www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 137
Latest

ሰማያዊና ቴዲ አፍሮ የስልጠናው የልማታዊ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ትግላችንንን ፈተናዎቹ አጀንዳ ሆነዋል (ሰነዱን ይመልከቱት)

By   /  August 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰማያዊና ቴዲ አፍሮ የስልጠናው የልማታዊ ዲሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ትግላችንንን ፈተናዎቹ አጀንዳ ሆነዋል (ሰነዱን ይመልከቱት)

ሰማያዊና ቴዲ አፍሮ የስልጠናው የልማታዊ ዲሞክራሲያዊ ስራት ግንባታ ትግላችንንን ፈተናዎቹ አጀንዳ ሆነዋል #Ethiopia #university #blueparty #tedyafro #eprdf #MinilikSalsawi ሰማያዊ ፓርቲ እና የቴዲአፍሮ ጥቁር ሰው አልበም በወያኔ ተብጠልጥለው ተወንጅለዋል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ‹‹ኢህአዴግ ራሱ በአኖሌ ስም እየነገደ ለእሱ የሚቀርቡት አካላት ከእነ ቴዲ አፍሮና ሰማያዊ ፓርቲ ጋር አላትሞ መውቀሱ የሚያስገርምና ውይይት ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ ያስነሳ ነው›› […]

Read More →
Latest

የ90 አመት ሴት መነክሴ በአሸባሪነት ምስራቅ ጎጃም ታስረዋል።ሃብታሙ አያሌው ፣የሺዋስ አሰፋ ዳንኤል ሺበሺ እና አብርሃ ደስታ በጠበቆች እንዳይጎበኙ ተከለከለ።

By   /  August 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ90 አመት ሴት መነክሴ በአሸባሪነት ምስራቅ ጎጃም ታስረዋል።ሃብታሙ አያሌው ፣የሺዋስ አሰፋ ዳንኤል ሺበሺ እና አብርሃ ደስታ በጠበቆች እንዳይጎበኙ ተከለከለ።

የአማራው ክልል የወያኔው ሃይል ነዋሪዎችን መሳርያ አላችሁ በሚል ማሰቃየቱና ማሰሩ ቀጥሏል። #Ethiopia #Amhara #Gojjam #AEUP #EPRDF #MinilikSalsawi ከ80 እና 90 እድሜ ባለጸጋ ሴት መነኩሴ አዛውንቶች ሳይቀር እሰር ቤት ውስጥ በአሸባሪነት እየተሰቃዩ ነው። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በአማራው ክልል ከፍተኛ የፍርሃት ውጥረት ውስጥ የሚገኘው ወያኔ በምስራቅ ጎጃም እነማይ ወርዳ ወይራ ቀበሌ 30 ሰዎች ወደ ወህኒ መውሰዱ […]

Read More →
Latest

ባንዲራ አይደለም አንገት ዝቅ አላለላቸውም::

By   /  August 27, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ባንዲራ አይደለም አንገት ዝቅ አላለላቸውም::

ፀሐይ በየነ አንደበቶች ስለ ስደት መዓት ማውራት ከጀመሩ፣ ጆሮዎች የስደት መከራን ማዳመጥ ከሰለቻቸው አይኖች በስደት የሚደርሰውን እልቂት ማየት ከዘገነናቸው አመታትን እያስቆጠሩ ሄደዋል፡፡ዛሬ ዛሬ በሀገር ቤት መገናኛ ብዙሃን ብቻ ሳይሆን የአለም መገናኛ ብዙሃንም ሳይቀር ኢትዮጵያውያንን የስደት መከራ መዘገብ የዘውትር ተግባራቸው ሆኗል…፡፡ በተፈጥሮም ሆነ ከጊዜ በሃሏ በሚደርስባቸው ችግር ምክንያት የመስማት፣ የመናገር፣ብሎም ሙሉ አካል የሌላቸውን ጨምሮ እናቶች አባቶች፣ […]

Read More →
Latest

፸ ደረጃ (በውቀቱ ስዩም)

By   /  August 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፸ ደረጃ (በውቀቱ ስዩም)

ሣልሳዊ ቴዎድሮስ ወይም “ቴዲ አፍሮ” በሰባ ደረጃ የተባለ(ች) ነጠላ ዘፈን ለቆልናል፡፡ … “በሰባ ደረጃ”ን እኔ ስሰማው እልም ያለ የፍቅር ዘፈን ነው፡፡ ፍቅርን ልዩ በሆነ ቦታና ልዩ በሆነ ሥፍራ የሚያሳይ ዘፈን፡፡ በአማርኛ ዘፈን ባህል ውስጥ ቦታን ማስጎብኘት የተለመደ ነው፡፡ “የሐረር ልጅ ነች ወጣቷ/ጀጎል ነው ቤቷ” አይነት ዘፈን ሞልቶናል፡፡ አብዛኛው ያገራችን ዘፋኝ፣ ያስጎብኝነት ሚናም ደርቦ ሲጫወት ኖሯል፡፡ […]

Read More →
Latest

ሐሳበ ሽውራሮች

By   /  August 26, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሐሳበ ሽውራሮች

  ሰሞኑን የቴዲ አፍሮ አዲሱ ነጠላ ዜማ ሀገሩን እያነቃነቀው ነው፡፡ኤሌክትሮኒክስ መገናኛ ብዙሐኑ፣የህዝብ ትራንስፖርት ሰጪዎች፣ካፌና ሬስቶራንቶች……ወዘተ በዚህ ነጠላ ዜማ መደማመቅ ይዘዋል፡፡የቴዲ አፍሮ ነጠላ ዜማ ታድያ ከመደመጥም ባለፈ በዚሁ ፌስ ቡክን ጨምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ድህረ-ገጾች ጭምር ሀሳብ መለዋወጫ እየሆነ ነው፡፡ለኔ አንድ ስራ ተደምጦ መነጋገሪያ መሆን መቻሉ በራሱ ትልቅ ውጤት ይመስለኛል፡፡በየትኛውም ወገን ይሁን መነጋገር፣መወያየት መቻል ዋጋው ከፍ ይላል፡፡ለዚህ […]

Read More →
Latest

አይደለም ደም እንባ ሳይፈስ አለፈ፡፡

By   /  August 25, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አይደለም ደም እንባ ሳይፈስ አለፈ፡፡

እግዚአብሄር ይመስገን አይደለም ደም  እንባ ሳይፈስ አለፈ፡፡ በፍርሃት ያሳለፍናት አርብ ፀሐይ በየነ ሶስትና አራት አመታትን ያስቆጠረው የአረብ ሀገሩ ቀውስ ይኸው ዛሬም እንዳለ አለ፡፡ከቱኒዝያ ተነስቶ ሊቢያን፣ግብፅን፣ሶሪያን ብሎም በየመን የተነሳው የፖለቲካ ቀውስ የብዙ ሺህ ንፁሃን ዜጎቸን ህይወት የቀጠፈ፣ ያቆሰለ በብዙዎች መጥፎ የህሊና ጠባሳ የጣለ፣የአለም ፍፃሜ ቀርበ ተብሎ ህዝብ በህብረት ወደ ፈጣሪ እግዚኦታን ያሰማበት ወቅት ሆነ፡፡ አንዴ ጋብ […]

Read More →
Latest

ወያኔ እስካሁን ድረስ የግንቦት ሰባት የሃገር ቤት መዋቅር በፍጹም እጇ ላይ እንዳልገባ ተረጋግጧል።

By   /  August 24, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወያኔ እስካሁን ድረስ የግንቦት ሰባት የሃገር ቤት መዋቅር በፍጹም እጇ ላይ እንዳልገባ ተረጋግጧል።

በሀገሪቱ የስራ ማቆም አድማ እና የተማሪዎች አመጽ ያሰጋል ። #Ethiopia #EPRDF #UDJ #Blueparty #Ginbot7 #MinilikSalsawi ወያኔ እስካሁን ድረስ የግንቦት ሰባት የሃገር ቤት መዋቅር በፍጹም እጇ ላይ እንዳልገባ ተረጋግጧል። Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ከመጭው ምርጫ በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ የስራ ማቆም አድማ እና የተማሪዎች አመጽ እንደሚያሰጋ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ለሕወሓቱ አለቃ ጸጋይ አርብ እለት የቀረበው ሪፖርት […]

Read More →
Latest

7 ETHIOPIAN JOURNALISTS EXAIL

By   /  August 23, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on 7 ETHIOPIAN JOURNALISTS EXAIL

ከሰሞኑ የተሰደዱት 7 ጋዜጠኞች – የኢህአዴግ መንግስት በጋዜጠኞች ላይ የሚያደርሰውን ጫና ተከትሎ ከሀገር የተሰደዱትን የሎሚ፣ ጃኖ እና አፍሮ ታይምስ ጋዜጠኞችን ፎቶ ከዚህ እንደሚከተለው ይዘን ቀርበናል፡፡ 1.ጋዜጠኛ ግዛው ታዬ የሎሚ መጽሔት ማኔጂንግ ዳይሬክተር 2. ጋዜጠኛ ቶማስ አያሌው የአፍሮ ታይምስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር 3. ጋዜጠኛ ዳንኤል ድርሻ የሎሚ መጽሔት ሚዲያ ዳይሬክተር 4. ጋዜጠኛ ሰናይ አባተ የሎሚ መጽሔት ዋና […]

Read More →
Latest

Tedy Afro ሰባ ደረጃ አዲስ ነጠላ ዜማ

By   /  August 21, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Tedy Afro ሰባ ደረጃ አዲስ ነጠላ ዜማ

Read More →
Latest

የጸረ ሽብርተኝነት አዋጅ፡- ‘ለሰብአዊ መብትና ለዴሞክራሲ ጥብቅና መቆም ሽብርተኝነት ነው’

By   /  August 15, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጸረ ሽብርተኝነት አዋጅ፡- ‘ለሰብአዊ መብትና ለዴሞክራሲ ጥብቅና መቆም ሽብርተኝነት ነው’

(Sebhat Amare- Norway) የሂዩማን ራይትስ ዎች የዓለም አቀፍ ዘገባ ስለ ኢትዮጵያ፤ በኢትዮጵያ የፖሊስ ሃይል፤ በጦር አባላትና በሌሎችም ተመሳሳይ አባላት፤ በደህንነት አባላት በቅጣት መልክ በተቃዋሚ ደጋፊዎችና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችም ላይ የሚፈጸመው ስቃይና የእስረኞች የአያያዝ ሁኔታ አሳሳቢነትና መከራ የከፋ ከመሆኑም ባሻገር በሚስጣራዊ ማጎሪያዎች፤ በወታደራዊ ካምፖች ውስጥ በእስር የሚገኙት ንጹሃን ዜጎች ሁኔታ አሳሳቢነቱ በየጊዜው እየከፋ የሚሄድ መሆኑን በተደጋጋሚ በግልጽ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar