www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 118
Latest

እንባ ያራጨን ዜና

By   /  April 11, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on እንባ ያራጨን ዜና

እርቧቸው ከእስር ቤት ሊያመልጡ ሲሉ 2 ኢትዮጵያዊያን ተገደሉ 10 ቆሰሉ 700 ኢትዮጵያዊያን በየመን እስር ቤት በርሃብ ሊያልቁ ነው በግሩም ተ/ሀይማኖት ከየመን ኢሚግሬሽን እስር ቤት ውስጥ ሊያመልጡ ያሉ 2 ኢትዮጵያዊያ ተገደሉ 11 ቆሰሉ የሚል ወሬ ትላንት ማታ (አርብ) ሰማሁ፡፡ የሰማሁትን ወሬ እርግጠኛ ነው አይደለም ለማለት ዛሬ ቅዳሜ ጠዋት ወደ ኢሚግሬሽን (ጀዋዛት) እስር ቤት ሄድኩ፡፡ በእውነቱ ስደት […]

Read More →
Latest

ቴዲ አፍሮ ማናጀሩን ከስራው አባረረ

By   /  April 6, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቴዲ አፍሮ ማናጀሩን ከስራው አባረረ

ከቀድሞው ስራ አስኪያጁ ከአቶ አዲስ ገሰሰ በሁዋላ የተተካው አቶ ዘካሪያስ ጌታቸው ከስራ አስኪያጅነቱ መፈናቀሉን እና በምትኩ የቴዎድሮስ ካሳሁን ባለቤት የሆነችው ወ/ሮ አምለሰት ሙጬ በስራ አስኪያጅነት ቦታ ተክታ እንደምትሰራ ምንጮጫችን ከአዲስ አበባ ገለጠዋል ። አቶ ቴወድሮስ ካሳሁን እና አቶ ዘካሪያስ ጌታቸው በተገናኙበት የሰራ ዘርፍ ጠንካራ የሆነ ግኑኝነት የነበራቸው ሲሆነ በአሁን ሰአት ግን በቴዲ አፍሮ የውስጥ የጥርጣሬ […]

Read More →
Latest

የ” ወሳኙ ማዕበል” ዘመቻ 9ኛ ቀን ውሎ አበይት ክንውኖች

By   /  April 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ” ወሳኙ ማዕበል” ዘመቻ 9ኛ ቀን ውሎ አበይት ክንውኖች

የመረጃ ግብአት… =================================== * በ9ኛ  ቀን በሳውዲ መራሹ  ” ወሳኙ ማዕበል !” የአየር ማጥቃት ዘመቻ በየመን  ሰማይ በተጠኑ ወታደራዊ የሁቲ አማጽያን ይዞታዎች ላይ አየር ድብደባው መቀጠሉን የዘመቻው መምሪያ ቃል አቀባይ ብ.ጀኔራል አህመድ አሲሪ ናቸው ፣ ጀኔራሉ በዚሁ መግለጫች በወደብ ከተማዋ በኤደንም የሁቲ አማጽያ አልበገርላቸው ካለው የአካባቢ ሚኒሽያ ጋር ውጊያ መግጠማቸውን አስረድተዋል * ከሁቲ አማጽያንን ኤደንን […]

Read More →
Latest

ዘመቻ “ወሳኙ ማዕበል ” በ8ኛው ቀን ክንውኖች …እና በየመን ሁከትና የኢትዮጵያውያን ይዞታ !

By   /  April 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዘመቻ “ወሳኙ ማዕበል ” በ8ኛው ቀን ክንውኖች …እና በየመን ሁከትና የኢትዮጵያውያን ይዞታ !

የመረጃ ግብአት … =========================== >  ” ኤደን በሁቲዎች እጅ አልወደቀችም! ” የሳውዲ መራሹ ዘመቻ ቃል አቀባይ >  ” በየመን ሰንአ የኢትዮጵያ ኢንባሲ ተደብድቧል፣ 2000 ተመዝግበው 30 ጅቡቲ ገብተዋል ” ዶር ቴዎድሮስ አድሃኖም >  በስደተኞች መጠለያ የሚገኙት ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገር የመግባት ፍላጎት አላሳዩም፣ የድረሱልኝ ጥሪ እያሰሙ ነው፣ በፖለቲካ የሸሹት የምህረት ጥሪ ይደረግላቸውም እየተባለ ነው 8ኛው ቀን […]

Read More →
Latest

የዘመቻ ” ወሳኙ ማዕበል ” አበይት ክንውኖች ዳሰሳ  !

By   /  April 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዘመቻ ” ወሳኙ ማዕበል ” አበይት ክንውኖች ዳሰሳ  !

የመረጃ ግብአት … በ5 ኛው ቀን ዘመቻ … ================================ *  በሳውዲ የሚመራው የአረብ ሀገራት ህብረት ጦር የአየር ድብደባው ተጠናክሮ ቀጥሏል * የየመን ባህርና አየር በሳውዲ አየር ሃይል ቁጥጥር ስር  መዋላቸው ሲጠቆም ኢራንን ጨምሮ ለሁቲ አማጽያን ስንቅና  ትጥቅ ማቀበያ በሮች መዘጋጋታቸውን የህብረቱ ጦር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጀኔራል አህመድ አሲሪ አስታውቀዋል * ከዘመቻው መምሪያ ጋር በተደረገ ቅንጅት […]

Read More →
Latest

ዘመቻ ” ወሳኙ ማዕበል” እና አበይት ክንውኖቹ  …

By   /  April 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዘመቻ ” ወሳኙ ማዕበል” እና አበይት ክንውኖቹ  …

የመረጃ ግብአት .. በ4ኛው ቀን ዘመቻ … ============================== * ትናንት ቅዳሜ መጋቢት 19 ግብጽ ሻርማ ሸክ ተሰብስበው የነበሩት 22 የአረብ ሊግ ሀገራት መራሄ መንግስታት በ26 ኛው መደበኛ ስብሰባ የየመንን ጉዳይ በሰፊው ተነጋግረውበታል * መራሔ መንግስታቱ የሁቲ አማጽያን በኃይል ከያዘው ስልጣን ለማስወገድና ህጋዊውን የፕሬ አብድልረቡ መንግስት ወደ ቦታው ለመመለስ ተስማምተዋል ! * የሳውዲው ንጉስ ሰልማን ” […]

Read More →
Latest

ሳዑዲ አረቢያ ባስተባበረቻቸው 10 ሀገሮች አየር ሀይል ነው ጥቃቱ…

By   /  March 27, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሳዑዲ አረቢያ ባስተባበረቻቸው 10 ሀገሮች አየር ሀይል ነው ጥቃቱ…

የመን ምጥ በቁና ሆና በአየር ስትደበደብ አደረች በግሩም ተ/ሀይማኖት ረቡዕ እለት ለሀሙስ አጥቢያ ከሌሊቱ 8፡30 አካባቢ የየመኗ ዋና ከተማ ሰነዓ በፍንዳታ ተናወጠች፡፡ ቀጥሎም የአነስተኛ እና ከባድ መሳሪያ ተኩስ ቀጠለ፡፡ የመጀመሪያው ፍንዳታ ከተሰማ በኋላ ደጋግሞ ቀጠለ፡፡ ሳዑዲ አረቢያ ካስተባበረቻቸው 10 አረብ ሀገራት ጋር በመሆን በ200 በላይ ጀቶች የአየር ድብደባ እያደረጉ ነው፡፡ የየመን መገናኛ ብዙሀን እና ሌሎችም […]

Read More →
Latest

Teens use apps to keep secrets?

By   /  March 24, 2015  /  Entertainment, Ethiopia  /  Comments Off on Teens use apps to keep secrets?

Cras accumsan elit augue, sit amet vestibulum turpis fringilla nec. Etiam eu dictum tortor. Sed feugiat lacus non ultricies pulvinar. Nam ac mauris ut nisi euismod tempus. Mauris molestie vel diam et imperdiet. Interdum et malesuada fames ac ante ipsum primis in faucibus. Curabitur varius condimentum risus nec efficitur. Integer porta a justo eu porta. […]

Read More →
Latest

Fastest plane in the world

By   /  March 24, 2015  /  Entertainment, Ethiopia  /  Comments Off on Fastest plane in the world

Donec mattis aliquet justo ac commodo. Donec quis viverra leo. Donec sed condimentum orci. Cum sociis natoque penatibus et magnis dis parturient montes, nascetur ridiculus mus. Nulla ullamcorper sed diam quis tempor. Integer lacinia maximus est in vestibulum. Proin a interdum metus, eget egestas leo. Sed ultricies turpis ut lectus ultrices, id fermentum ligula interdum. […]

Read More →
Latest

Drones being used to monitor WordCup

By   /  March 24, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on Drones being used to monitor WordCup

Donec sagittis risus ligula, in pellentesque erat consequat non. Curabitur in pellentesque urna. Sed non tincidunt justo. Maecenas vel rhoncus sem. Cum sociis natoque penatibus et magnis dis parturient montes, nascetur ridiculus mus. Sed eu turpis dui. Cras at commodo leo. Nullam ac diam eros. Phasellus bibendum, sem a volutpat eleifend, orci nulla mollis nulla, […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar