዎገዙ ! * ” የሰው አራዊቶች እርምጃ ለዘመናት ተፋቅሮ ሳይለያይ የኖረው ኢትዮጵያዊ ሙስሊምና ክርስትያኑን አይለያየንም !” ከነዋሪው ድምጽ * በሳውዲ ሰማይ የኢትዮጵያ ሀዘን ለመግለጽ ባንዴራችን ዝቅ ብሎ በመውለብለብ ላይ ነው * […]
Read More →The Bandung Diamond Jubilee: Time to Rebuild World Order Based on a New Culture and Civilisation?
Inspiring Quote! “Every time history moves backwards or repeats itself, the cost rises. Every time history moves forwards, hope and possibility for the future rises.” (Anonymous) “This world is not democratic at all,” Galeano said in 2013. “The world is organized by the war economy and the war culture.” 1. Introduction On 18-24 April, 1955, […]
Read More →Islamic State Murders Spur Protests in Ethiopia’s Capital
William Davison, April 2015 Tens of thousands of people attended a government-organized protest in Ethiopia’s capital, Addis Ababa, three days after the Islamic State in Libya issued a video purporting to show the murder of about 30 migrants from the Horn of Africa nation. People at Wednesday’s demonstration, which was marked by clashes between youths […]
Read More →‘I’m lucky I made it’: Eritrean Woman in Migrant Shipwreck Tells of Her Terrifying Ordeal

EXCLUSIVE: ‘I’m lucky I made it’: Eritrean woman in iconic picture of dramatic migrant shipwreck tells of her terrifying ordeal
Read More →በችካጎ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ያዘጋጀው የሻማ ማብራት ስነ ስርአት በደማቅ ሁኔታ ተከናወነ
በቺካጎ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አዘጋጅነት የተከናወነው ለወገን ጸሎት መታሰቢያ እና የሻማ ማብራት ስነስርአት በደማቅ ሁኔታ ከፍተኛ ህዝብ በተገኘበት ተከናውⶈል ። በእንደዚህ ያለ ጊዜ ብቻም ሳይሆን ቀዳሚ ለሚሆኑ ነገሮች እና ለመልካም ጉዳዮችም ልንገናኝ ይገባናል የዛሬው መምጣታችሁ ሁላችንንም አስደስቶናል ሲሉ ፕረዚዳንቱ ተናግረዋል ።በመቀጠልም የኮሙኒቲው ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር እርቁ ይመር የስደትን አስከፊነት እና ከዛሬ ፵ አመታት በፊት የነበሩ ኢትዮጵያኖች […]
Read More →FORMER CIA AGENT: “THE ISIS LEADER ABU BAKR AL BAGHDADI WAS TRAINED BY THE ISRAELI MOSSAD”
BY ANAS CHIHAB IN INTERNATIONAL Related Post: National Cyber Security Center Manager Suspended After ‘Revealing’ that “ISIS Is A Zionist Plot“ The former NSA and CIA agent Edward Snowden revealed that the leader of the Islamic State of Iraq and Syria Abu Bakr Al Baghdadi was trained in Israel, various Iranien sources reported. Snowden added […]
Read More →በመላው አዲስ አበባ የኤሌትሪክ አገልግሎትም ሆነ የስልክ አግልግሎት በአሁን ሰአት ተቋርⶏል
በዛሬው እለት ብሶት የወለደውን ብሶታቸውን ለመግለጽ እና ለአለም መንግስታት ለማሳወቅ የወጡ ንጹሃን ዜጎች በኢትዮጵያ መንግስት በሚያስተዳድራቸው አጋዚ በተሰኘው ጨካኝ ሰራዊት ሲደበደቡ ውለዋል ይህም ክፈ ብሎ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች ህዝቡን ቀሰቀሱብኝ ሲል አቤቱታውን አሰምⶆል ይህም አልፎ ህዝቡን ከመደብደቡም በላይ ሰራዊቶቼ ተደብደዋል ሲሉ ኢሮ ኒውስ ፣ቢቢሲ እና ቺአኤአኤን የወያኔ መንግስት በንጹሃን ህዝቡ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን እና አግባብ […]
Read More →የወያኔ መንግስት በሌላ በአልታወቀ ፓርቲ ስም እራሱን መዝግቦ ተመራጮችን ሊያወዳድር እንደሆነ ተሰማ
በአዲስ አበባ ከተማ እና እንዲሁም በሌሎችም ክልል ከተሞች የወያኔ መንግስት ለሚቀጥለው ተመራጮችን በተለያዩ ክልሎች እና በአዲስ አበባ መስተዳድር ስሙ በውል በማይታወቅ የፖለቲካ ድርጅት ስም ተመራጮችን ሊያወዳድር እንደሆነ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል ፡; እንደምንጫችን ዘገባ ከሆነ የቤት ለቤት ምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ የወያኔን አውራውን ንብ እና ሌላም ተጨማሪ ፍላየር በማዘዋወር በመስጠት ላይ እና እኛን ካልመረጣችሁ በማለት […]
Read More →አንበሣን ፈርቼ ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ጠበቀኝ
ይሄይስ አእምሮ በዚያን ጊዜ ሰዎች ለመከራ አሳልፈው ይሰጧችኋል፤ ይገድሏችኋል፤ በስሜም ምክንያት በሕዝቦች ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፡፡ በዚያን ጊዜ ብዙዎች ሃይማኖታቸውን በመካድ ይሰናከላሉ፤ አንዱ ሌላውን አሳልፎ ይሰጣል፤ ሰዎችም እርስ በርሳቸው ይጣላሉ፡፡ ብዙ ሃሰተኞች ነቢያት ይነሣሉ፤ ብዙዎችንም ያሳስታሉ፤ ከክፋት ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች፡፡ እስከ መጨረሻ በትዕግስት የሚጸና ግን ይድናል፡፡ ለሕዝቦች ሁሉ ምሥክር እንዲሆን ይህ የእግዚአብሔር […]
Read More →ከአረብ ሀገር እስከ ደቡብ አፍሪካ የስደተኛው ሮሮና የመንግስት ቸልተኝነት ! ይድረስ ለክቡር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም
የማለዳ ወግ… ሀዘን የወለደው ደካማ ስሜት ፍርሃት ! * በጨለመው ሚያዝያ ፣ የጨነቀ እለት … =========== =========== =========== በማለዳው አነሳሴ እንደለመድኩት በስደቱ ዙሪያ ገብ የሆነውንና እየሆነ ስላለው ልሞነጫጭር ፣ ልብተከተክ አልነበረም … ከትናንት ከትናንት በስቲያ ጠዋት ፣ረፋድና ተሲያት ፣ ምሽት ፣ በደረቁ ሌሊት እያቅበጠበጠኝ ስልኬን አንስቸ ወደ ሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፒሊ ወደ ማትረጋው ቢንጋዚና ሚስራታ […]
Read More →