www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 125
Latest

Europe Beware! – World War III Could Destroy Europe for the Third Time in a Century

By   /  January 1, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on Europe Beware! – World War III Could Destroy Europe for the Third Time in a Century

By Peter Koenig Washington is determined to go to war with Russia. Its military industrial complex demands it. Its financial system – FED, Wall Street demand it. War is a debt machine. War brings insane amounts of profit. The European vassals go along with it. It is part of the PNAC (Plan for a New […]

Read More →
Latest

2015: “Year of the Militaristic Neocons”: Looming Global Financial Crisis and Wars?

By   /  January 1, 2015  /  Ethiopia  /  Comments Off on 2015: “Year of the Militaristic Neocons”: Looming Global Financial Crisis and Wars?

By Prof Rodrigue Tremblay “The dangerous patriot: The one who drifts into chauvinism and exhibits blind enthusiasm for military actions. He is a defender of militarism and its ideals of war and glory. Chauvinism is a proud and bellicose form of patriotism, … which identifies numerous enemies who can only be dealt with through military […]

Read More →
Latest

የባለገር አይድል ዳኝንት እና ሂደት

By   /  December 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የባለገር አይድል ዳኝንት እና ሂደት

ባለገሩ  አይድል በኢትዮጵያ ውስጥ ከተጀምረ ጥቂት አመታትን ማስቆጠሩ ይታወቃል ሆኖም ግን ብዙ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን ይዞ መጓዙ ብዙዎቹ ሃሳባቸውንም  እንዳይሰነዝሩ የሚያደርጋቸው አንድ ነገር ያለ ይመስለኛል ፣ይሄውም የአብርሃም ወልዴ ከሰው ጋር የመግባባት እና የመልካም ስነ ምግባር  ባለቤትነቱ ካለው የሙያ ፍላጎት ጋር ተዳምሮ ማንም ሰው ደፍሮ ይሄን አደረጋችሁ የሚላቸው ሰው መጥፋቱ ስህተታቸውን ለማረም ሊረዳቸው አልቻለም ። […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊውን የገደለው ቻይናዊ ‹‹ለሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት›› ሲባል ክሱ መቋረጡ ተጋለጠ

By   /  December 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊውን የገደለው ቻይናዊ ‹‹ለሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት›› ሲባል ክሱ መቋረጡ ተጋለጠ

ኢትዮጵያዊውን የገደለው ቻይናዊ ‹‹ለሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት›› ሲባል ክሱ መቋረጡ ተጋለጠ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በምዕራብ ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ውስጥ ኢትዮጵያዊውን የገደለው ዠንግ ቢንዥንግ የተባለ ቻይናዊ ‹‹በቸልተኝነት ሰው በመግደል›› ወንጀል ክስ ተመስርቶበት የነበር ቢሆንም ‹‹ለሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት›› በሚል ትዕዛዝ ክሱ መቋረጡን ከክልሉ ፍትህ ቢሮ የተገኘው ሰነድ አጋለጠ፡፡ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለአቸፈር ወረዳ […]

Read More →
Latest

ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ!

By   /  December 24, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ!

ግፍና አፈና ዐመጽን ይወልዳሉ! የዐመጸኛ አፍ ጥልቅ ጉድጓድ ነው (መ. ምሳሌ ም. 22፣ ቁ. 14)   ከያሬድ ኃይለማርያም   ብራስልስ፣ ቤልጂየም ታኅሣሥ 10፣ 2007   ሰብአዊ መበቶችን በመጣስ፣ ግፍ በመፈጸምና አፈናን በማጠናከር እደሜ የሚሸምት የአገዛዝ ሥርዓት የእያንዳንዱን ሰው መንፈሳዊና አካላዉ ጥንካሬ የማዳከም፣ ቅስምን የመስበርና ፍርሃትን የማንገስ ከፍተኛ አቅም እንዳለው ሁሉ በብሶት የሚወለዱ፣ እምቢኝ ለግፈኞች፣ እምቢኝ […]

Read More →
Latest

ትንሽ ስለከባድ ጉንፋን

By   /  December 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ትንሽ ስለከባድ ጉንፋን

ጉንፋን ቀላል በሽታ አይደለም፣ ሰውነትን አዳክሞ፣ እንቅልፍን አሳጥቶ፣ እያነጫነጨ ሥራ እንዳንሰራ የሚያደርግ በሽታ ነው። አሁን ደግሞ ጊዜው የከባድ ጉንፋን ወይም ፍሉ ነውና ድንገት በከባድ ጉንፋን ብንያዝ ቤታችን ውስጥ በምን ልናክመው እንደምንችል ስናነብ ያገኝነውን እናካፍላችሁ ዘንድ ወደ አማርኛ መለስነው። ማር በቤት ውስጥ ራስን ከሳልና ከጉንፋን ለማከም ዋነኛ ተመራጭ ከሆኑት አንዱ ማር ነው። የህክምና ጠበብቶችም ከመኝታ በፊት […]

Read More →
Latest

ጥቂቶች ሊመነደጉ፤ ብዙዎች አሽቆልቁለዋል!!!

By   /  December 20, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጥቂቶች ሊመነደጉ፤ ብዙዎች አሽቆልቁለዋል!!!

ከሃዊ ኦላኒ ከሰሳ “የራበው ሥራ ፈልጐ ማግኘት የማይችልና ልጆቹን ለማስተማር አቅም ያጣ ሰው ከባርነት ነፃ ነው ማለት አይቻልም፡፡” የሚለው የአሜሪካዊው ፕሬዚዳንት ሊንደን ቢ. ጆንሰን ንግግር እውነትነት አሁን አሁን በጆሮዬ መደወሉ ራሴን እያስገረመኝ መጥቷል፡፡ የዛሬ አምስትና ስድስት ዓመት ገደማ ሰዎች፤ ስለኑሮ ውድነት ሲጽፍ ብዙዎቻችን እያነበብን ፈገግ ከማለት በቀር ብዙ ልባችን አልተነካም ነበር፡፡ ምናልባትም በጣም አልፎ አልፎ […]

Read More →
Latest

ነገ ታህሳስ 6 ነው የሐና ጉዳይ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቀን፡፡ ምርመራው ተጠናቆ ፍርዱን እንሰማለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡

By   /  December 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ነገ ታህሳስ 6 ነው የሐና ጉዳይ የፍርድ ቤት ቀጠሮ ቀን፡፡ ምርመራው ተጠናቆ ፍርዱን እንሰማለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን፡፡

ፍትሕ ለሐና! ገደል ውስጥ ተወርውራ በጀርባ አጥንቷ ላይ ጉዳት የደረሰባት ጠጅነሽ የወግነህ የሕክምና የምርመራ ውጤቷ ብዙም ተስፋ የሚሰጥ አይደለም የህክምና ባለሙያዎች የጀርባ አጥንቷ የተሰበረ ሲሆን ቆማ የመሄድ ተስፋ እንደማይኖራት ገልጸዋል፡፡ እጅግ አሳዛኝ ነው ……ለምን???…. ጠጅነሽ የደሃ ቤተሰብ ናት ተምራ ሰርታ ትልቅ ደረጃ የመድረስ ቤተሰቦቿን የመርዳት ትልቅ ተስፋ የነበራት ታዳጊ ወጣት .. ለምን ??? ……….. ለጠጅነሽ […]

Read More →
Latest

የ ደብረ ሲናዋ ቆሎ ሻጭ (ጉዞ ከ አዲስአበባ በጣርማ በር ደብረ ሲና እስከደሴ ) በሳሙኤል ተመስገን

By   /  December 13, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ ደብረ ሲናዋ ቆሎ ሻጭ (ጉዞ ከ አዲስአበባ በጣርማ በር ደብረ ሲና እስከደሴ ) በሳሙኤል ተመስገን

ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ ለመሄድ ሰማዩ በብርሃንና ጨለማ ግብግብ መከራዉን ሲያይ ገስግሼ አውቶብስ ተራ ተገኘሁ ። የምጓዘው 401 ኪሎ ሜትር ነው ለዚህም ስንቅ ይሆነኝ ዘንድ በር ላይ ከሚርመሰመሱት ጋዜጣ ና መፅሔት አዟሪዎች የነ እንቶኔ እጅ የሌለባቸውን መረጥ መረጥ አድርጌ ይዤ ወደ አውቶብሱ አቀናሁ ። ጋዜጣ አዟሪዎችን ሳይ የአይዛክ ኒውተን እና የህሩይ ሲናስ ታሪክ ያስታውሷል። ሁለቱም […]

Read More →
Latest

       “የበረዶ ስር ፍሞች” ልብ ወለድ መፅሃፍ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ።

By   /  December 13, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on        “የበረዶ ስር ፍሞች” ልብ ወለድ መፅሃፍ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ።

      በፀሐፊ እሙሼ የተፃፈው “የበረዶ ስር ፍሞች” ልብ ወለድ መፅሃፍ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ። አጭር ልብ ወለዶችንና አንድ ኖቬላ ታሪኮችን የያዘው መፅሃፍ በማህበራዊ ውጥንቅጦች ላይ ያተኮሩ ታሪኮች የተካተቱበት ነው። “የበረዶ ስር ፍሞች” መፅሃፍ 172 ገፆች ሲኖሩት አስራ አንድ ታሪኮችን የያዘ ነው። ባለ አንድ መቶ  ሰባ ሁለት ገፁ መፅሃፍ በአርባ ብር ለገበያ የቀረበ ሲሆን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar