www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 111
Latest

ፍቃዱ በቀለ ዛሬ ከእስር ተፈታ አበበ ቁምላቸውም በዋስ እንዲወጣ ታዟል

By   /  August 6, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍቃዱ በቀለ ዛሬ ከእስር ተፈታ አበበ ቁምላቸውም በዋስ እንዲወጣ ታዟል

——— የቀድሞ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ የአዲስ አበባ ወጣቶች ም/ሰብሳቢ የነበረው እና የዛሬ 20 ቀን በሽብር ወንጀል ተርጥሮ፣ ‹‹ሰዎችን ለግንቦት ሰባት በመመልመል ወደኤርትራ ትልክ ነበር›› የተባለው ፍቃዱ በቀለ ዛሬ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ገደማ በዋስ ከታሰረበት ካሳንችስ ስድስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ተፈታ፡፡ በተጨማሪም በተመሳሳይ ክስ ተጠርጥሮ ከ25 ቀናት በላይ በዚሁ ፖሊስ ጣቢያ ታስሮ የነበረው የቀድሞ አንድነት እና […]

Read More →
Latest

የአብዮቱ ዘመን ..አባ መላ.. ጓድ ቆምጬ አምባው ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው( Abebayhu Gebeyaw) ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ

By   /  August 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአብዮቱ ዘመን ..አባ መላ.. ጓድ ቆምጬ አምባው ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው( Abebayhu Gebeyaw) ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ

ክፍል አንድ(1) .. በ60 ቀን ማንበብና መፃፍ ያልቻለ ፖሊስ ይባረራል.. ተብሏል ብለው ዋሽተዋል – ለምን? የወረዳ አስተዳዳሪ ሆነው አዛባ ይዝቁ ነበር – ኮሎኔል መንግሥቱ ሲቆጧቸው ምን መለሱ? የደርግ ባለስልጣን የነበሩትን የኮንስትራክሽን ሚኒስትር የካሣ ገብሬን ቦርጭ ሲያዩ ምን አሉ? በ13 ዓመት የወረዳ አስተዳዳሪነት የሠሩትን ይናገራሉ የሶሻሊዝምን ርዕዮተ ዓለም በ1960ዎቹ ማብቂያ ላይ በአገራችን ያስተዋወቁት የደርግ ባለስልጣናት ሶሻሊዝምን […]

Read More →
Latest

ሐምሌ እና አሚና ከአሚና/ላሊበላ ጋር ጨዋታ አበባየሁ ገበያው

By   /  August 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሐምሌ እና አሚና ከአሚና/ላሊበላ ጋር ጨዋታ አበባየሁ ገበያው

ጠዋት ሁለት ሰዓት አካባቢ ከቤቴ ስወጣ እንደ መስቀል ወፍ በየሰፈሩ እየገቡ አካባቢውን ሙዚቃዊ ቃና ባለው ሙገሳ/ልመና/ ከሚያደምቁት በእነሱ አጠራር አሚናዎች/ላሊበላዎች ጋር ፊት ለፊት ተገጣጠምን፡፡ ድሮ ድሮ ላሊበላዎች/አሚናዎች በሌሊት በየሰፈሩ ተዘዋውረው የደንቡን አድርሰው ሳይታዩ ወደ መጡበት ይመለሳሉ:: ዛሬ ግን እስከ እኩለ ቀን በየሰፈሩ ሲዘዋወሩ ይታያሉ፡፡ ከቤቴ በር ላይ ከገጠመችኝ ወጣት ሴት ጋር ተጨዋወትን፡፡ አበበች ጎበና ሳቂታና […]

Read More →
Latest

(ሰበር ዜና) ካንጋሮው ፍርድ ቤት በነአቡበከር ላይ እስከ 22 ዓመት እስራት ፈረ –

By   /  August 3, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on (ሰበር ዜና) ካንጋሮው ፍርድ ቤት በነአቡበከር ላይ እስከ 22 ዓመት እስራት ፈረ –

(ሰበር ዜና) ካንጋሮው ፍርድ ቤት በነአቡበከር ላይ እስከ 22 ዓመት እስራት ፈረደ ፍርድ ቤቱ በነአቡበከር ላይ እስከ 22 ዓመት እስራት ፈረደ (ዘ-ሐበሻ) ካንጋሮው ፍርድ ቤት በሚል በብዙሃን የሚተቸው የሕወሓት መንግስት ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ኛ የወንጀል ችሎት ሰሚት ምድብ በእነ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ የተጠቀሱ 18 ተከሳሾችን ዛሬ ከ7 አመት እስከ 22 አመት በሚደርስ ፅኑ እስራት […]

Read More →
Latest

‹‹መንግሥት ባለበት አገር በጠራራ ፀሐይ ቤቴን ተቀማሁ›› ወ/ ሮ ዘውዴ ወልደማርያም

By   /  August 3, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹መንግሥት ባለበት አገር በጠራራ ፀሐይ ቤቴን ተቀማሁ›› ወ/ ሮ ዘውዴ ወልደማርያም

‹‹መንግሥት ባለበት አገር በጠራራ ፀሐይ ቤቴን ተቀማሁ›› ወ/ ሮ ዘውዴ ወልደማርያም፣ የየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የዛሬ ‹‹ምን እየሠሩ ነው?›› ዐምዳችን እንግዳ ወ/ሮ ዘውዴ ወልደማርያም ይባላሉ፡፡ ዕድሜያቸው 70 መሆኑን ይናገራሉ፡፡ የሚኖሩት በየካ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ቀበሌ 11/12 ወይም በአሁኑ ወረዳ ሰባት ውስጥ ነበር፡፡ ወ/ሮ ዘውዴ በ2001 ዓ.ም. በ1,700,000 ብር የገዙትን ቤት ላለፉት ስድስት ዓመታት የኖሩበት ሲሆን፣ […]

Read More →
Latest

በነገራችን – ላይ የአለማችን ቁጥር አንድ ሃብታም ሚስት ውሃ ልትቀዳ ወንዝ ወረደች !!

By   /  August 3, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በነገራችን – ላይ የአለማችን ቁጥር አንድ ሃብታም ሚስት ውሃ ልትቀዳ ወንዝ ወረደች !!

Alex Abreham በነገራችን – ላይ የአለማችን ቁጥር አንድ ሃብታም ሚስት ውሃ ልትቀዳ ወንዝ ወረደች !! (አሌክስ አብርሃም) ይህች ምስሉ ላይ ውሃ ባናቷ ተሸክማ የምትመለከቷት ሴት ….ማን ትመስላችኋለች … ግዴለም ማንነቷ ይቆያችሁ ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ …ባልዲዋን ለአፍታ አሳርፋ አንድ የስልክ ጥሪ ብታደርግ ሰማዩን በኤሊኮፕተር ምድሩን በዘመኑ መኪናዎች ማጥለቅለቅ የምትችል ሴት ናት !! እና ምንድነው እንዲህ […]

Read More →
Latest

ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ማን ናት? (የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ልጅ)

By   /  August 1, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ማን ናት? (የፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ልጅ)

ከአዘጋጁ፡- በአውስትራሊያ የሚታተም “አሻራ” የተሰኘ መጽሔት በቁጥር 2 ዕትሙ፣ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምን በተለያዩ ጽሑፎች ዘክሯል፡፡ እኛ ግን ለዛሬ ልጃቸው ዶ/ር መቅደስ መስፍን ወልደማሪያም ከመጽሔቱ ጋር ያደረገችውን ቃለምልልስ መርጠን ከመለስተኛ የአርትኦት ሥራ በኋላ ለአንባቢያን አቅርበነዋል፡፡ ራስሽን ለአንባቢ በማስተዋወቅ ውይይታችንን ብትጀምሪልን? ስሜ መቅደስ መስፍን ይባላል፡፡ የፕሮፌሰር መስፍን የመጀመሪያ ልጅ ነኝ፡፡ የምኖረውም አሜሪካን አገር ማሳቹቴስ ግዛት ነው፡፡ ወደ […]

Read More →
Latest

Al-Amoudi-Advalis Case to be heard in September

By   /  July 31, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Al-Amoudi-Advalis Case to be heard in September

The lawyers for french luxury car rental company Advalis submitted their revised conclusion on 29 june in its legal proceedings in paris against the well known Saudi-Ethiopian tycoon Mohammed Hussein Al-Amoudi for unpaid bills. The lawyers for the defendant now have until 2 September to respond.The case will then be heard on 29 September in […]

Read More →
Latest

የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት – በኢትዮጵያ! ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ- ጆርጂያ)

By   /  July 31, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ የሚያስቅ እና የሚያሰቅቅ ጉብኝት – በኢትዮጵያ! ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ- ጆርጂያ)

ይህ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት፤ ድንገት ትላንት የመጣ ሳይሆን – ቀደም ሲል ሲገነባ በቆየው ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላይ የተመሰረተ ነው። የትላንት ታሪካችንን ማየት የተሳናቸው የዘመኑ ገዥዎች ይህንን ላያውቁ ይችላሉ። ነገር ግን ታሪክ ሊፋቅ የማይቻል ሃቅ በመሆኑ፤ ደግመን ደጋግመን በእውነት በትር አናት አናታቸውን መቀወር ያስፈልጋል። ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በኦፊሴል ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ከጀመሩ 112 አመታት ተቆጠሩ። በታህሳስ […]

Read More →
Latest

ከአምስት በላይ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች እና የሸዋሮቢት ነዋሪዎች በእስር ላይ መሆናቸው ተገለጸ

By   /  July 29, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአምስት በላይ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች እና የሸዋሮቢት ነዋሪዎች በእስር ላይ መሆናቸው ተገለጸ

በሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ ሸዋሮቢት ከተማ የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች እና ወጣት የለውጥ አራማጅ የፓርቲው አቀንቃኞች በመንግስት ሃይል ታፍነው ወደ እስር ቤት ከተወረወሩ ከወር በላይ መሆናቸውን ከክልል ሶስት ሰሜን ሸዋ ዞን የሸዋሮቢት ከተማ አስተደር ነዋሪዎች የሆኑ እና የፓርቲው አባሎች እና አመራሮች ለማለዳ ታይምስ የአባሎቻቸውን መታሰር ጠቁመዋል ። እነዚህ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች በየትኛው ቦታ እና […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar