www.maledatimes.com January, 2019 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  January  -  Page 3
Latest

ኦዴፓና ኦነግ በመሀላቸው የተፈጠሩትን ችግሮች ለመፍታት ተስማሙ

By   /  January 24, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦዴፓና ኦነግ በመሀላቸው የተፈጠሩትን ችግሮች ለመፍታት ተስማሙ

ኦነግ ሠራዊቱ ትጥቁን ለአባ ገዳዎችና ለአገር ሽማግሌዎች ያስረክባል አለ ስምምነቱን ለማስፈጸም 71 አባላት ያሉት ኮሚቴ ተቋቁሟል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ለወራት ሲወዛገቡ የቆዩት የክልሉ ገዥ ፓርቲ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦዴፓ) እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)፣ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ኅብረት ባዘጋጀው የዕርቀ ሰላም ውይይት ላይ ችግሮቻቸውን ለመፍታት ከስምምነት ደረሱ፡፡ ማክሰኞ ጥር 14 ቀን 2011 ዓ.ም. በአዲስ አበባ […]

Read More →
Latest

አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ተያዙ

By   /  January 24, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ተያዙ

የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ በረከት ስምኦንና የጥረት ኮርፖሬት ዋና አስፈጻሚና የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ)፣ ዛሬ ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ሁለቱ ነባር የኢሕአዴግ አመራሮች በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ በጥረት ኮርፖሬሽን ፈጽመውታል በተባለው የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ አቶ በረከትና አቶ ታደሰ የተያዙት አዲስ አበባ […]

Read More →
Latest

ኮሪያ ሆስፒታል በሕፃን ልጅ ላይ ከባድ የሕክምና ስህተት በመፈጸም የ23.6 ሚሊዮን ብር ክስ ቀረበበት

By   /  January 24, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኮሪያ ሆስፒታል በሕፃን ልጅ ላይ ከባድ የሕክምና ስህተት በመፈጸም የ23.6 ሚሊዮን ብር ክስ ቀረበበት

የሽንት ቧንቧ ችግር (Hypospedia) ሕክምና ለማግኘት ገብቶ ቀዶ ሕክምና ከተደረገለት በኋላ፣ ሕክምና በተደረገበት ጠረጴዛ ላይ እያለ ወደ ሳንባው የተላከ መተንፈሻን ቱቦ በመንቀል ሕፃኑ ሙሉ ለሙሉ ፓራላይዝድ (መንቀሳቀስ እንዳይችል) አድርጓል የተባለው የኮሪያ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ የ23.6 ሚሊዮን ብር የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተበት፡፡ ጉዳት የደረሰበት ሕፃን እዩኤል ፍሬው የሁለት ዓመት ከአራት ወር ሕፃን መሆኑንና ወደ ሆስፒታሉ ሄዶ የነበረው […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስለ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ተናገሩ !

By   /  January 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስለ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ተናገሩ !

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ወደ አውሮጳ አቅንቷል

By   /  January 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ወደ አውሮጳ አቅንቷል

የአለም አቀፍ የኢኮኖሚክ ፎረም ለመሳተፍ በዛሬው እለት ወደ አውሮጳ ማቅናታቸው ይታወቃል ፣ክጥቂት ሰአታት በፊት በጣልያን አየር ማረፊያ በሰላም መድረሳቸው ታውቋል።

Read More →
Latest

የክልሎች አስተያየት አልተጠየቀበትም ተብሎ ተቃውሞ የቀረበበት የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ

By   /  January 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የክልሎች አስተያየት አልተጠየቀበትም ተብሎ ተቃውሞ የቀረበበት የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ

የክልሎች አስተያየት አልተጠየቀበትም የሚል ተቃውሞ የተሰነዘረበት የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ ፀደቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ ጥር 9 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ላይ የቀረበው የስደተኞች ጉዳይ አዋጅ ከምክር ቤቱ አባላት ትችቶች የተሰነዘረበት ሲሆን፣ አዋጁን በዝርዝር ተመልክቶ የውሳኔ ሐሳብ እንዲያቀርብ ኃላፊነት የተሰጠው የሕግ፣ ፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልል መንግሥታትን ማወያየት ሲገባው ይኼንን […]

Read More →
Latest

ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና ስኳር ኮርፖሬሽን በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩ 16 ግለሰቦች ክስ ተቋረጠ

By   /  January 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና ስኳር ኮርፖሬሽን በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩ 16 ግለሰቦች ክስ ተቋረጠ

ፖለቲካ የስኳር ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት በሞት ተለዩ በሐምሌ ወር 2009 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው ላለፉት 17 ወራት በእስር ላይ ሆነው ሲከራከሩ የከረሙት፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣንና የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን የተለያዩ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች የነበሩ 16 ግለሰቦች ክስ ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ፡፡ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ የተሰጠላቸው […]

Read More →
Latest

የከተማዋን መሠረተ ልማት የሚመሩ ተቋማት በቦርድ መተዳደራቸው ቀርቶ በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ሥር ሊመሩ ነው

By   /  January 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የከተማዋን መሠረተ ልማት የሚመሩ ተቋማት በቦርድ መተዳደራቸው ቀርቶ በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ሥር ሊመሩ ነው

በግንባታ ሥራ የሚሳተፉ ተቋራጮች ምዘና ይካሄድባቸዋል ተብሏል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እስካሁን ሲያጋጥሙ የቆዩትን የመሠረተ ልማት ግንባታዎች መጓተት ለማስቀረት የሚረዳውን አሠራር ይፋ በማድረግ፣ ከዚህ ቀደም በቦርድ ይመሩ የነበሩ የቤቶች ልማት፣ የመንገድና የግንባታ ተቋማትን በከንቲባ ጽሕፈት ቤት ሥር እንዲመሩ መወሰኑን ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) አስታወቁ፡፡ በቤቶች፣ በውኃና በመንገድ ግንባታ መስክ ከተሰማሩ ተቋራጮችና አማካሪዎች ጋር በተካሄዱ […]

Read More →
Latest

የነዳጅ ኩባንያዎች በዱቤ የወሰዱትን በቢሊዮን የሚቆጠር ዕዳ እየከፈሉ አለመሆኑ ተገለጸ

By   /  January 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የነዳጅ ኩባንያዎች በዱቤ የወሰዱትን በቢሊዮን የሚቆጠር ዕዳ እየከፈሉ አለመሆኑ ተገለጸ

ነዳጅ ድርጅት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጋር እየተነጋገርኩ ነው ብሏል ለዓመታት ነዳጅ በዱቤ እየተረከቡ ሲያከፋፍሉ የቆዩ የነዳጅ ኩባንያዎች በዱቤ የወሰዱትን ነዳጅ ከሸጡ በኋላ ገንዘቡን እየመለሱ ባለመሆኑ፣ በቢሊዮን የሚቆጠር የመንግሥትና የሕዝብ ሀብት ለመሰብሰብ ከፍተኛ ችግር ማጋጠሙ ተመለከተ፡፡ ከኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ድርጅቱ ለግል ነዳጅ አከፋፋይ ኩባያዎች ነዳጅ በዱቤ ሲሸጥ ቆይቷል፡፡ በዚህ መሠረትም በገበያ […]

Read More →
Latest

በተቀናጀ መንገድ የሚመሩ ፀረ ለውጥ አስተሳሰቦች ለአገራዊ ለውጡ ተግዳሮት እንደሆኑ ኢሕአዴግ አስታወቀ

By   /  January 20, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በተቀናጀ መንገድ የሚመሩ ፀረ ለውጥ አስተሳሰቦች ለአገራዊ ለውጡ ተግዳሮት እንደሆኑ ኢሕአዴግ አስታወቀ

አሁን በአገሪቱ እየተከናወነ ያለው የለውጥ እንቅስቃሴ ምንም እንኳን ጥልቅ፣ ሰፊና ትልቅ ተስፋን ይዞ የመጣ ቢሆንም በተቃራኒው ሥጋቶች እንዳሉበት ‹‹ሕዝባዊ መሠረት የሌላቸው ፀረ ለውጥ አስተሳሰቦች በተቀናጀ መንገድ እየተመሩ ተግዳሮት ሆነውበታል፤›› ሲል፣ የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መገምገሙን የግንባሩ ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የግንባሩ ሊቀመንበር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ከተመረጡ ወዲህ ሁለተኛ ስብሰባውን ያደረገው የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ፣ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar