www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 121
Latest

በአሸባሪነት የሚፈርጀንን የወንበዴ አገዛዝ ታግለን ለማስወገድ ተባብረን እንነሳ!!!

By   /  March 12, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአሸባሪነት የሚፈርጀንን የወንበዴ አገዛዝ ታግለን ለማስወገድ ተባብረን እንነሳ!!!

  ኢትዮጵያውያን ለነጻነታችን ዋጋ መክፈል የጀመርነው ከጥንት ጀምሮ መሆኑ ይታወቃል:: በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ተንሰራፍቶ የሚገኘው የዘረኛውና ቡድናዊው አገዛዝ በዜጎች ላይ ከፍተኛ በደል በማድረስ ላይ ይገኛል:: ከዚህ ጨቋኝ አገዛዝ ለመገላገል በአንድነትና በመተባበር ለነጻነታችን መታገል አለብን:: ላለፉት 24 አመታት በኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃ ላይ የተቀመጠውን ዘራፊውን እና ጨቋኙን የወያኔ ጁንታን ለመቅበር የአንድነት እና የለውጥ ሃይሎች ልዩነቶቻችንን በማቻቻል በጋራ […]

Read More →
Latest

* ከእስክንድር ናፍቆት እስከ አንድነት ዘመነ …

By   /  March 12, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on * ከእስክንድር ናፍቆት እስከ አንድነት ዘመነ …

* ከእስክንድር ናፍቆት እስከ አንድነት ዘመነ … * አይዞህ ወንድም አለም …     …ምስላቸውን ተመልክቸ ፣ ታሪካቸውን ሰምቸ ስሜቴን ካናወጡት ጥቂት ምስሎች መካከል ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ቅምጥል ከታዳጊ ናፍቆት በቅርቡ አባቱን ከታሳሪዎች መካከል ሲያፈላልግ የተነሳው የፖለቲከኛው ዘመነ ምህረት ልጅ አንድነት ዘመነ ተናጋሪ ምስልን ከሃገር ውስጥ ካየኋቸው ስሜት ኮርኳሪ ተናጋሪ  ምስሎች ውስጥ ይጠቀሳሉ። …     ከሃገር […]

Read More →
Latest

ጉዳዩ፤ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስን 25ኛ ዓመት በዓለ ሢመትና በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ሚሪላንድ የተገዛውን የመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት የምረቃ በዓል ፕሮግራምን ይመለከታል፤

By   /  March 6, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጉዳዩ፤ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስን 25ኛ ዓመት በዓለ ሢመትና በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ሚሪላንድ የተገዛውን የመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት የምረቃ በዓል ፕሮግራምን ይመለከታል፤

ጉዳዩ፤ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ መርቆሬዎስን 25ኛ ዓመት በዓለ ሢመትና በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ሚሪላንድ የተገዛውን የመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት የምረቃ በዓል ፕሮግራምን ይመለከታል፤ download

Read More →
Latest

ቤተ-ክርስቲያን የማን ቤት ናት ?

By   /  March 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቤተ-ክርስቲያን የማን ቤት ናት ?

  በላስ ቬጋስ ከተማ የምንኖር ህዝበ-ክርስቲያን ፤ በቅርቡ በቤተ-ክርስቲያናችን በደ ብረ ምህረት ቅዱስ ሚካኤል ካህናትና በሰበካ ጉባኤው ላይ በተደረገ ምርጫ ምክንያት ችግር ተፈ ጥሮ ነበር ። ችግሩን በመመካከር ለመፍታት ከመሞከር ይልቅ ለአመታት ካገለገሉበት ቤተ-ክርስቲያን የአሪዞና የዩህታና የኔቫዳ ሊቀ-ጳጳስን አቡነ ዮሴፍንና ካህናቱን ከስራ የሚያሰናብት ደብዳቤ ተልኮላቸው በቅርቡ ወደተገዛው ቤተ-ክርስቲያን ድርሽ እንዳይሉ ይነገራቸዋል ። ጉዳዩ እስከ ፖ […]

Read More →
Latest

ምርጫ በኢትዮጵያ ምን ይመስላል?

By   /  March 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ምርጫ በኢትዮጵያ ምን ይመስላል?

ገለታው ዘለቀ በሃገራችን ታሪክ ውስጥ ብሄራዊ ምርጫ የተጀመረው እንደ ኣውሮፓውያን ኣቆጣጠር በ1957 በዓጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ሲሆን በ1955 የወጣውን ህገ -መንግስት መሰረት ያደረገ ንጉሱንና የላይኛውን ቤት ወይም ሴነቱን የማይመለከት ነገር ግን የተወካዮች ምክር ቤት ኣባላትን መምረጥ ተጀምሮ ነበር። እማኞች ሲነግሩን ምርጫውና ቆጠራው ግን ሃቀኛ ነበር ኣሉ። ታዲያ ንጉሱ በነበሩበት ዘመን የነበሩት ምርጫዎች ጅማሪያቸው መልካም ቢሆንም […]

Read More →
Latest

የኢሳያስ አፈወርቂ ድመቶች !

By   /  March 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢሳያስ አፈወርቂ ድመቶች !

1 የኢሳያስ አፈወርቂ ድመቶች ! ነብርና የጥቢ ፍየል ከአንበሳው ይብራ ፡ ቀጥሎ የምነግራችሁ ታሪክ ፤ እኔ የዚህ ፅሁፍ አቅራቢ በኤርትራ በቆየ ሁበት ወራት የተፈፀመ ነው ። ጊዜው 2010 ፈብሯሪ ወር ነው ። የአልጀዚራዋ ጋዜጠኛ ጄን ዳቶ ን አስመራ ከገባች ገና ሶስት ቀኗ ነው ። እነዛን ሶስት ቀናት ፡ ጋዜጠኛዋን ለማግባባት ብዙ ስራ ተሰርቷል ። እሷን […]

Read More →
Latest

ከጨርቁና ከቋንቋው በስተጀርባ

By   /  March 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከጨርቁና ከቋንቋው በስተጀርባ

ይሄይስ አእምሮ(ከኢትዮጵያ)     ዛሬ እሁድ የካቲት 22 ቀን 2007 ዓ.ም የወያኔ 40ኛ ዓመት ክብረ በዓል መዘምዘሚያ በወያኔው አባል በቱጃሩ አላሙዲን የሚሌኒየም አዳራሽ ውስጥ እየተከበረ ነው፡፡ ዘፈንና ደስታ አለቅጥ ሲበዛ የሚያስከትለውን ምልኪያዊ ሀዘን የተረዱ አይመስሉም፡፡ እኔ እንዳለመታደል ሆኖ የወያኔን ሚዲያ አልከታተልም – በሌላ ምክንያት ሣይሆን ለጤንነቴ ቅድሚያ ከመስጠት አኳያ ነው፡፡ ነገር ግን የሚከታተሉ ሰዎች ብዘውን […]

Read More →
Latest

ቴድሮስ አድሃኖም ያራገቡት የ20 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት የፈጠራ ወሬ መሆኑ ተረጋገጠ

By   /  March 2, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ቴድሮስ አድሃኖም ያራገቡት የ20 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት የፈጠራ ወሬ መሆኑ ተረጋገጠ

የአውስትራሊያ መንግስት እና የሮተሪ ፋውንዴሽን በሪቱ ጃለታን አናውቃትም ገንዘብም አልሰጠንም አሉ በአበበ ገላው (አዲስ ቮይስ) ሰሞኑን የህወሃት መራሹ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሆኑት ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በአንድ የአውስትራሊያ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ውድድር አሸናፊ በመሆን እና አስደናቂ ውጤት በማምስመዝገብ 20 ሚሊዮን የአውስትራሊያ ዶላር በማሸነፍ ያገኘችውን ገንዘብ ለልማት ለማዋል ኢትዮጵያ ትገኛለች የተባለችን የ14 አመት ልጅ በመገናኛ […]

Read More →
Latest

U.K. Ends Support for Ethiopia Program Criticized for Abuses

By   /  March 1, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on U.K. Ends Support for Ethiopia Program Criticized for Abuses

By William Davison (Bloomberg) — The U.K. is cutting support for a development program in Ethiopia, which human-rights groups have claimed backs forced resettlements, in favor of projects to boost the economy. Only the focus of spending has changed and the level of aid pledged in 2015-16 for Ethiopia will be maintained, the Department for International Development said […]

Read More →
Latest

በሥራ ሂደት ባለቤቶች የተጥለቀለቀች ብቸኛዋ ሀገር!

By   /  February 28, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሥራ ሂደት ባለቤቶች የተጥለቀለቀች ብቸኛዋ ሀገር!

ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባና ከፊንፊኔ)   ሰሞኑን አንድ ጉዳይ ገጥሞኝ የወያኔውን የዱርዬ መንግሥት በርካታ ቢሮዎች ማንኳኳት ነበረብኝ፡፡ ጉድ አየሁላችሁ፡፡ የጉድ ጉድ! ስንቱን ነግሬያችሁ እንደምዘልቀው ግን አላውቅም፡፡ በሀገራችን ተዝቆ የማያልቅ ብዙ ጉድ እየፈላና እየተንተከተከ ነው፡፡ በአንዲት ሀገርና በአንዲት መናገሻ ከተማ ስንት መንግሥት እንዳለም ለማወቅ ሞክሬ አልተቻለኝም፡፡ አንዱ ጋ ስትሄድ አዲስ አበባ ይልሃል፤ ሌላው ጋ ስትሄድ ፊንፊኔ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar