www.maledatimes.com 2017 - MALEDA TIMES - Page 38
Loading...
You are here:  Home  >  2017  -  Page 38
Latest

Analysis: 12 ways Trump’s decisions are impacting Africa

By   /  June 2, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on Analysis: 12 ways Trump’s decisions are impacting Africa

US President Donald Trump with African leaders at the recent G-7 Summit in Italy (Facebook / Uhuru Kenyatta) It has been only a few months since US President Donald Trump took office, and US-Africa relations have certainly not been the first priority on his to-do list. One Obama-era official has even gone as far as to […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ብሩክ፤ ከቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሳቢያ ለምን ከጋዜጠኛነት ሥራው ለመልቀቅ ግድ እንደተሰኘ ይናገራል

By   /  June 2, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጋዜጠኛ ብሩክ፤ ከቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሳቢያ ለምን ከጋዜጠኛነት ሥራው ለመልቀቅ ግድ እንደተሰኘ ይናገራል

Maleda Times Media Group   ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ፤ ከድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሳቢያ፤ እንደምን ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቴሌቪዥን ጋዜጠኛነት ሥራው ለመልቀቅ ግድ እንደተሰኘ ይናገራል:: “ከአርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን ጋር ያደረግኩት ቃለ ምልልስ እስካሁን እንዳይተላለፍ የተደረገበትን ምክንያት አላውቅም።” –  ብሩክ እንዳለ

Read More →
Latest

Dubai: No more 90 days tourist visa for Phillipines and Pakistan nationals

By   /  June 1, 2017  /  AFRICA, MIDDLE EAST  /  Comments Off on Dubai: No more 90 days tourist visa for Phillipines and Pakistan nationals

As of today, 1st of June, 90-day Dubai tourist visas will no longer be given to nationals of the Philippines and Pakistan. A memo was circulated earlier today by Dubai Immigration to all travel agencies instructing them to stop accepting applications for the 90 days tourist visa to those two nationalities and only allow 14 […]

Read More →
Latest

ደጃዝማች ባልቻ አባ-ነፍሶ

By   /  June 1, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ደጃዝማች ባልቻ አባ-ነፍሶ

ዳዊት ከበደ ወየሳ ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ የኢትዮጵያ ጀግኖች ታሪክ ሲነሳ፤ በግንባር ቀደም ከሚጠቀሱት መካከል ደጃዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ በዋናነት ይጠቀሳሉ። – በአባታቸው ኦሮሞ፣ በናታቸው የጉራጌ ተወላጅ የሆኑት ባልቻ ሳፎ (ባልቻ አባ ነፍሶ) በተለይ በ1888 ዓ.ም. በአድዋ ጦርነት ወቅት በአጼ ምኒልክ ስር ሆነው በመድፍ አስተኳሽነት በሰሩት ጀግንነት ይታወሳሉ። እኚህ ታላቅ ኢትዮጵያ ለአገራቸው እና ለኢትዮጵያ ህዝብ […]

Read More →
Latest

Courts Convict Politician, Editor After Facebook Posts: The Reporter

By   /  June 1, 2017  /  AFRICA  /  Comments Off on Courts Convict Politician, Editor After Facebook Posts: The Reporter

Ethiopian Railway Corporation Each week, The Messenger will summarize key stories from Ethiopia tracking economic and political developments. Reuters: Ethiopia cuts off internet after high school exam leaks Aaron Maasho, June 1 Ethiopia cut off internet access nationwide until at least June 8 to try to stop cheats from posting high school exam papers on […]

Read More →
Latest

Change !!! Change !!! CHANGE !!! Ever change !!! Spectacular Change in ETHIOPIA, Now!

By   /  June 1, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on Change !!! Change !!! CHANGE !!! Ever change !!! Spectacular Change in ETHIOPIA, Now!

Proclamation of change …. !!! Inibilitewi blast! Yigošemi drums! Solomon heard. Email: – solomontessemag@gmail.com www.semnaworeq.blogspot.com I repeat. I repeated !!! “A declaration, proclaimed !!!” inibilitewi iyetenefe, negeritumi iyetegošeme, looked at her for a long time volunteer on the road !!! Long journey, struggle āšich’ereshuni trip, now inijemirewi. Yes !!! Negeritu yigošemi !!! Inibilitewimi blast !!! […]

Read More →
Latest

ከቴዎድሮስ እስከ ቴድሮስ – በኤፍሬም ማዴቦ

By   /  June 1, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከቴዎድሮስ እስከ ቴድሮስ – በኤፍሬም ማዴቦ

(እዚህ ጽሁፍ ዉስጥ ያለዉ ሃሳብ ሁሉ ዬኔ ዬኔና የኔ ብቻ ነዉ) ዕለቱ ሰኞ ነዉ . . . .  ሰኞ ሚያዚያ 6 ቀን 1860 ዓም። እቺ ቀን “ መቅደላ አፋፉ ላይ ጩኸት በረከተ የሴቱን አናዉቅም፥ ወንድ አንድ ሰዉ ሞተ” ተብሎ የተገጠመላት ቀን ናት። እቺ ቀን ኢትዮጵያ ዘለዓለማዊ ጀግናዋን ያገኘችበትም ያጣችበትም ቀን ናት። እቺ ቀን ቴዎድሮስ የሞተብንም […]

Read More →
Latest

“እውቁ ፖለቲከኛ አሰፋ ጫቦ አረፉ!” በአክሱማዊት ተሠማ

By   /  April 24, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on “እውቁ ፖለቲከኛ አሰፋ ጫቦ አረፉ!” በአክሱማዊት ተሠማ

አንጋፋ ጸሓፊ፤ ማራኪ ተናጋሪ እና አንደበተ ርቱእ የፖለቲከኛና የሕግ ምሁር የነበሩት አቶ አሰፋ ዳላስ ቴክሳስ ሆስፒታል ውስጥ ሲታከሙ ቆይተው በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። : አቶ አሰፋ በሕይወት በነበሩበት ወቅት ባሳሰቡት መሰረት አስከሬናቸው ወደ ሃገር ቤት ተልኮ የሃገራቸውን አፈር እንደሚቀምስ ተገልጿል:: : አቶ አሰፋ ማን ናቸው? የሚለውን በጥቂቱ ላስቃኛችሁ! : ➊.”የትምህርትና ሌሎች ሁኔታቸው!” : […]

Read More →
Latest

በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! ክንፉ አሰፋ

By   /  April 6, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! ክንፉ አሰፋ

    “ደሳለኝ” ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሜድያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ  ጫካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት፣ አስገደ ገብረስላሴ በ45 ብር ገዝቶ ለወያኔ ማጓጓዣ ይሆን ዘንድ አበረከተ። ይህ  “ደሳለኝ”  የሚባለው አህያ ከባድ ጭነት እየተሸከመ ያገለግላቸው ነበር። በአንድ ወቅት በጦርነት ተሸነፉና ይዘውት የነነበረውን  ስፍራ  ለቅቀው ተበታተኑ። ከቀናት በኋላ አንዳንዶቹ ወደቀድሞ ምሽጋቸው ተመልሰው ለመምጣት እንኳን ሲቸገሩ ደሳለኝ […]

Read More →
Latest

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እና የህዝቡ ዝምታ

By   /  March 30, 2017  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እና የህዝቡ ዝምታ

                በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ ብዙዎቻችን የተለያዩ አስተያየቶችን ስንሰጥ ቆይተናል ሆኖም ግን ማህበረሰባችን በሃገሩ ላይ እያለ ዝምታውን የመረጠበት ዋነኛ ምክንያት ለለውጥ የሚያነሳሳው የፖለቲካ ፓርቲ ስለሌለ ሳይሆን ፤ በፖለቲካ ፓርቲዎች ባለመተማመኑ እና ብዙ ጊዜ የተቃዋሚ ፖለቲከኞች ጊዜአዊ ስሜታቸውን ከተነፈሱ በኋላ ለሚመጣው ማንኛውም ነገሮች ሃላፊነታቸውን መውሰድ ስለማይፈልጉ እና ለለውጥ ጥረት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar