www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 122
Latest

ከወልድባ ወደ ዝቋላ ።።።

By   /  February 28, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከወልድባ ወደ ዝቋላ ።።።

Zemedkun Bekele ።።።ከወልድባ ወZemedkun Bekele added 6 new photos — with Enana ALemu.     መቼም በዚህ ዘመን የምንጽፍበትም ፣ የምንነጋገርበትንም የማያልቅ አጀንዳ ዓለማችን እየፈበረከች መስጠቷን ባለማቋረጧ ለዛሬም ዓለም ተወያዩበት ብላ በሰጠችን አጀንዳ ዙሪያ ኃሳባችንን እናቀርባለን ።   ፨፨፨ የግብፅ መንግሥት ፨፨፨   በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የተመሰረተን በግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይዞታ ስር ያለን ገዳም […]

Read More →
Latest

“ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ በተወረወረ ጫማ ተመቱ!”

By   /  February 26, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ዘኢትዮጵያ በተወረወረ ጫማ ተመቱ!”

ሰበር ዜና !! ድርጊቱን ባልደግፈዉም ትኩስ ገራሚ መረጃ እነሆ:- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ትላንት ፣ የካቲት 18 ቀን 2007 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም ቤተ መቅደስ ከምእመናን አቅጣጫ በተወረወረ ቀይ ሸራ ጫማ መመታታቸው ታወቀ ፡፡ ቅዱስ ፓትርያርኩን ጫማ በመወርወር የመታው ግለሰብ አስቻለው ግቢ አናጋው […]

Read More →
Latest

The committee approved the bill 13-4 on a party-line vote, where it now goes to the House floor for a full vote. Barbieri, who sits on the board o

By   /  February 23, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on The committee approved the bill 13-4 on a party-line vote, where it now goes to the House floor for a full vote. Barbieri, who sits on the board o

Idaho lawmaker asks if woman can swallow camera for gynecological exam before medical abortion Idaho lawmaker asks if woman can swallow camera for gynecological exam before medical abortion Idaho Republican Rep. Vito Barbieri. Courtesy Idaho State Legislature website — Idaho State Legislature By KIMBERLEE KRUESI, Associated PressFebruary 23, 2015 – 5:13 PM BOISE, Idaho — An […]

Read More →
Latest

ታላላቅ አባቶቻችን እና የፈረሳቸው ስም dawit kebed

By   /  February 22, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ታላላቅ አባቶቻችን እና የፈረሳቸው ስም dawit kebed

የ30 ያህል የፈረስ ስሞች እና ጀግኖች አባቶቻችን ዝርዝር ተመለከትኩ። የአንዳንዶቹ ታሪካዊ ሰዎች ስም ባለመስፈሩ ስለአንዳንዶቹ ታሪክ ጭምር ጻፍኩኝና ወደ ፌስ ቡክ ስመለስ ቀደም ሲል የተጻፉትን፤ የ30 ሰዎች ስም ዝርዝር ብፈልግ ብፈልግ አጣሁት። እንግዲህ በፍለጋ ግዜ በከንቱ ላለማባከን፤ ይህ ያዘጋጀሁትም ጽሁፍ ሳይለጠፍ እንዳይቀር በማለት እነሆ ትንሽ ወግ ላካፍላቹህ ወደድኩ። ከ30ዎቹ ዝርዝር ውስጥ የልጅ እያሱ፣ የበላይ ዘለቀ፣ […]

Read More →
Latest

በአዲስ አበባ የታክሲ ሹፌሩ መኪናውን አቁሞ ራሱን ወደድልድዩ ወርውሮ ሕይወቱን አጠፋ (ፎቶዎች ይዘናል)

By   /  February 22, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአዲስ አበባ የታክሲ ሹፌሩ መኪናውን አቁሞ ራሱን ወደድልድዩ ወርውሮ ሕይወቱን አጠፋ (ፎቶዎች ይዘናል)

አዲስ አበባ ያሉ የዘ-ሐበሻ ተከታታዮች “እኔም የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ” ካሉን ቆይተዋል:: በሶሻል ሚዲያ ለዘ-ሐበሻ መረጃዎችን በፎቶ አስደግፈው መላካቸውን ቀጥለዋል:: አሁንም ለሌሎች ኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ በሌሎች ሃገራት የሚገኙ የዘ-ሐበሻ ወዳጆች ‘እኔም የዘ-ሐበሻ ሪፖርተር ነኝ’ በማለት መረጃዎችን በቶሎ በሶሻል ሚዲያዎቻችን በፌስቡክ, ዋትሳፕ, ቫይበር, ስካይፕ, ትዊተር እና ሌሎችም መንገዶች ሊያደርሱን ይችላሉ:: ዛሬ የአዲስ አበባ የዘ-ሐበሻ “ሪፖርተር” 6 ፎቶ […]

Read More →
Latest

 ህወሃት ምንድን ነው?                                                                                                ገለታው ዘለቀ

By   /  February 22, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on  ህወሃት ምንድን ነው?                                                                                                ገለታው ዘለቀ

  በቅርቡ የህወሃት ኣርባኛ ዓመት ለየት ባለ መንገድ መከበሩ ገርሞኛል። በየዓመቱ እንደሚከበር ሁላችን እናውቃለን። ይሁን እንጂ የዓርባኛ ዓመቱ በዓል እንዲህ ለምን እንደተወራለት ለምን የሌላ ኣገር መሪ ሳይቀር እንደተጋበዘበት ኣልገባኝም። ብዙ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ለየት ያለ ድግስ የሚደረገው የኢዮቤልዩ በዓል ሲከበር ነው። የሆነው ሆኖ የመነሻ ኣሳቤ ይሄ ኣይደለም። ህወሃት ኣርባኛ ዓመት በዓሉን ሲያከብር እኔ በህወሃት ተፈጥሮ […]

Read More →
Latest

ሀብታችን ነጻነት እንጂ ባቡር አይደለም (ቢኒያም ግዛው ከኖርዌይ ኦስሎ)

By   /  February 16, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሀብታችን ነጻነት እንጂ ባቡር አይደለም (ቢኒያም ግዛው ከኖርዌይ ኦስሎ)

አሁን አሁን እጅግ እየከፋ የመጣው የወያኔ አምባገነናዊ አገዛዝ ፀረ ዴሞክራሲ እና ፀረ ሰላም መሆኑ በይበልጥ ግልጥ እየሆነ ከቀን ወደ ቀን እየተሰፈረ ያለው የግፍ ፅዋ ሞልቶ የመፍሰሱ ጉዳይ አለም ሁሉ የሚያውቀው የወቅቱ ዘገባ ነው። የሰብዓዊ መብት ጥሰቱ እየጋመ የኢትዮጵያ ህዝብ በሁሉም አቅጣጫ መከራና ግፍ እየተቀበለ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ወያኔ ባቡር አሳይቶ ህዝብን ለማሳቅ መሞከሩ ትውልድን እንደህጻን […]

Read More →
Latest

የዲሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አጠቃላይ የአባላት ስብሰባ እና የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ 60ኛ አመት የልደት በአል በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ

By   /  February 16, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዲሞክራሲዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ አጠቃላይ የአባላት ስብሰባ እና የአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ 60ኛ አመት የልደት በአል በተሳካ ሁኔታ ተከናወነ

ፌብርዋሪ 14, 2015 በኖርዌይ የሚኖሩ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ መተዳደሪያ ደንቡ በሚያዘው መሰረት የአባላት ጠቅላላ 3ኛ እና 4ኛ ሩብ ዓመት መደበኛ ስብሰባ የሥራ ክንውን ሪፖርት የቀረበበት የተሳካ አጠቃላይ ስብሰባ አድርገዋል። በስብሰባው ላይ በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎና በተለያዩ የኖርዌይ ከተሞች የሚኖሩ የድርጅቱ አባላቶች የተገኙ ሲሆን የአባላት ስብሰባው አስቀድሞ በተያዘለት ፕሮግራም መሰረት በኖርዌጂያን የሠዓት አቆጣጠር […]

Read More →
Latest

እየከፋ በመጣው የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ የጋራ አቋም መግለጫ

By   /  February 15, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on እየከፋ በመጣው የሰብአዊ መብት ረገጣ ላይ የጋራ አቋም መግለጫ

  ከፖለቲካ ፣ ሲቪክ ፣ የሃይማኖት ድርጅቶችና ታዋቂ ግለሰቦች   «ለውጥ በማይቆም ተሽከርካሪ የሚጓዝ አይደለም፤ የተከታታይ ትግል ውጤት ነው። ነጻነት የምንፈልግ ሁሉ ጀርባችንን ቀና አድርገን መታገል አለብን። ራሳችን ካልፈቀድንለትና ካልተሸማቀቅን፤ ማንም ሰው እንደ ከብት ሊጋልበን ከቶ አይችልም” ነበር ያሉት ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ጁኔር ።   በማንኛውም አገር ቢሆን፣  ነጻ የሆነ የዜና አገልግሎት የማያገኝ፤ ተቆርቋሪ […]

Read More →
Latest

በየመን UNHCR ስደተኞችን ጥሎ ቢሮ ዘግቶ ወጣ

By   /  February 13, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በየመን UNHCR ስደተኞችን ጥሎ ቢሮ ዘግቶ ወጣ

በየመን UNHCR ስደተኞችን ጥሎ ቢሮ ዘግቶ ወጣ በግሩም ተ/ሀይማኖት የመን ለስላሳ ምጥ እያማጠች ነው፡፡ ወይ አልወለደችው ወይ አላጨናገፈችው፡፡ ምጧ ልጆቿን በየአደባባዩ እንዲወድቁ እያደረገ ነው፡፡ እስከ አሁን በስደተኛ ኢትዮጵያዊያን ላይ የደረሰ ምንም ችግር ባይኖርም መጻዒው ሂደት ግን ድቅድቅ ጨለማነቱን እያስተነበየ ነው፡፡ ከሳዕዳ የተነሱት የሁቲይን ሚኒሻዎች ዋና ከተማዋ ሰነዓን ከተቆጣጠሩ ሶስተኛ ወራቸው ነው፡፡ ስልጣን አልፈልግም የሚሉት ሁቲይኖች […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar