www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 123
Latest

By   /  February 13, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on

በየመን UNHCR ስደተኞችን ጥሎ ቢሮ ዘግቶ ወጣ በግሩም ተ/ሀይማኖት የመን ለስላሳ ምጥ እያማጠች ነው፡፡ ወይ አልወለደችው ወይ አላጨናገፈችው፡፡ ምጧ ልጆቿን በየአደባባዩ እንዲወድቁ እያደረገ ነው፡፡ እስከ አሁን በስደተኛ ኢትዮጵያዊያን ላይ የደረሰ ምንም ችግር ባይኖርም መጻዒው ሂደት ግን ድቅድቅ ጨለማነቱን እያስተነበየ ነው፡፡ ከሳዕዳ የተነሱት የሁቲይን ሚኒሻዎች ዋና ከተማዋ ሰነዓን ከተቆጣጠሩ ሶስተኛ ወራቸው ነው፡፡ ስልጣን አልፈልግም የሚሉት ሁቲይኖች […]

Read More →
Latest

እናት ምንጊዜም እናት ናት…የተመስገን ደሳለኝ እናት..

By   /  February 11, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on እናት ምንጊዜም እናት ናት…የተመስገን ደሳለኝ እናት..

እናት ምንጊዜም እናት ናት…የተመስገን ደሳለኝ እናት.. የፍትህ ያለህ!….የሰሚ ያለህ!!!…. በግሩም ተ/ሀይማኖት የመናገርና የመጻፍ መብት ተከብሯል ተብሎ በ1985 ህጉ ከፀደቀ ጀምሮ በርካታ የፕሬስ ውጤቶች ለህዝብ ደርዋል፡፡ ከመድረሳቸው ጀርባ ደግሞ እድገታቸው እንዲጫጫ ከማድረግ ጀምሮ ጋዜጠኞቹን እስከመታፈን በገዢው መንግስት ራሱ ያወጣውን ህገ-መንግስት እና ህግ የጣሰ ድርጊት ተፈጽሟል፡፡ ነፃ-ፕሬሱ እንዲቀጭጭ ብቻ ሳይሆን እንዲጠፋም ጭምር አፋኙ መንግስት ጋዜጠኞችን ማፈን፣ ማሰር፣ […]

Read More →
Latest

Why Ethiopian kids held in prison ?

By   /  February 8, 2015  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Why Ethiopian kids held in prison ?

Post by Bet Yesus.

Read More →
Latest

በፍስሃ ዘውዱ ላይ የተፈጸመው ግድያ፣ የትግሬ-ወያኔ ቡድን የደረሰበትን የከፋ የዘረኝነት ደረጃ ማሣያ ነው

By   /  February 8, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በፍስሃ ዘውዱ ላይ የተፈጸመው ግድያ፣ የትግሬ-ወያኔ ቡድን የደረሰበትን የከፋ የዘረኝነት ደረጃ ማሣያ ነው

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             አርብ ጥር ፳፱ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.                        ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፱  የትግሬ-ወያኔ ቡድን ከናዚ ጀርመን እና ከፋሽስት ጣሊያኖች የከፋ፣ የሚመራበትም ርዕዮተ-ዓለም ከቅል አንገት የጠበበ ዘረኛ ቡድን ነው። ቡድኑ «እናቴ ትግሬ ባልሆንሽ» የሚባልበት ጊዜ ይመጣል የሚባለውን ትንቢት አስፈጻሚ መሆኑን በዐማራው ነገድ ተወላጆች፣ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኃይማኖት ተከታዮች፣ እንዲሁም በኢትዮጵያ […]

Read More →
Latest

የክፋት ዘመን ምን ያህል ይረዝማል?

By   /  February 8, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on የክፋት ዘመን ምን ያህል ይረዝማል?

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ (ከአዲስ አበባ – ma74085@gmail.com)   … ነቢዩ ዳንኤል በተናገረው መሠረት የሚያረክሰውን አፀያፊ ነገር በተቀደሰ ሥፍራ ቆሞ ታዩታላችሁ፡፡ … በዚያን ጊዜ ለነፍሰ ጡሮችና ለሚያጠቡ እመጫቶች ወዮላቸው፡፡ … ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ ያልሆነ፣ ወደፊትም እርሱን የሚመስል ከቶ የማይሆን ታላቅ መከራ ይመጣል፡፡ እነዚያ ቀኖች ባያጥሩማ ኖሮ አንድም ሰው መዳን ባልቻለ ነበር፤ ነገር ግን ስለተመረጡት […]

Read More →
Latest

በዱባይ የአሰሪዎቿን 4 ልጆች ባህር ከመሰመጥ ያዳነችው ኢትዮጵያዊት ሞተች *በፀሐይ በየነ *

By   /  February 5, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዱባይ የአሰሪዎቿን 4 ልጆች ባህር ከመሰመጥ ያዳነችው ኢትዮጵያዊት ሞተች *በፀሐይ በየነ *

Post by Melie Tesfaye. ቪዲዮውን ይመልከቱት… ኢትዮጵያዊቷ ዱባይ ውስጥ በሞግዚትነት የምታሳድጋቸውን 4 ልጆች ባህር ለመስመጥ አድናቸው እርሷ የባህር ሲሳይ ሆና ቀረች፡፡ ሶፍያ ለረጅም …አመታት በዱባይ በሞግዚትነት ስትሰራ ኖራለች፡፡ አንድ አርብ ቀን የምትሰራባቸው ሰዎች እሷን ጨምሮ ማለት ነው ለመዝናናት እዛው ዱባይ ውስጥ ወደ ሚገኝ ባህር ዳር ይሄዳሉ፡፡ የሰላት ሰአት ሲደርስ ወንዶቹ ለመስገድ ወደ መስጊድ ሄደዋል፡፡ ሶፍያና […]

Read More →
Latest

በሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያው አገዛዝ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ጋር ለመደራደር የቱርኩን ፕሬዝዳንትአማላጅነት መላኩ ተሰማ

By   /  February 4, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሕወሓት የሚመራው የኢትዮጵያው አገዛዝ ከኦጋዴን ነፃ አውጭ ግንባር ጋር ለመደራደር የቱርኩን ፕሬዝዳንትአማላጅነት መላኩ ተሰማ

https://soundcloud.com/hiber-radio-las-vegas-1/hiber-radio-020115-020815 የህብር ሬዲዮ  ጥር 24  ቀን 2007 ፕሮግራም <<…የፓርቲ ፖለቲካ  ኢትዮጵያ ውስጥ አብቅቶለታል። የስርዓቱ የቀድሞው መሪ  ከዚህ ቀደም ሲናገሩ  እንደነበረው ተቃዋሚዎችን እግር እስኪያወጡ ጠብቀን እግር ሲያወጡ እንቆርጣለን ያሉትን ዛሬ ጓዶቻቸው በተግባር በምርጫ ቦርድ ህገወጥ ውሳኔ  ተለጣፊ አንድነትን ፈጥረዋል። ሌላ ፓርቲ መቀላቀሉ ውጤቱ ያው ነገ ሲጠነክሩ  …>> አቶ አስራት አብርሃም የሕጋዊውና ምርጫ ቦርድ ያፈረሰው አንድነት ተጠባባቂ […]

Read More →
Latest

ፍትህ እና ርትዕ ለሁሉም

By   /  February 4, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍትህ እና ርትዕ ለሁሉም

  በኢትዩጵያ ውስጥ ከሁለት አስርት አምታት ወዲህ በህዝብ ላይ በጣም  እየተንሰራፋ ስለሚገኘው የዘረኝነትን ተህዋስ ሳስብ በአንድ ወቅት በእስራኤል ያሉ አይሁዳውያን ያደረጉት አድሎ እና ወገናዊነት በአዕምሮዬ ይመጣል። ሁሉም ለፈለጉት ብቻ ነበር ጥብቅና የቆሙት።የሌላውን ሀዘን እና መከራ ከመጤፍ ሳይቆጥሩት በርባን!በርባን!በርባን! እያሉ በንጉሱ በር ላይ የራሳችው ወገን ብቻ እንዲፈታ አቤቱታቸው ታልቅ ነበር። ኢየሱስን አሳልፈው  ለፍርድ ሰጥተውት የራሳቸው ወገኔ […]

Read More →
Latest

እውነት እንነጋገር!

By   /  January 31, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on እውነት እንነጋገር!

  በአገራችን ከሚካሄዱ ማንኛውም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች( ትርምሶች) ገለል ብሎ ከዳር መቃኘት ለሞከረ ብዙ ነገሮችን መታዘብ ይቻለዋል፡፡ ስልጣን ላይ ያለው መንግስት ችግሮች ተባብሰው መቀጠል፤ የተቃዋሚ ድርጅቶች(ሓይሎች) የውስጥ ችግር፤ አንዳንድ ድርጅቶች(ሃይሎች) የመረጡት ቅጡ ያልታወቀ መደዴ የትግል መንገድ፤ የአንዳንዶቹ በተለይም የዲያስፖራው መለያ እየሆነ የማጣው ዓላማው ግልፅ ያልሆነ ጭፍን ግብግብ፤ በቀደምት እንስቃሴያቸው አንቱ የተባሉ አንዳንድ ግለሰቦች ባልተጠበቁበት ቦታ መገኘት፤ […]

Read More →
Latest

Xenophobic attacks escalate as feeling of hatred sweeps South Africa.

By   /  January 29, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on Xenophobic attacks escalate as feeling of hatred sweeps South Africa.

The Horn Times Newsletter,   (By Getahune Bekele, Soweto- South Africa)   “In Russia, bread riots led to a revolution, here (in South Africa) they lead to xenophobia.” Nomalanga Mikize, on Twitter A nation in cantankerous mood and truculent society baying for blood. The air is thick with terror and despair of foreign nationals living […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar