Read Time:19 Second
የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ በረከት ስምኦንና የጥረት ኮርፖሬት ዋና አስፈጻሚና የኢሕአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል የነበሩት አቶ ታደሰ ካሳ (ጥንቅሹ)፣ ዛሬ ጥር 15 ቀን 2011 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ ሁለቱ ነባር የኢሕአዴግ አመራሮች በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ በጥረት ኮርፖሬሽን ፈጽመውታል በተባለው የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው እንደሆነ ተሰምቷል፡፡ አቶ በረከትና አቶ ታደሰ የተያዙት አዲስ አበባ በሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ነው ተብሏል፡፡


Wondering where the comments are? We encourage you to use the share buttons below and start the conversation on your own!
- Email a link to a friend (Opens in new window) Email
- Share on Facebook (Opens in new window) Facebook
- Share on X (Opens in new window) X
- Share on LinkedIn (Opens in new window) LinkedIn
- Share on Pinterest (Opens in new window) Pinterest
- Share on Tumblr (Opens in new window) Tumblr
- Print (Opens in new window) Print



Print
Email
Average Rating