አምቦ ውጥረት ላይ ነች
በአንቦ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረው ግርግር እና መንግስት የወሰደው ጥቃት አንደኛ አመትን አስመልክቶ የአንቦ ከተማ እና እና የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች እንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች በከፍተኛ ውጥረት ላይ ሲሆኑ ፣መንግስት በከተማዋ ያሰማራቸው የፌደራል ፖሊሶች እና የዩንቨርሲቲው ተማሪዎች ከፍተኛ ፍጥጫ ላይ ቢሆኑም ከዛሬ ነገ ብጥብጥ እና ችግር ይፈጠራል ተብሎ ተፈርⶆል ። ሆኖም ግን በዚሁ ጉዳይ በተነሳ የአንቦ ከተማ የውሃና መብራት እና […]
Read More →የአትሌት ቀነኒሳ በቀለ ሆቴል የሺሻ ማጨሻ ሆነ
አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ያስገነባው እና ዘመናዊ ተብሎ የሚጠራቅ ቀነኒሳ ሆቴል በሺሻ ማጨስ የተለከፉ ወጣቶች መጠራቀሚያ እና ጥራቱን ያልጠበቀ ስራ በመስራት የሚታወቅ ሆቴል ሆⶈል ። በአዲስ አበባ ከተማ ወጣት ሴቶች ከተለያዩ ጓደኞቻቸው ጋር የሚቀጣጠሩበት ዋነኛ መድረክ የሆነው ሺሻ ወይንም ሁካ ማጨሻ ስፍራዎች ሲሆኑ ፣በአሁን ሰአት ግን ይህ ሆቴል የሆቴሎች አስተዳደር ድርጅት እና የአዲስ አበባ ስራ እና […]
Read More →የጃፓን መንግስት ISISን ለመከላከል እንቅስቃሴ ከኢትዮጵያ ጋር ሲነፃፀር
Abenezer B. Yisihak ISIS ሁለት የጃፓን ዜጎችን ማገቱን፤ ቀጥሎም ማረዱን ተከትሎ ጃፓኖች ከፍተኛ መደናገጥ ውስጥ ገብተው ነበር። ያንንም ተከትሎ ሚድያዎቻቸው በሙሉ ስለድርጊቱ የተለያዩ አይነት ዘገባዎችን፣ ውይይቶችን ያቀርቡ ነበር። መጀመሪያ ላይ ያነሱት ጥያቄ ISIS እንዴት ጃፓንን ኢላማ ሊያደርግ ቻለ? የጃፓን መንግስት በውጪ ጉዳይ ፖሊሲው ላይ የሰራው ስህተት አለ ወይ? ወደፊት ተመሳሳይ ጥቃት ጃፓናውያን ላይ እንዳይደርስ ምን […]
Read More →የብላቴናው አስደማሚ ሰብዓዊ ተግባር
Habiba Endalew Yuthersif Ye Islam Lij በየሁለት ሣምንቱ እሁድ መርካቶ አንዋር መስጊድ አካባቢ 4 ሰአት ግድም የደረሰ ማንም ሰው አንድ የተለየ ክስተት መመልከቱ አይቀርም፡፡ ነገሩ አዲስ የሚሆንበት ለእንደኔ ዓይነቱ እንግዳ እንጂ የአካባቢው ነዋሪዎችማ ለምደውታል፡፡ ላለፉት ሦስት ዓመታት ሲካሄድ የቆየ አስደማሚም አስገራሚም ሰብዓዊ ተግባር ነው፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ በአካባቢው የሚታወቀው ብላቴናው አስመሮም ተፈራ፤ በመርካቶ ዙሪያ በየጎዳናው የወደቁ […]
Read More →የተሰበረ ልብ ( እውነተኛ ታሪክ)
Sara Rahel በልጅነታችን እኔና ወንድሞቼ ፀጉር ቤት ስላማንሰደድ ቤታችን ውስጥ ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለን በአባታችን መርሃ ግብር አዘጋጅነት ፀጉራችንን ያስተካክለን የነበረውን የአክስቴን ልጅ ‘ጋሽዬን’ መቼም አልረሳውም !! (ጋሽዬ የመጠሪያ ስሙ ሳይሆን እኛ ለከበሬታ የምንጠቀምበት ነው!) እንጂ ስሙ በስተመጨረሻ ላይ ልፅፍ መነሻ ከሆነኝ ሰሞነኛ ጉዳይ በኋለ እናገራለሁ፦ ለጊዜው በጋሽዬ ልቀጥል:- በዛ በህፃንነታችን አእምሮ እይታ (ከ 7-10 […]
Read More →…የጨርቆስ ወጣቶች እግዚአብሄር ከቁም ነገር ያብቃቸው።
(ከፊልም ባለሙያው ያሬድ ሹመቴ ማስታወሻ) በትላንቱ ምሽት የሀዘን ቤት ቆይታዬ የሟቾቹ ቤተሰቦች ሲያጽናናቸው የሰነበተውን መላ ህዝብ እጅጉን ስሜት በሚነካ ሁኔታ አመስግነው አሰናብተዋል።ከሰማዕታቱ መሀል የአንዱ እናት (የብሩክ) የሆኑትም እንዲህ አሉ ” እኔ (ሀገሬ) ኢትዮጵያን በጣም አመሰግናታለው። ልጄ እንደሞተም አልቆጥረውም።….. በህይወት እንዳለ ነው የምቆጥረው። በጣም ደስ ብሎኛል። በናንተ ፊት መቆም የሚገባኝም አይደለሁም። (በልጄ ምክንያት) እዚህ በመቆሜም እግዚአብሄርን […]
Read More →በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የፕላስቲክ ፋብሪካ በእሳት ጋየ
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኝ አንድ የፕላስቲክ ፋብሪካ በእሣት መጋየቱን ከአዲስ አበባ የምትገኘው ይማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ወይዘሪት ኢትዮጵያ ገልጻለች። የአደጋው ምክንያቱ ምን ያልታወቀው ይሄው የፕላስቲክ ፋብሪካ በከፍተኛ ፍንዳታ እና በጥቁር ጭስ የታፈነ የእሳት ነበልባል እየወረደበት ይገኛል በማለት ገልጻለች በአሁን ሰአት ከሰላሳ ደቂቃ በላይ ቃጠሎው እየተከናወነ ሲሆን በከተማው በሚሰማው ከፍተኛ ድምጽ በመደናገጥ አብዛኞቹ ሰዎች ምን […]
Read More →ለአይሲስ ካለኝ ጥላቻ ባልተናነሰ “መንግስታችንን” ጠልቼዋለሁ Ethiopian victim Firiehiwot Nuri
ይህ ማስታወሻ የተጻፈው በሚያዚያ 14 ቀን 2007 ዓ.ም “መንግስታችን” በጠራው የአይ.ሲ.ስ የአሸባሪ ቡድን በኢትዮጲያውያን ወንድሞቻችን ላይ የፈጸመውን አሰቃቂ ግድያ ተቃውሞ ሰልፍ ስለደረሰብኝ ነገር ነው፡፡ በዚሁ ዕለት ከእህቴ ጋር በመሆን የተቃውሞ ተካፋይ ለመሆን ወደ መስቀል አደባባይ ሄደን ነበር…ሆኖም ብዙም ሳንቆይ የነበረው ድባብ ጥሩ ባለመሆኑ ወደ ቤታችን ተመለስን፡፡ ሰልፉ ከተበተነ፤ አካባቢው ጭር ካለ በኋላ ተመልሰን ወጣን፡፡ የነበርነው […]
Read More →ምሥጋና ለሾባት ፋውንዴሽን ወልደማርያም ዘገዬ (አዲስ አበባ)
“Shoebat Foundation” የሚባል ክርስቲያኖች በአክራሪ ሙስሊሞች የሚደርስባቸውን ጥቃት እየተከታተለ የሚያጋልጥና ለመታደግም አቅሙ በፈቀደ የሚታገል ድርጅት አለ፡፡ የተቋቋመው ቀድሞ ሙስሊም በነበረና እምነቱን ወደ ክርስትና ሃይማኖት በለወጠ ሰው ነው፡፡ በፓኪስታንና አፍጋኒስታን ታሊባኖች፣ በአልቃኢዳዎች፣ በቦኮሃራም፣ በአልሻባቦችና በአይሲሶች ምሥኪን ክርስቲያኖች ላይ የሚፈጸሙ ደባዎችንና ጭፍጨፋዎችን ዘወትር በድረገጹ ይዘግባል፤ የተከታይ አባላቱንና የኔ ዓይነት የሚዲያ ተከታታዮቹን ንቃተ ኅሊናም በልዩ ልዩ በሳል […]
Read More →መድሐኒአለም ይፋረደኝ !
መድሐኒአለም ይፋረደኝ ! ================ ማጣቱ ዘልቆ ሳይጎዳኝ ፣ ድህነቱን ችየ በኖርኩኝ ፣ እህ ብየ ተመስገን ብየ ኑሮ በገፋሁኝ ፣ የመኖሬን ተስፋ ቀማችሁኝ ፣ ልጀን ወዳጀን ነጠቃችሁኝ ፣ ደጋፊየ ጠዋሪየን በግፍ ቀማችሁኝ ! እኔማ …. ደካማ እናት ነኝ ፣ ልጀን በጨካኞች በግፍ ያጣሁኝ ፣ አሳቢ ልጀን የተቀማሁ ፣ የጎደለብኝ ፣ እኔማ አድሜ ጠገብ ፣ ደከማ ነኝ […]
Read More →
