www.maledatimes.com March, 2019 - MALEDA TIMES - Page 3
Loading...
You are here:  Home  >  2019  >  March  -  Page 3
Latest

ሃኒከን ብሪወሪስ አክሲዮን ማኅበር የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተበት

By   /  March 26, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሃኒከን ብሪወሪስ አክሲዮን ማኅበር የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተበት

ከስድስት ዓመታት በፊት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ነባር የቢራ ፋብሪካዎችን በመግዛትና አዳዲስ ፋብሪካዎችን በመገንባት፣ የተለያዩ የቢራ ዓይነቶችን በማምረት ላይ የሚገኘው ሃኒከን ብሪወሪስ አክሲዮን ማኅበር የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተበት፡፡ አክሲዮን ማኅበሩ የተከሰሰው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 22ኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት ሲሆን፣ ክሱ የተመሠረተበት በኤጀንትነትና ምርቶቹን በማከፋፈል አብረውት ይሠሩ በነበሩት አቶ ሰለሞን ግዛው በሚባሉ ግለሰብ መሆኑን […]

Read More →
Latest

እነ አቶ በረከት ስምዖን ፍርድ ቤት ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን እንዲያስከብርላቸው ጠየቁ

By   /  March 26, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on እነ አቶ በረከት ስምዖን ፍርድ ቤት ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን እንዲያስከብርላቸው ጠየቁ

ከጥረት ኮርፖሬት ኩባንያዎች ጋር በተያያዘ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ ታስረው የሚገኙት አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ፣ ወደ ፍርድ ቤት ሲገቡና ሲወጡ ክብረ ነክ ስድብ እየተሰነዘረባቸው መሆኑን ገልጸው፣ ፍርድ ቤቱ ሕገ መንግሥታዊ መብታቸውን እንዲያስከብርላቸው ጠየቁ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ ለባህር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት እንዳመለከቱት፣ የአማራ ክልል ሕዝብ በሕግና […]

Read More →
Latest

የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት የ11.3 ሚሊዮን ብር የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተባቸው

By   /  March 26, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት የ11.3 ሚሊዮን ብር የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተባቸው

ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አንዱ የሆነው የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ባለቤት፣ የ11.3 ሚሊዮን ብር ዕዳ የፍትሐ ብሔር ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ከትምህርት ዘርፍ በተጨማሪ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ሥራዎች ላይ ተሰማርተው የሚገኙት፣ የዩኒቨርሲቲው ባለቤት አቶ ድንቁ ደያሳ የተከሰሱት፣ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 21ኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት ነው፡፡ አቶ ድንቁ ክሱ የተመሠረተባቸው ናፍያድ ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በሚል […]

Read More →
Latest

የአውሮፕላን አደጋው ምርመራ ውጤት በዚህ ሳምንት ይፋ ይደረጋል

By   /  March 26, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአውሮፕላን አደጋው ምርመራ ውጤት በዚህ ሳምንት ይፋ ይደረጋል

የአውሮፕላን አደጋው ምርመራ ውጤት በዚህ ሳምንት ይፋ ይደረጋል የአሜሪካ መንግሥት ዲፕሎማሲያዊ ጫና እያደረገ ነው መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ማለዳ አደጋ የደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ   737-8 ማክስ አውሮፕላን ላይ በመካሄድ ላይ ያለው የአደጋ ምርመራ የመጀመርያ ደረጃ ሪፖርት በተያዘው ሳምንት ይፋ ይደረጋል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሐሙስ መጋቢት 12 ቀን 2011 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ የአደጋ ምርመራ […]

Read More →
Latest

አሸባሪው የኢሳት ሚዲያ በግዮን መጽሄት እይታ

By   /  March 24, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on አሸባሪው የኢሳት ሚዲያ በግዮን መጽሄት እይታ

Read More →
Latest

የዓለማየሁ ታደሰ የጥበብ ጉዞ በጨረፍታ

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዓለማየሁ ታደሰ የጥበብ ጉዞ በጨረፍታ

ʻባቢሎን በሳሎንʼ በኢትዮጵያ የቴአትር ኢንዱስትሪ ታሪክ ውጤታማና መድረክ ላይ ብዙ ከቆዩት መካከል ይመደባል። በርግጥ ቴአትር ተመልካች ሆኖ ባቢሎን በሳሎንን ያልተመለከተ ማግኘት ከባድ ነው። የቴአትሩ ሥም በተነሳ ቁጥር አንድ የማይረሳ ተዋናይ ቢኖር ዓለማየሁ ታደሰ ነው። ሐረር ተወልዶ ያደገው ዓለማየሁ ታደሰ ወደ ፊልም ኢንዱስትሪ በጥልቀት ከመግባቱ በፊት ሰዎች የበለጠ የሚያውቁት በቴአትሮች ላይ በሚጫወታቸው ገፀ ባሕሪያት ነበር። ከሌሎች […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ 200 ህፃናት በጉዲፈቻ የሚያሳድጓቸውን ወላጆች እየጠበቁ ነው

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ 200 ህፃናት በጉዲፈቻ የሚያሳድጓቸውን ወላጆች እየጠበቁ ነው

በከተማዋ ኹለት መቶ የሚሆኑ ወላጅ አልባ ህፃነት በጉዲፈቻ የሚያሳድጋቸውን ቤተሰብ እየተጠባበቁ መሆኑን የከተማዋ ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ።የህፃናት ድጋፍ ኢንስፔክሽን ዳይሬክተር ገነት ጴጥሮስ እንደተናገሩት ቢሮው በዚህ ዓመት ብቻ በጉዲ ፈቻ እንዲያድጉ 94 ወላጅ አልባ ህፃናትን ለተለያዩ ቤተሰቦች ሰትቷል። 96 ህፃናትን ደግሞ በአደራ መልክ ለአደራ ቤተሰብ እንዳስረከቡ ያሳወቁት ዳይሬክተሯ በቅርቡ ወደ አሳዳጊ ወላጆቻቸው የሚሔዱ 50 […]

Read More →
Latest

ተጨማሪው በጀት ከብድር ፖሊሲው ጋር ይጋጫል ተባለ

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on ተጨማሪው በጀት ከብድር ፖሊሲው ጋር ይጋጫል ተባለ

በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተወስኖ ወደ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተላከው የፌደራል መንግስት የ2011 ተጨማሪ በጀት ከኢትዮጵያ የብድር ፖሊሲ ጋር ይጋጫል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ተቃውሞ አነሱ። የሚንስትሮች ምክር ቤት የካቲት 23/2011 በነበረው 64 መደበኛ ስብሰባ ለተያዘው በጀት ዓመት የ34 ቢለዮን ብር የሚጠጋ ተጨማሪ በጀት ላይ የይሁንታ ውሳኔ ባማሳለፍ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቤት […]

Read More →
Latest

በጌዲኦ የተፈናቃዮች ሰብኣዊ ቀውስ ሕዝቡን አስቆጣ

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጌዲኦ የተፈናቃዮች ሰብኣዊ ቀውስ ሕዝቡን አስቆጣ

• ኮሚሽኑ ድጋፍ እንዳደርግ የተጠየኩት መጋቢት 1 ነው ብሏል ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ የተፈናቀሉ የጌዲኦ ተወላጆች ላይ የደረሰው የሰብኣዊ ቀውስ መንግሥት ትኩረት ነፍጎታል በሚል ሕዝቡን አስቆጣ። የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በግጭት ምክንያት በቅርቡ ለተፈናቀሉ 54 ሺሕ በላይ ዜጎች ድጋፍ እንዳደርግ የተጠየኩት መጋቢት 1/2011 ነው ብሏል። ከወራት በፊት በኦሮሚያ ምዕራብ ጉጂና በደቡብ ጌዲኦ አዋሳኝ […]

Read More →
Latest

የሞጆ ደረቅ ወደብ በፈታሽ እጥረት ምክንያት ደንበኞቹ እየተጉላሉበት ነው

By   /  March 23, 2019  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሞጆ ደረቅ ወደብ በፈታሽ እጥረት ምክንያት ደንበኞቹ እየተጉላሉበት ነው

በሞጆ ወደቅ ወደብ የፈታሾች እጥረት የፈጠረው መጉላላት አስመጪዎችን እያማረረ ነው ሲሉ፣ የወደቡ ደንበኞች ለአዲስ ማለዳ ቅሬታቸውን አሰሙ። ከዚህ ቀደም በደረቅ ወደቡ በቀን እስከ 200 ኮንቴነር ይፈተሽ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ቁጥሩ ከ300 እስከ 400 ኮንቴነር ከፍ ብሏል። ፍተሻ የሚደረግባቸው ኮንቴነሮች ቁጥር ይጨምር እንጂ፣ የእቃዎቹ ብዛት እና የሰው ኃይሉ አለመመጣጠን አስመጪዎችን እንዳስመረረ ነው ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar