“ያልተሄደበት መንገድ” – ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! (ነፃነት ዘለቀ)
“ያልተሄደበት መንገድ” – ሊነበብ የሚገባው ድንቅ መጽሐፍ! ነፃነት ዘለቀ ይህን የአንዱአለም አራጌን በራሱ አገላለጽ ከጠባቧ የቃሊቲ እስር ቤት የተጻፈ ግሩም መጽሐፍ ሳነብ የተሰማኝን ስሜት ባጭሩ ለመግለጽ እንጂ ሥነ ጽሑፋዊ ደንብ የተከተለ ሂስ ወይም የመጽሐፍ ግምገማ ለመስጠት አለመነሳቴን መግለጽ እፈልጋለሁ – መሆኑን እንዴት ከረማችሁ? ከሁሉ በፊት ግን ከሰሞነኛ ጉዳዮች መካከል ቂላቂሉ ወያኔ በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ […]
Read More →‹‹አያ ጅቦ ሳታመኻኝ ብላኝ›› – ከዞን9 ጦማሪያን አንዱ “በፍቃዱ ዘ ሀይሉ ” ከእስር ቤት ከላከው ማስታወሻ
‹‹አያ ጅቦ ሳታመኻኝ ብላኝ›› – ከዞን9 ጦማሪያን አንዱ “በፍቃዱ ዘ ሀይሉ ” ከእስር ቤት ከላከው ማስታወሻ ‹‹ታዲያ ጥፋቴ ምንድን ነው ትላለህ?!››፣ ብሎኛል አንዱ መርማሪዬ ስለዞን ዘጠኝ እና እኔም እራሴ እንደጦማሪም እንደአራማጅ ተራማጅም ሠራሁ የምላቸውን ነገሮች ዝርዝር ነግሬው ሳበቃ፡፡ በኋላ ላይ በእስር ቤት ቋንቋ ከ‹‹አባሪዎቼ›› ጋር መገናኘት ከተፈቀደልን በኋላ ስንጠያየቅ ለካስ ሁላችንም ይቺኑ ጥያቄ ተጠይቀናል፡፡ ይኼ […]
Read More →ከላይ ሆነን ስናይ
ከላይ ሆነን ስናይ በ ገለታውዘለቀ በቅርቡየኣሜሪካፌደራልኣቪየሽንኣስተዳደር(FAA)በዓለምላይለበረራኣደገኛየሆኑትንመስመሮችበካርታውላይከቦኣስጠንቅቆየነበረሲሆንበሪፖርቱላይእንደሚታየውእነዚህንኣደገኛቦታዎችበሁለትከፍሏቸዋል።ኣንደኛውመስመርኣደገኛነትያለውክልል (potentially hostile region) ሲሆንሁለተኛውክልልግንበረራንጨርሶየከለከለ(Flight prohibited) ክልል ነው።ኣደገኛነትኣላቸውተብለውኣብራሪዎችከግምትእንዲያስገቡየተመከሩባቸውክልሎችኬንያ፣ኣፍጋኒስታን፣ኢራን፣ሶሪያ፣ማሊ፣የመን፣ኮንጎናግብጽ ሲናይናቸው።የበረራመስመርየተከለከለባቸውኣካባቢዎችደግሞዩክሬንውስጥድኒፕሮፐትሮቭስክ (ይህ ኣካባቢ በሶቪየት ዮኒየን ጊዜ የኒውክሌር ማምረቻ ተቋም የነበረበትና በኣሁኑ ሰዓት ደግሞ በራሽያ የሚደገፉ ገንጣዮች የሚንቀሳቀሱበት ክልል ነው)፣የክራይሚያ ክልል፣ሊቢያ፣ሶማሊያ፣ኢራቅ፣ሰሜንኮርያናሰሜናዊኢትዮጵያ (ትግራይ)ናቸው። የፌደራልኣቪየሽንኣስተዳደርመግለጫውንካወጣበሁዋላበተለይለበረራየተከለከሉትንክልሎችስናይብዙምጥያቄያልፈጠረብንቢሆንምየሰሜኑየኢትዮጵያክፍልግንተለይቶከነዚህኣደገኛኣካባቢዎችጋርእንዴትሊመደብቻለ?የሚለውጉዳይበተለይለኛለኢትዮጵያዊያንትልቅየመወያያጉዳይየሆነይመስላል።የኣሜሪካመንግስትምንኣይቶነው?ምንመረጃኣገኘ?የሚሉትጥያቄዎችበጣምያጓጉንምይመስላል።ይህጉዳይመወያያከሆነወዲህብዙሰውመላየመታውየኢትዮጵያመንግስትከኤርትራጋርለመዋጋትእቅድስላለውናየኣሜሪካመንግስትምይህንንስለተረዳበኣካባቢውወታደራዊእንቅስቃሴስለሚታይ ቦታውንከኣደገኛኣካባቢሊያስመድበውችሎኣልየሚልነው።ሙያው ባይኖረኝምና ለዛሬ ጽሁፌ ዋና ጭብጥ ይህ ጉዳይ ባይሆንም በዚህ ላይ እኔም እንደ ግለሰብ የግል ኣስተያየቴን መስጠት እፈልጋለሁ። […]
Read More →41 አለማቀፍ ድርጅቶች የታሰሩት ጋዜጠኞችና ጦማርያን በአፋጣኝ እንዲፈቱ ጠየቁ
የጸረ ሽብርተኝነት ህጉ ይሻሻል ብለዋል ከዚህ በፊት በሽብርተኝነት የተፈረደባቸው እንዲፈቱ ጠይቀዋል 41 የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች፣ የፕሬስ ነጻነት አቀንቃኞች፣ አለማቀፍና ክልላዊ የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማትና የሙያ ማህበራት…መንግስት በቅርቡ የሽብርተኝነት ክስ የመሰረተባቸውን ጋዜጠኞችና የዞን 9 ጦማርያን በአፋጣኝ እንዲፈታ ለጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከትናንት በስቲያ በላኩት ደብዳቤ መጠየቃቸውን ብሉምበርግ ኒውስ ዘገበ፡፡ ሂዩማን ራይትስ ዎች፣ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ አርቲክል 19 ምስራቅ […]
Read More →ዘረኝነት፦ ብዙሃንን በአንድ ቁና መስፈር
Zerihun Tesfaye ያለፉት ሦስት ቀናት ፌስቡክ አሳፋሪ ክስተት የታየበት፣ የዘረኝነት ስካር ናላቸውን ያዞረው አዳጊዎች የሕወሓት ባለስልጣናትን በአንቀልባ ካላዘልን ብለው የጮሁበት መድረክ ሆኖ ነበር። ድርጊቱ አዲስ ባይሆንም የአንድ ባለስልጣን ‘ክብር’ ተናካ ብለው ጉዳዩን ከብዙሃን ጋር ለማያያዝ መሞከራቸው የዛሬ የሕወሓት አጫፋሪዎች ነገ ምን ሊፈጥሩ እንደሚችሉ አመልካች ነውና በጉዳዩ ላይ የራሴን አስተያየት ለመስጠት ተገድጃለሁ። የነገሩ መነሾ፤ […]
Read More →ይድረስ በኢትዮጵያ ለአሜሪካ አምባሳደር ጉዳዩ – ቪዛ ስለመከልከል Letter to American Ambassador in Ethiopia about my denied visa application
Letter to American Ambassador in Ethiopia about my denied visa application ይድረስ በኢትዮጵያ ለአሜሪካ አምባሳደር ጉዳዩ – ቪዛ ስለመከልከል ክብርት አምባሳደር፣ ለጤናዎ እንዴት ነዎት? ይህንን ግልጽ ደብዳቤ ጋዜጣ ላይ እንዳወጣ ያስገደደኝ፣ ከወር በፊት ደብዳቤዬን ቢሮዎ ድረስ በመምጣት ሰጥቼ ብሄድም እስካሁን መልስ ባለማግኘቴና ምናልባትም እርስዎ አላገኙት ይሆናል በሚል ጥርጣሬ ነው። ክብርት አምሳደር፣ ተስፋዬ እሸቱ ሀብቱ እባላለሁ። […]
Read More →አዲሱ ቅኝ አገዛዝ፡ ሽብር፣ አመጽና ግጭት
በግደይ ገብኪዳን መነሻ የመስከረም 11 የዓለም ንግድ ማእከል ጥቃትን (9/11፡ የሽብራዊ አገዛዝውሎ ይመልከቱ) ተከትሎ አሜሪካ ሰራዊቷን በምድረ ዓረብ አሰማርታ የምታሳድዳቸውና የምትገላቸው ጽንፈኞች ወሬ አውራ ሚዲያዎች ዋና ዘገባቸው ማድረጋቸው ተለምዷል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በምስራቅ፣ በምእራብና በሰሜን አፍሪካ ሃገራት የዓረብ ዓለምን ወደ ጨለማ ዘመን እየመለሱ ያሉት ሰዎች አሉ ተብሎ የዓረቡን ክስተት በአፍሪካ ለመድገም የአሜሪካና አውሮፓ ሰራዊቶች ሽር ጉድ እያሉ […]
Read More →ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ፡ የግብረ ሰዶም መረጃዎች
ግደይ ገብረኪዳን “ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ” – ሮሜ 1፡ 22 ከ ዚህ በፊት አጠቃላይ የግብረ ሰዶማውያንን ሴራ የሚያሳይ ጽሑፍ “የግብረሰዶማውያን ነገር” በሚል ርእስ ተመልክተናል። ያላነበቡት ጽሑፉን እንዲመለከቱት እጠቁማለው። በቅርቡ በዚህ አንድ ሃገራዊ ድረ ገጽ ደቡብ አፍሪካ ተቀማጭነቱ ካደረገ ግብረ ሰዶም ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ አቅርቦ አደገኛ የማጭበርበር ሙከራ አድርጎ ነበር። በቃለ መጠይቁ በተለይ ግብረ ሰዶማውያን ሕጻናትን አያባልጉም […]
Read More →
