www.maledatimes.com 2015 - MALEDA TIMES - Page 19
Loading...
You are here:  Home  >  2015  -  Page 19
Latest

የተሰበረ ልብ ( እውነተኛ ታሪክ)

By   /  April 29, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የተሰበረ ልብ ( እውነተኛ ታሪክ)

Sara Rahel በልጅነታችን እኔና ወንድሞቼ ፀጉር ቤት ስላማንሰደድ ቤታችን ውስጥ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለን በአባታችን መርሃ ግብር አዘጋጅነት ፀጉራችንን ያስተካክለን የነበረውን የአክስቴን ልጅ ‘ጋሽዬን’ መቼም አልረሳውም !! (ጋሽዬ የመጠሪያ ስሙ ሳይሆን እኛ ለከበሬታ የምንጠቀምበት ነው!) እንጂ ስሙ በስተመጨረሻ ላይ ልፅፍ መነሻ ከሆነኝ ሰሞነኛ ጉዳይ በኋለ እናገራለሁ፦ ለጊዜው በጋሽዬ ልቀጥል:- በዛ በህፃንነታችን አእምሮ እይታ (ከ 7-10 […]

Read More →
Latest

…የጨርቆስ ወጣቶች እግዚአብሄር ከቁም ነገር ያብቃቸው።

By   /  April 28, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on …የጨርቆስ ወጣቶች እግዚአብሄር ከቁም ነገር ያብቃቸው።

  (ከፊልም ባለሙያው ያሬድ ሹመቴ ማስታወሻ) በትላንቱ ምሽት የሀዘን ቤት ቆይታዬ የሟቾቹ ቤተሰቦች ሲያጽናናቸው የሰነበተውን መላ ህዝብ እጅጉን ስሜት በሚነካ ሁኔታ አመስግነው አሰናብተዋል።ከሰማዕታቱ መሀል የአንዱ እናት (የብሩክ) የሆኑትም እንዲህ አሉ ” እኔ (ሀገሬ) ኢትዮጵያን በጣም አመሰግናታለው። ልጄ እንደሞተም አልቆጥረውም።….. በህይወት እንዳለ ነው የምቆጥረው። በጣም ደስ ብሎኛል። በናንተ ፊት መቆም የሚገባኝም አይደለሁም። (በልጄ ምክንያት) እዚህ በመቆሜም እግዚአብሄርን […]

Read More →
Latest

Afar Human Rights Organisation: Statement on the Situation of Ethiopians in South Africa, Libya and Yemen

By   /  April 27, 2015  /  AFRICA, ኣማርኛ  /  Comments Off on Afar Human Rights Organisation: Statement on the Situation of Ethiopians in South Africa, Libya and Yemen

The Afar Human Rights Organization would like to express our deep sorrow and pain on the gruesome crime committed on Ethiopians in Libya, South Africa and Yemen. These latest shocking inhuman killings of innocent Ethiopians in South Africa,.

Read More →
Latest

Citizens being tortured in and out of Ethiopia.

By   /  April 26, 2015  /  AFRICA, WEST AFRICA  /  Comments Off on Citizens being tortured in and out of Ethiopia.

Citizens being tortured in and out of Ethiopia. The 23 years undemocratic , corrupted and poor governance in Ethiopia made large number of people to migrate or exile. Some has fled the country fearing the political consequences and tortures by the savage Ethiopian dictatorial regime. While others made up their mind to abandon their country […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የፕላስቲክ ፋብሪካ በእሳት ጋየ

By   /  April 25, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የፕላስቲክ ፋብሪካ በእሳት ጋየ

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ አንድ የፕላስቲክ ፋብሪካ በእሣት መጋየቱን ከአዲስ አበባ የምትገኘው ይማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ወይዘሪት ኢትዮጵያ ገልጻለች። የአደጋው ምክንያቱ ምን ያልታወቀው ይሄው የፕላስቲክ ፋብሪካ በከፍተኛ ፍንዳታ እና በጥቁር ጭስ የታፈነ የእሳት ነበልባል እየወረደበት ይገኛል በማለት ገልጻለች በአሁን ሰአት ከሰላሳ ደቂቃ በላይ ቃጠሎው እየተከናወነ ሲሆን በከተማው በሚሰማው ከፍተኛ ድምጽ በመደናገጥ አብዛኞቹ ሰዎች ምን […]

Read More →
Latest

Ethiopian Nile Dam Study Warns on Safety, Urges Cooperation

By   /  April 25, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Ethiopian Nile Dam Study Warns on Safety, Urges Cooperation

William Davison, April 24 Ethiopia and Egypt “urgently” need to agree on the coordinated operation of their two large dams in the Nile River basin to ensure water is shared fairly during periods of reduced flows, a group of international experts said. Ethiopia is planning to complete the $4 billion state-funded Grand Ethiopian Renaissance Dam, […]

Read More →
Latest

Beyond Anger and Grief—A Call for Global Action

By   /  April 25, 2015  /  AFRICA  /  Comments Off on Beyond Anger and Grief—A Call for Global Action

April 24, 2015     The Global Alliance for the Rights of Ethiopians, (GARE) joins the hundreds of thousands of Ethiopians at home and in the Diaspora who were shocked and saddened by the savage beheading and heinous murder of 30 Ethiopian Christians in Libya. We are encouraged by the outpouring of indignation and condemnation […]

Read More →
Latest

ለአይሲስ ካለኝ ጥላቻ ባልተናነሰ “መንግስታችንን” ጠልቼዋለሁ Ethiopian victim Firiehiwot Nuri

By   /  April 25, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለአይሲስ ካለኝ ጥላቻ ባልተናነሰ “መንግስታችንን” ጠልቼዋለሁ Ethiopian victim Firiehiwot Nuri

ይህ ማስታወሻ የተጻፈው በሚያዚያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም “መንግስታችን” በጠራው የአይ.ሲ.ስ የአሸባሪ ቡድን በኢትዮጲያውያን ወንድሞቻችን ላይ የፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ ተቃውሞ ሰልፍ ስለደረሰብኝ ነገር ነው፡፡ በዚሁ ዕለት ከእህቴ ጋር በመሆን የተቃውሞ ተካፋይ ለመሆን ወደ መስቀል አደባባይ ሄደን ነበር…ሆኖም ብዙም ሳንቆይ የነበረው ድባብ ጥሩ ባለመሆኑ ወደ ቤታችን ተመለስን፡፡ ሰልፉ ከተበተነ፤ አካባቢው ጭር ካለ በኋላ ተመልሰን ወጣን፡፡ የነበርነው […]

Read More →
Latest

ምሥጋና ለሾባት ፋውንዴሽን ወልደማርያም ዘገዬ (አዲስ አበባ)

By   /  April 24, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ምሥጋና ለሾባት ፋውንዴሽን ወልደማርያም ዘገዬ (አዲስ አበባ)

  “Shoebat Foundation” የሚባል ክርስቲያኖች በአክራሪ ሙስሊሞች የሚደርስባቸውን ጥቃት እየተከታተለ የሚያጋልጥና ለመታደግም አቅሙ በፈቀደ የሚታገል ድርጅት አለ፡፡ የተቋቋመው ቀድሞ ሙስሊም በነበረና እምነቱን ወደ ክርስትና ሃይማኖት በለወጠ ሰው ነው፡፡ በፓኪስታንና አፍጋኒስታን ታሊባኖች፣ በአልቃኢዳዎች፣ በቦኮሃራም፣ በአልሻባቦችና በአይሲሶች ምሥኪን ክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸሙ ደባዎችንና ጭፍጨፋዎችን ዘወትር በድረገጹ ይዘግባል፤ የተከታይ አባላቱንና የኔ ዓይነት የሚዲያ ተከታታዮቹን ንቃተ ኅሊናም በልዩ ልዩ በሳል […]

Read More →
Latest

መድሐኒአለም ይፋረደኝ !

By   /  April 24, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on መድሐኒአለም ይፋረደኝ !

መድሐኒአለም ይፋረደኝ ! ================ ማጣቱ ዘልቆ ሳይጎዳኝ ፣ ድህነቱን ችየ በኖርኩኝ ፣ እህ ብየ ተመስገን ብየ ኑሮ በገፋሁኝ ፣ የመኖሬን ተስፋ ቀማችሁኝ ፣ ልጀን ወዳጀን ነጠቃችሁኝ  ፣ ደጋፊየ ጠዋሪየን በግፍ ቀማችሁኝ ! እኔማ  …. ደካማ እናት ነኝ ፣ ልጀን በጨካኞች በግፍ ያጣሁኝ ፣ አሳቢ ልጀን የተቀማሁ ፣ የጎደለብኝ ፣ እኔማ አድሜ ጠገብ ፣ ደከማ ነኝ  […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar