ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው ስራውን ለማቋረጥ ተገደደ ፣ኢቢኤስ አሰራራቸው ፖለቲካዊ ጭብጥ እንዳለው ያሳያል!
ጉዳዩ፡ፕሮግራም ስለማቋረጥድርጅታችን ከጣቢያችሁ የአንድ ሰዓት የስርጭት ጊዜ በመውሰድ በ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ላለፉት ሁለት ዓመታት “ጆሲ ኢን ዘ ሃውስ ሾው ” የተሰኘ ፕሮግራም እያቀረበ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ፕሮግራሞቻችን ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸው፤ ትውልድን የሚያንጹና የሚያስተምሩ በመሆናቸው በአጭር ጊዜ ውስጥ በተመልካች ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነት ለማግኘት የቻሉ እንደሆነ አያጠራጥርም፡፡ቀደም ባለው ጊዜ በተፈቀደልን የአየር ሰዓት የሠራናቸውን ፕሮግራሞች ለማቅረብ የነበሩት ሁኔታዎች የተመቻቹ ቢሆንም […]
Read More →የግብጽ መንግስት ልግስና እና የወያኔ የፖለቲካ ኪሳራ
ባሳለፍነው ሳምንት የግብጽ መንግስት በሊቢያ የሚገኙትን ኢትዮጵያውያኖችን ታፍነው ከነበረበት የኢሚግሬሽን ካምፕ ውስጥ ከሊቢያ መንግስት ጋር በመደራደር በራሱ ወጭ ወደ ሃገሩ በመውሰድ ከዚያም ወደ ሃገራቸው ኢትዮጵያ መመለሱን በአለም አቀፉ ሚዲያም ጭምር ሲነገር የነበረ እና የአለምን ህዝብ ትኩረት የሳበ ወሬ እንደነበር ይታወሳል ። ታዲያ እንዲህ ሆኖ ሳለ የግብጽ መንግስት እና የኢትዮጵያ መንግስት ባደረጉት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ይሆናል ተብሎ የህብረተሰብን ቀልብ ከመሳቡም አንጻር የኢትዮጵያ መንግስት ለዚህ ከፍተኛ ልእልና ለግብጽ መንግስት ዳጎስ ያለ ገንዘብም ሆነ የአባይ ግድብ ጋር በተያያዘ ሁኔታ ለየት ያለ ነገር ያቀርባል ተብሎ የተገመተበት ሁኔታ ነበር ።ይህም ብቻ ሳይሆን ለዚህ ለመጭው ምርጫ ሲባል የፖለቲካ መጠቀሚያ ዘመቻ ያደርገዋል ተብሎ የተጠበቀውን የፖለቲካ ሂደት ፣የግብጽ መንግስት እንዳኮላሸበት ያሳያል ።ይሄውም መንግስት እንደ አገር አስተዳዳሪነቱ ህዝቡን ወይንም ዜጋውን የመጠበቅ ግዴታ እና መብቱም እንደመሆኑ መጠን አለማድረጉ ትልቅ የፖለቲካ ኪሳራ […]
Read More →አላሙዲ በኦሮሚያ ክልል የተገኘው ከፍተኛ ክምችት ያለው የወርቅ ማዕድንን ሊያወጡ ነው።
ምንጭ ሪፖርተር ጋዜጣ ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ዳዋ ዲጋቲ ቀበሌ በሚገኘውና በልዩ መጠሪያው ኦኮቴ ተብሎ በሚጠራው ሥፍራ ያገኘው ከፍተኛ ክምችት ያለው የወርቅ ማዕድን ላይ ሥራ ሊጀምር መሆኑን፣ የኮርፖሬሽኑ ባለቤትና ባለሀብት ሼክ መሐመድ ሁሴን ዓሊ አል አሙዲ ሚያዝያ 29 ቀን 2007 ዓ.ም. ገለጹ፡፡ ሼክ አል አሙዲ ከፍተኛ የወርቅ ክምችት መገኘቱን የገለጹት፣ ሚድሮክ ቴክኖሎጂ […]
Read More →የቀን ጨለማ የወረሳቸው የመርካቶ ልጆች
ህልማቸው በሜዲትራንያን ባህር የተዋጠው 7ቱ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች ከኤልሳቤት እቁባይና አለማየሁ አንበሴ በቅርቡ በሜዲትራኒያን ባህር ከዘጠኝ መቶ በላይ ሰዎችን አሳፍራ ስትጓዝ ሰጥማ 28 ተጓዦች ብቻ በህይወት በተረፉባት ጀልባ ላይ ተሳፍረው ከነበሩት መካከል በአደጋው የሞቱት የሰባት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች አሳዛኝ መርዶ የተሰማው ከትላንት በስቲያ ነበር፡፡ የሰባቱም ሟቾች የትውልድ ሰፈር ደግሞ በአዲስ አበባ መርካቶ በሚገኘው የአባኮራን ሰፈር ውስጥ ነው፡፡ […]
Read More →የማለዳ ወግ … የማፍር የምኮራባቸው ፣ ጥበበኞች …
* “አልመች አለው ጎኔ !” ጃኪ ============ =================== ጥበብ የማህበረሰቡ ሁለንተናዊ ስሜት የሚገለጽባቸው ቀዳሚው እያዝናና የሚያስተምር ዘርፍ ቢሆንም አሁን አሁን ግን ያ እየሆነ አይታይም ። የማፍር የምኮራባቸው ፣ ጥበበኞች ጉዳይ አሁን አሁን ያሳስበኝ ይዟል …እናም የጎልማሳው አቀንቃኝ የጃኪ “አልመች አለው ጎኔ !” ጣዕመ ዜማ ውስጥ ስሜቴን ቢነካካው ፣ የማፍር የምኮራባቸው ፣ ጥበበኞች …ብየ ጀመርኩት ! […]
Read More →ጥርስ ሳያበቅል…(ማስረሻ ባደንጋ/ አባስ/)
ሚያዝያ2007/2015 ሰሞኑን በማህበራዊ ድህረ- ገፆች ላይ የተለቀቀናአንድ ኤርትራ ደርሶ የተመለሰ የኢሳት ጋዜጠኛ በኤርትራ ቆይታው ያገኘውን ነዋሪነታቸው በአውሮፓ የነበረና የትጥቅ ትግል ለማካሄድ ግንቦት7 ህዝባዊ ሃይልን ለመመስረት( ለመቀላቀል) ኤርትራ በረሃ ከወረዱ ሶስት ወጣቶች ጋር ያደረገውን አጭር ቃለመጠይቅ ለማየት ችዬ ነበር እነዚህ በቪዲዮ ላይ የምንመለከታቸው ወጣቶች እነማን ይሆኑ፤ ከየት ይምጡ፤ ከየትም ይግቡ ከባድ የሆነውን በረሃ ተቛቁመውና […]
Read More →በስደት ለዜጎች መታረድ መገደል እንዲሁም ለሚደርስባቸው ስቃይ ተጠያቂው የወያኔ ነው !!
ዳዊት ደምመላሽ ( ኖርዌይ ) ያለፈው ወር ኢትዬጵያውያኖች በሀዘን እርር ድብን ያልንበትና መቼም ቢሆን ከዕሊናችን የማይጠፋ በሰው ልጅ ክቡር ፍጡር ላይ ከሰው ልጅ የማይጠበቀወን ያውም ከአፍሪካ በደቡብ አፍሪካ ደርባን ላይ እጅግ አሰቃቂ ታሪክ ይቅር የማይለው ማንኛውንም የሰው ልጅ የሚያሳፍር የትኛውንም ጥቁር ሰው ደግሞ ወዴት ልደበቅ የሚያሰኝ ሰብዓዊ ዘር ጠል ዘመቻ በኢትዬጵያኖች ላይ ተፈፅሞባቸዋል አስፓልት ላይ […]
Read More →በጀርመን አላማው የወያኔን ስርአት ከኢትዮጵያ መንቀል የሆነ ታላቅ ህዝባዊ ውይይት::
በጀርመን አላማው ወያኔን ስርአት ከኢትዮጵያ የመንቀል የሆነ ታላቅ ህዝብአዊ ውይይት:: ባሳላፍነው ቅድሜ ሚያዚያ 24 2007 ዓም በጀርመን ፍራንክፈርት የኢትዮጵያን የውውይትና የትብብር መድረክ ስብሰባ ተካሄደ:: ስብሰባውን በጀርመን የኢትዮጵያዊያን የውውትና የትብብር መድረክ ኮሚቴ የተዘጋጀ ሲሆን በስብሰባው አቶ ኦባንግ ሜቶ ታዋቂው የሰብአዊ መብት ተከራካሪ እና አቶ የሱፍ ያሲን የምስራቅ አፍሪካና የመካከለኛው ምስራቅ ፖለቲካና ተንታኝና የቀድሞ የጦቢያ መጽህሄት አምደኛ […]
Read More →ደመና ገላጩ ከተወለደ 105 ዓመት ሆነው
የዛሬ 105 ዓመት ጥቅምት 7 ቀን 1902 ዓ.ም አንድ ሕጻን ወደ ምድር መጣ፡፡ የበቀለበት ደብር እንዶር ኪዳነ ምህረት ትሰኛለች፡፡ የህጻኑ አባት ካህን ሲሆኑ አባ አለማየሁ ሰሎሞን፣ እናታቸው ደግሞ ወ/ሮ ደስታ ዓለሙ ይባላሉ፡፡ የህጻኑ ወላጆች በአካባቢው ልማድ መሰረት ልጃቸውን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የትምህርት ስርአት ውስጥ እንዲያልፍ አድርገውታል፡፡ በዚህም በደብረ ኤልያስ በደብረ ወርቅ እና በዲማ ትምህርቱን […]
Read More →” ቀነኒሳ ሽሻ ቤት????!!”
ድህነትን በሩጫ አመለጥነው ይሄንንስ ??(አሌክስ አብርሃም)ታዋቂው አትሌት ሃይለ ገብረ ስላሴ በአንድ ወቅት ባደረገው ቃለመጠይቅ እንዲህ ብሎ ነበር‹‹ ድህነትን በሩጫ አመለጥኩት!!›› ይህ ንግግሩ ሃይሌ በአንድ ጠጠር ሽ ከሚሊየን የስንፍና ወፎችን ያረገፈበት ነበር ! ሃይሌ በድህነት የሚጠራ ስማችንን በአለም ፊት የተንኮታኮተ ስማችንን በሩጫ በሰባበራቸው ሪከርዶች እንዲያገግሙ አድርጓል ! መሮጥ በወጣትነት ፈተና ከሆኑት መጥፎ ሱሶች ትውልዱን ከመታደጉም በላይ […]
Read More →
