www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 139
Latest

ሕዝብ፤ ሙስና እየነዳ ላመጣው ግፍ ለዋጋ ንረት፣ ለኑሮ ውድነት፣ ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ተዳርጓል፡፡  (ምንሊክ ሳልሳዊ) 

By   /  July 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሕዝብ፤ ሙስና እየነዳ ላመጣው ግፍ ለዋጋ ንረት፣ ለኑሮ ውድነት፣ ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ተዳርጓል፡፡  (ምንሊክ ሳልሳዊ) 

ነቀዝ የወጋው ሰብልና ሙስና የነገሰበት ሃገር አንድ ናቸው። ሕዝብ፤ ሙስና እየነዳ ላመጣው ግፍ ለዋጋ ንረት፣ ለኑሮ ውድነት፣ ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ ተዳርጓል፡፡  (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሙስና ከስልጣን ጋር ተጋብቶ እንደ ሸረሪት ድር ተወሳስቧል፡፡ ሙስና በኢትዮጵያ ውስጥ ተስፋፍቶ መንግስታዊ ሽብርተኝነትን አማክሎ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሕዝብ ዋይታ፣ ለቅሶ ለመሆኑ በቅቷል፡፡ ቢሮክራሲው በሙስና ተዘፍቆ ለስራ ሂደቶች ማነቆ ሆኗል፣ የልማት እንቅስቃሴዎች በመንግስት […]

Read More →
Latest

የዒድ ተቃውሞ ተሰርዟል የመንግስት የሽብር ዕቅድ እንዲሳካ አንፈቅድም!

By   /  July 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዒድ ተቃውሞ ተሰርዟል የመንግስት የሽብር ዕቅድ እንዲሳካ አንፈቅድም!

የዒድ ተቃውሞ ተሰርዟል! ዒድን አስመልክቶ የውስጥ አዋቂ መረጃዎች እየደረሱን ነው! የመንግስት የሽብር ዕቅድ እንዲሳካ አንፈቅድም! እሁድ ሐምሌ 20/2006 የኢድ አልፊጥር ክብረ በአል ላይ ቀድሞ የተሰላ ኹከትና ግርግር ለማስነሳት መንግስት ዝግጅቱን በማድረግ ላይ መሆኑን ከቅርብ ምንጮች የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ ድምጻችን ይሰማ! የዒድ አል ፊጥር በዓልን አስመልክቶ የውስጥ አዋቂ መረጃዎች እየደረሱን ይገኛሉ፡፡ መንግስት የፊታችን ሰኞ ወይም ማክሰኞ […]

Read More →
Latest

በአሉ ግርማና እሽ አትበሏት የሹም ዶሮ ናት !

By   /  July 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአሉ ግርማና እሽ አትበሏት የሹም ዶሮ ናት !

  ከአንበሳው ይብራ     “የማይጮሁት በአሉ ግርማን የበሉት ጅቦች”በሚል ርእስ አበራ ለማ ለጻፈው ፅሁፍ አንድ ማተቤ መለሰ የሚባሉ ሰው ከኖርዌይ የላኩት ምላሽ  ፅሁፍ የሚያሳዝን ሆኖ አግኝቸዋለሁ ። አንደኛ አሳባቸው እርስ-በርሱ የተምታታ ፤ አንዴ ስለ አበራ ለማ በኖርዌይ ኑሮው የተገለለ ለመሆኑ  ፤ ወይም ደግሞ ስለአበራ ለማ አዲስ አበባ መመላለስ ፤  ስለጅቦች ፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለኢትዮጵያዊ

By   /  July 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለኢትዮጵያዊ

1 ይድረስ ለኢትዮጵያዊ በቅድሚያ እንኳን ለዛሬዋ ዕለት የአምላክ ፈቃድ ሆኖ መልእክቴን ለማንበብ አደረሳችሁ እላለሁ፡፡ ለዚህም የምሰጠው ምክንያት ማንም ሰው በራሱ ብቃት ቀኒቱን ሊያገኝ የሚችል የለምና፡፡ ሥልጣንም ቢሆን ከላይ ከአርያም ካልተሰጠ፣ ሰው በገዛ ኃይሉና በወገናዊነቱ ሊያገኘው አይቻለውም፡፡ በመሆኑም ዛሬ በሥልጣን ላይ ያለው ህውሃት/ኢህአዴግ ምንም እንኳ በአሜሪካና በእንግሊዝ መንግሥታት (USA & UK) “አይዞህ እኛ አለንልህ” ብለው ለሥልጣን […]

Read More →
Latest

ሳድዝም መራር ተግባር ነው

By   /  July 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሳድዝም መራር ተግባር ነው

ጸሃፊው ኢብራሃም ሻፊ፡ ሳድዝም መራር ተግባር ነው፤ ቃሉ ራሱ አፍ ላይ የሚመር ይመስላል፡፡ ስጠራው ቅፍፍ ይለኛል፡፡ የሌሎችን ሰዎች ውድቀት፣ ህመም፣ ምቾት አለመሰማት እና ስቃይን እያዩ ከልብ መደሰት፣ ጥርስን ማፍነክነክ፣ “ቪቫ” ብሎ በድል ስሜት እጅን እንደመቀሰር እና መፈንደቅ የሚል ትርጓሜ የሚሰጥ ነገር ምኑ ይወደዳል? ለአንዳንዶች ግን ቃሉ ብቻ አይጥማቸውም፤ ግብሩም ይዋጣላቸዋል………. ልክ ለእንደ አሌክስ አብረሃ ……..ጌታቸው […]

Read More →
Latest

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያልተፈረደባቸውን ሰዎች በሚድያ ጥፋተኛ ማድረጋቸውን ተቃዋሚዎች ነቀፉ

By   /  July 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያልተፈረደባቸውን ሰዎች በሚድያ ጥፋተኛ ማድረጋቸውን ተቃዋሚዎች ነቀፉ

“በፍርድ ቤት ‘ጥፋተኛ’ ባልተባሉ ሰዎች ላይ በመገናኛ ብዙኃን የጥፋተኝነት አስተያየት መስጠት ተገቢ አይደለም” ሲሉ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መሪዎች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ንግግር ተቃውመዋል። የፀረ-ሽብር ህጉ በፓርላማ የወጣ ቢሆንም በህጋዊ መሠረት እስኪሠረዝ ድረስ እንደሚያከብሩት የገለፁት ተቃዋሚ ፓርቲዎች በአፈፃፀሙ ላይ ያላቸውን ቅሬታ አሰምተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን የሰጡትን አስተየት መነሻ በማድረግ ተቃዋሚ ፓርቲዎቹን ያነጋገራቸው የእስክንድር ፍሬው ዘገባ ዝርዝሩን […]

Read More →
Latest

Twenty Ethiopia state journalists dismissed, in hiding By Tom Rhodes/CPJ East Africa Representative

By   /  July 11, 2014  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Twenty Ethiopia state journalists dismissed, in hiding By Tom Rhodes/CPJ East Africa Representative

People demonstrate in Addis Ababa on May 24 against security forces who shot at students at a peaceful rally weeks eearlier in Oromia state. (Reuters/Tiksa Negeri) “If they cannot indoctrinate you into their thinking, they fire you,” said one former staff member of the state-run Oromia Radio and Television Organization (ORTO), who was dismissed from […]

Read More →
Latest

Bank of America Chicago Marathon Honors Jim Jenness With Richard M. Daley and Maggie Daley Award

By   /  July 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Bank of America Chicago Marathon Honors Jim Jenness With Richard M. Daley and Maggie Daley Award

Annual Award Given to the Participant Raising the Most for Charity Through the Bank of America Chicago Marathon    CHICAGO – The Bank of America Chicago Marathon has recognized veteran business leader Jim Jenness as the fourth annual recipient of the Richard M. Daley and Maggie Daley Award. The award was established in 2010 to […]

Read More →
Latest

Brazil’s hard roads and World Cup’s rough edges don’t worry U.S. team

By   /  June 11, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Brazil’s hard roads and World Cup’s rough edges don’t worry U.S. team

Rio de Janeiro Gabriel Bouys / AFP/Getty Images Congested streets in Rio de Janeiro and other major cities in Brazil is a concern for many World Cup teams. Congested streets in Rio de Janeiro and other major cities in Brazil is a concern for many World Cup teams. (Gabriel Bouys / AFP/Getty Images) Kevin Baxtercontact […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ መሰረታዊ የልማት ችግር የት ነው እንዴትስ ይፈታል?

By   /  June 7, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ መሰረታዊ የልማት ችግር የት ነው እንዴትስ ይፈታል?

                               ስለ ልማታዊ መንግስት (developmental state) ስናወራ ልማታዊ የሚለው ቅጽል ስም ገላጭ በመሆኑ መጀመሪያ “ልማታዊ” ሲባል ምን ማለት ነው? ብለው ሰዎች እንዲጠይቁን ያደርጋል።  ኣንዱ የዚህ ጥያቄ ምንጭ በኣሁኑ ዘመን ልማት ለሚለው ስያሜ ሰፊ ትርጉም ስለተሰጠው  ሲሆን ኣንድ መንግስት ዛሬ ላይ ሆኖና […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar