www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 140
Latest

በህይወት የምትገኙ ባለዕዳ ናችሁ፡፡

By   /  June 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በህይወት የምትገኙ ባለዕዳ ናችሁ፡፡

ይድረስ ለጋሽ እያሱ አለማየሁ ከአዲስ አበባ ከለማ መርሻ lemmamersha@gmail.com ሰሞኑን ማርታ ተስፋዬ የምትባል የፌስ ቡክ ጓደኛዬ “እያሱ አለማየሁን እከሳለሁ” በሚል ርዕስ አንድ ፅሁፍ በፌስ ቡክ ገፆ ላይ ማስነበቧን ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶች ሲስተናገዱ ሰንበተዋል፡፡ መልእክቱ አንተንና አንተን የመሰሉ የእዛን ዘመን ትውልድ ያውቃሉ የተባሉ የታሪክ ተጋሪዎችን ይመለከታል የሚል ይዘት ስለነበረው “ኢሕአፓና ታሪኩ” ስትል የፃፍከውን ምላሽ አነበብኩ፡፡ እርሷም […]

Read More →
Latest

Can 2,500 more African UN troops contain South Sudan carnage?

By   /  June 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Can 2,500 more African UN troops contain South Sudan carnage?

  By Will Davison, Correspondent / May 29, 2014 The United Nations Security Council has approved three battalions of East African peacekeepers to try to prevent further fighting between South Sudan government forces and rebels as they vie for control of the country’s oil-rich east. The 2,500 troops from Ethiopia, Kenya, and Rwanda should begin deploying in the […]

Read More →
Latest

የሐሰት ድሪቶ የእውነትን ካባ አይሸፍንም

By   /  June 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሐሰት ድሪቶ የእውነትን ካባ አይሸፍንም

የሺህ ኪሎ ሜትር መንገድ በአንድ እርምጃ ይጀመራል እንዲሉ በጥቂት ጔደኛሞች መሰረት የተጣለለት የስፖርት ፌደሬሽን አድጎ እና ገዝፎ የኢትዮጵውያን መገናኛ እና መሰባሰብያ ብርቅዬና ብቸኛ ድርጅት ለመሆን መብቃቱን በኩራት የምንዘክርለት፣ የምንመሰክርበት፣ የምንመካበትና እንደ አይናችን ብሌን የምንጠብቅለት ደረጃ ላይ ለመድረሱ ታሪክ ምስክር ነው። አንድ ድርጅት በሂደትና በእድገት ብዙ መሰናክሎችን እንደሚያልፍ፣ ሳንካዎች እንደሚያጋጥሙት፣ አስከፊ፣ አስደሳችና አሳዛኝ የእድገት ጎዳናዎችና መሰናክሎች […]

Read More →
Latest

እናቱ መፀዳጃ ቤት ጉድጓድ ውስጥ የከተተችው ህፃን ከሞት ተረፈ

By   /  June 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እናቱ መፀዳጃ ቤት ጉድጓድ ውስጥ የከተተችው ህፃን ከሞት ተረፈ

በሐረር ከተማ “ማሳደግ አልችልም” በሚል ሰበብ የወለደችውን ህፃን በፌስታል አድርጋ መፀዳጃ ቤት ጉድጓድ ውስጥ የከተተች እናት በቁጥጥር ስር የዋለች ሲሆን ህፃኑ ከ6 ሰዓት በኋላ ከጉድጓዲ ወጥቶ ህይወቱ ተርፏል፡፡ በሐረሪ ክልል በቀበሌ 19 ልዩ ስሙ አማሪሳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነዋሪ የሆነችው የ20 ዓመቷ ወጣት፤ ባለፈው ሐሙስ ከሌሊቱ ስምንት ሰዓት ላይ የተገላገለችውን ህፃን በፌስታል አድርጋ መፀዳጃ ቤት […]

Read More →
Latest

ኢህአፓ እና ታሪኩ

By   /  June 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአፓ እና ታሪኩ

ሊንክ ይጫኑ »»»»»»Saibes Wede Tsebel

Read More →
Latest

የሐሰት ድሪቶ የእውነትን ካባ አይሸፍንም

By   /  June 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሐሰት ድሪቶ የእውነትን ካባ አይሸፍንም

የሺህ ኪሎ ሜትር መንገድ በአንድ እርምጃ ይጀመራል እንዲሉ በጥቂት ጔደኛሞች መሰረት የተጣለለት የስፖርት ፌደሬሽን አድጎ እና ገዝፎ የኢትዮጵውያን መገናኛ እና መሰባሰብያ ብርቅዬና ብቸኛ ድርጅት ለመሆን መብቃቱን በኩራት የምንዘክርለት፣ የምንመሰክርበት፣ የምንመካበትና እንደ አይናችን ብሌን የምንጠብቅለት ደረጃ ላይ ለመድረሱ ታሪክ ምስክር ነው። አንድ ድርጅት በሂደትና በእድገት ብዙ መሰናክሎችን እንደሚያልፍ፣ ሳንካዎች እንደሚያጋጥሙት፣ አስከፊ፣ አስደሳችና አሳዛኝ የእድገት ጎዳናዎችና መሰናክሎች […]

Read More →
Latest

ሦስተኛዋን ‹‹እሁድ››- በአራዳ ምድብ ችሎት ጽዮን ግርማ

By   /  June 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሦስተኛዋን ‹‹እሁድ››- በአራዳ ምድብ ችሎት ጽዮን ግርማ

Tsion Girma   tsiongir@gmail.com የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ተጠርጣሪዎቹን እሁድ ለሚሰየም ተረኛ ችሎት መቅጠሩን የተለመደ አድርጎታል፡፡ ከቀናት በፊት በሦስቱ ብሎገሮች ላይ በተሰጠው የዐሥራ አራት ቀናት የጊዜ ቀጠሮ መሠረት የቀጠሮው ቀን ዛሬ ነበር፡፡ ዛሬ በዚህ ፍርድ ቤት ተገኝቼ የነበረውን ሁኔታ መከታተል ባልችልም ምንጮቼ የነገሩኝን ዝርዝር እንዲህ ጽፌዋለሁ፡፡ ጠዋት የተጠርጣሪዎቹ ቤተሰቦች እንደተለመደው የአራዳውን […]

Read More →
Latest

ውሸት ሲደጋገም ዕውነት እንዳይመስል፣ ስንናገርም ሆነ ስንጽፍ ልንጠነቀቅ ይገባል!

By   /  May 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ውሸት ሲደጋገም ዕውነት እንዳይመስል፣ ስንናገርም ሆነ ስንጽፍ ልንጠነቀቅ ይገባል!

( ተክሌ የሻው) ዛሬ ከአገራችን አውራ ችግሮች መካከል ዋናው፣ የተደጋገሙ ውሸቶች ዕውነት የመሰሏቸው ቡድኖች የሚያጎኑት በጥላቻ ላይ የተመሠረተ የዘር ፖለቲካ እና አንድን ነገድ፣ በኢትዮጵያ ተፈጠሩ ለሚባሉ ችግሮች ሁሉ ተጠያቂ የሚያደርገው ነው ብዬ አምናለሁ። አይደለም የሚለኝ ከመጣም የሚለውን ለመስማት ዝግጁ ነኝ። የተደጋገሙ ውሸቶች ሀውልት ሲያስቆሙ እያዬን ነው። የአኖሌን ሀውልት ለአብነት መመልከት ነው። የከተሞችን ስም ሲያስለውጥ እያዬን […]

Read More →
Latest

ግንቦት 20…ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን!

By   /  May 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት 20…ከአንድ አምባገነን ወደ ሌላ አምባገነን!

ነገረ ኢትዮጵያ የግንቦት 20 ልዩ እትም ጋዜጣዋ የግንቦት 20 ‹‹ፍሬዎች›› ተዳሰውባታል፡፡ ታምራት ታረቀኝ የግንቦት 20 ሰለባ የሆኑትንና ሐኪም አጥተው የሞቱትን እውቁን ሐኪም ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ያስታውሰናል፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ስለ ግንቦት 20 ፍሬዎች የራሳቸውን እይታ ገልተውባታል፡፡ የመኢአድ ፕሬዝደንት አቶ አበባው መሃሪ፣ የሰማያዊ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር አቶ ስለሽ ፈይሳ፣ የአረና የህዝብ ግንኙነት አቶ አብርሃ ደስታ እንዲሁም የአንድነት […]

Read More →
Latest

ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

By   /  May 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ግንቦት ሃያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምኑ ነው………..? (ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌ ሌና)

   Gezahegn Abebe Norway Lena ግንቦት ሃያ የጥቂት የአረመኔዎችና ሆዳሞች የደስታ ቀን ሲሆን የመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ ደግም የሃዘን እና የጭቆና ቀን ነው! ወያኔ ኢሕአዴግ ኢትዮጵያን በሀይል መግዛት ሕዝብን በአፈናና በእንግልት ማሰቃየት ከጀመረ ሀያ ሶስተኛ አመት የሆነው ሲሆን ይህንንም ወያኔዎች የድል ቀን ብለው የሚጠሩት ለመላው ኢትዮጵያ ደግም የሃዘንና የጭቆና ቀን የሆነው ግንቦት ሃያን ቀን ለሃያ ሶስተኛ ጊዜ  ለማክበር […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar