www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 117
Latest

” የISIS ሽብር እርምጃ አንድ አደረገን እንጅ አልለያየንም! ”

By   /  April 24, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ” የISIS ሽብር እርምጃ አንድ አደረገን እንጅ አልለያየንም! ”

የማለዳ ወግ ቅምሻ ልዩ  ዘገባ … ” የISIS ሽብር እርምጃ አንድ አደረገን እንጅ አልለያየንም! “ * በሳውዲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአሸባሪው የ ISIS የእጭካኔ እርምጃ አዎገዙ  ! * ” የሰው አራዊቶች እርምጃ ለዘመናት ተፋቅሮ ሳይለያይ የኖረው ኢትዮጵያዊ ሙስሊምና  ክርስትያኑን አይለያየንም !” ከነዋሪው ድምጽ * በሳውዲ ሰማይ የኢትዮጵያ ሀዘን ለመግለጽ ባንዴራችን ዝቅ ብሎ በመውለብለብ ላይ ነው * […]

Read More →
Latest

በችካጎ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ያዘጋጀው የሻማ ማብራት ስነ ስርአት በደማቅ ሁኔታ ተከናወነ

By   /  April 23, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በችካጎ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ ያዘጋጀው የሻማ ማብራት ስነ ስርአት በደማቅ ሁኔታ ተከናወነ

በቺካጎ የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አዘጋጅነት የተከናወነው ለወገን ጸሎት መታሰቢያ እና የሻማ ማብራት ስነስርአት በደማቅ ሁኔታ ከፍተኛ ህዝብ በተገኘበት ተከናውⶈል ። በእንደዚህ ያለ ጊዜ ብቻም ሳይሆን ቀዳሚ ለሚሆኑ ነገሮች እና ለመልካም ጉዳዮችም ልንገናኝ ይገባናል የዛሬው መምጣታችሁ ሁላችንንም አስደስቶናል ሲሉ ፕረዚዳንቱ ተናግረዋል ።በመቀጠልም የኮሙኒቲው ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር እርቁ ይመር የስደትን አስከፊነት እና ከዛሬ ፵ አመታት በፊት የነበሩ ኢትዮጵያኖች […]

Read More →
Latest

በመላው አዲስ አበባ የኤሌትሪክ አገልግሎትም ሆነ የስልክ አግልግሎት በአሁን ሰአት ተቋርⶏል

By   /  April 22, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በመላው አዲስ አበባ የኤሌትሪክ አገልግሎትም ሆነ የስልክ አግልግሎት በአሁን ሰአት ተቋርⶏል

በዛሬው እለት ብሶት የወለደውን ብሶታቸውን ለመግለጽ እና ለአለም መንግስታት ለማሳወቅ የወጡ ንጹሃን ዜጎች በኢትዮጵያ መንግስት በሚያስተዳድራቸው አጋዚ በተሰኘው ጨካኝ ሰራዊት ሲደበደቡ ውለዋል ይህም ክፈ ብሎ የሰማያዊ ፓርቲ አባሎች ህዝቡን ቀሰቀሱብኝ ሲል አቤቱታውን አሰምⶆል ይህም አልፎ ህዝቡን ከመደብደቡም በላይ ሰራዊቶቼ ተደብደዋል ሲሉ ኢሮ ኒውስ ፣ቢቢሲ እና ቺአኤአኤን የወያኔ መንግስት በንጹሃን ህዝቡ ላይ ጥቃት መሰንዘሩን እና አግባብ […]

Read More →
Latest

የወያኔ መንግስት በሌላ በአልታወቀ ፓርቲ ስም እራሱን መዝግቦ ተመራጮችን ሊያወዳድር እንደሆነ ተሰማ

By   /  April 22, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የወያኔ መንግስት በሌላ በአልታወቀ ፓርቲ ስም እራሱን መዝግቦ ተመራጮችን ሊያወዳድር እንደሆነ ተሰማ

በአዲስ አበባ ከተማ እና እንዲሁም በሌሎችም ክልል ከተሞች የወያኔ መንግስት ለሚቀጥለው ተመራጮችን በተለያዩ ክልሎች እና በአዲስ አበባ መስተዳድር ስሙ በውል በማይታወቅ የፖለቲካ ድርጅት ስም ተመራጮችን ሊያወዳድር እንደሆነ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመለክታል ፡; እንደምንጫችን ዘገባ ከሆነ የቤት ለቤት ምረጡኝ ቅስቀሳ ላይ የወያኔን አውራውን ንብ እና ሌላም ተጨማሪ ፍላየር በማዘዋወር በመስጠት ላይ እና እኛን ካልመረጣችሁ በማለት […]

Read More →
Latest

አንበሣን ፈርቼ ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ጠበቀኝ

By   /  April 21, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንበሣን ፈርቼ ዛፍ ላይ ብወጣ ነብር ጠበቀኝ

ይሄይስ አእምሮ በዚያን ጊዜ ሰዎች ለመከራ አሳልፈው ይሰጧችኋል፤ ይገድሏችኋል፤ በስሜም ምክንያት በሕዝቦች ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፡፡ በዚያን ጊዜ ብዙዎች ሃይማኖታቸውን በመካድ ይሰናከላሉ፤ አንዱ ሌላውን አሳልፎ ይሰጣል፤ ሰዎችም እርስ በርሳቸው ይጣላሉ፡፡ ብዙ ሃሰተኞች ነቢያት ይነሣሉ፤ ብዙዎችንም ያሳስታሉ፤ ከክፋት ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች፡፡ እስከ መጨረሻ በትዕግስት የሚጸና ግን ይድናል፡፡ ለሕዝቦች ሁሉ ምሥክር እንዲሆን ይህ የእግዚአብሔር […]

Read More →
Latest

ከአረብ ሀገር እስከ ደቡብ አፍሪካ የስደተኛው ሮሮና የመንግስት ቸልተኝነት ! ይድረስ ለክቡር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም

By   /  April 21, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአረብ ሀገር እስከ ደቡብ አፍሪካ የስደተኛው ሮሮና የመንግስት ቸልተኝነት ! ይድረስ ለክቡር ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም

የማለዳ ወግ… ሀዘን የወለደው ደካማ ስሜት ፍርሃት ! * በጨለመው ሚያዝያ ፣ የጨነቀ እለት … =========== =========== =========== በማለዳው አነሳሴ እንደለመድኩት በስደቱ ዙሪያ ገብ የሆነውንና እየሆነ ስላለው ልሞነጫጭር ፣ ልብተከተክ አልነበረም … ከትናንት ከትናንት በስቲያ ጠዋት ፣ረፋድና ተሲያት ፣ ምሽት ፣ በደረቁ ሌሊት እያቅበጠበጠኝ ስልኬን አንስቸ ወደ ሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፒሊ ወደ ማትረጋው ቢንጋዚና ሚስራታ […]

Read More →
Latest

የምናዝነው ስንት ሰው ሲሞት ነው?

By   /  April 20, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የምናዝነው ስንት ሰው ሲሞት ነው?

በየመን፣ በደቡብ አፍሪካና በሊቢያ ስለሚሞቱት ዜጎቻችን የሚሰጡት መንግሥታዊ መግለጫዎች ሁለት ነገር የጎደላቸው ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ሰብአዊ ስሜት፡፡ ማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ስለሌላው ሰብአዊ ፍጡር መከራና ስቃይ ሲሰማ መጀመሪያ አንዳች የኀዘን ስሜት ይሰማዋል፡፡ ከዕውቀት ይልቅ ስሜት ለሰዎች ቅርብ ነውና፡፡ ባለሥልጣን ቢሆን፣ ፖሊስ ቢሆን፣ ዳኛ ቢሆን፣ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሆን ሰው ነውና ስሜት አለው ተብሎ ይታሰባል፡፡ ያዝናል፣ ይከፋዋል፣ ልቡ ይረበሻል፣ […]

Read More →
Latest

በአሜሪካ የመሸገው የሳሙኤል ዘሚካኤል ደቀ-መዝሙር

By   /  April 20, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአሜሪካ የመሸገው የሳሙኤል ዘሚካኤል ደቀ-መዝሙር

ክንፉ አሰፋ Holland “አሜሪካ ይዞን ከሄደ በኋላ በዋሽንግተን ዲሲ አንድ የገበያ አዳራሽ (ሞል) ውስጥ ጥሎን ጠፋ…ፖሊስ ሁለት ግዜ ይዞን ነበር… በርሃብ ተቀጣን፣ ርሃብ ጸንቶበት ሆስፒታል የገባም ልጅ አለ። … በየሬስቶራንቱ እየዞርን ለምነናል።” ይላል አንድ የ 11 አመት ሕጻን ሳይንቲስት። ሂውስተን ቴክሳስ ያሚገኘውን ናሳ የጠፈር ምርምር ተቋም ለመጎብኘት ከአዲስ አበባ ሄደው ነው አስሩ ሕጻናት ዲሲ ላይ […]

Read More →
Latest

የሰማያዊ ፓርቲው አመራር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት በነገው እለት በችካጎ ከፍተኛ፡ስብሰባ ይመራሉ ተብሎ ይጠበቃል

By   /  April 18, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰማያዊ ፓርቲው አመራር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት በነገው እለት በችካጎ ከፍተኛ፡ስብሰባ ይመራሉ ተብሎ ይጠበቃል

ለእረጅም ጊዜ በጉጉት በሰሜን አሚሪካ ይገባሉ ተብሎ ሲጠበቁ የነበሩት እና በአሁን ሰአት በሚኖሶታ የመጀመሪያውን ስብሰባቸውን ያደረጉት የሰማያዊ ፓርቲ አመራር (ሊቀመንበር) የሆኑት ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት በነገው እለት በችካጎ ከተማ ደማቅ ስብሰባ እንደሚያካሂዱ ተጠቆመ ። በነገው እለት በሊዊስ ሚሞርያል ሆስፒታል አዳራሽ የሚከናወነው ስብሰባ በ፪፡00 ሰአት የሚጀመር ሲሆን ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እና የኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ያገባኛል የሚል ሁሉ ለዚህ ስብሰባ […]

Read More →
Latest

የመረጃ ግብአት … “የወሳኙ ማዕበል ” ዘመቻ የመሰንበቻው አበይት ክንውኖች !

By   /  April 16, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የመረጃ ግብአት … “የወሳኙ ማዕበል ” ዘመቻ የመሰንበቻው አበይት ክንውኖች !

የመረጃ ግብአት … “የወሳኙ ማዕበል ” ዘመቻ የመሰንበቻው አበይት ክንውኖች  ! ======================== የዘመቻው ቃል አቀባይ መግለጫ … ======================= * የወሳኙ ማዕበል ሳውዲ መራሽ ዘመቻ በሁቲ አማጽያንን ላይ ከተጀመረ ወዲህ የአማጽያኑን የመከላከልና የማጥቃት አቅም ለማዳከም 1200 የአየር ጥቃቶች መደረጋቸውን  የዘመቻው ቃል አቀባይ ሜጀር ጀኔራል አህመድ አሲሪ በሶስተኛ ሳምንት በደፈነው ዘመቻ ገለጻቸው አስታውቀዋል * አማጽያኑ በተከፈተባቸው የህብረቱ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar