www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 144
Latest

የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን ዲሲ

By   /  May 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ በዋሽንግተን ዲሲ

ዘረኛው እና አምባገነኑ የትግራይ ነጻ አውጪ ስርኣት በአገራችን ኢትዮጵያ እያደረሰ ያለዉን በደል ለመቃዎም የተጠራ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግቶን ዲሲ ያላግባብ የመሬት መነጠቅን በመቃዎም ሰላማዊ ሰልፍ ለማረግ የወጡ ንጹሃን የኦሮሞ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያንን በጭካኔ በጥይት የተጨፈጨፉትን ፣ መጠለያቸው ያላግባብ ፈርሶ ልጆቻቸዉን የሚያሳድሩበት ጎጆ በማጣታቸው አቤት ለማለት የወጡ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የግፍ ግድያ እርምጃን ፣ ሃሳባቸዉን በነጻ ለመግለጽ […]

Read More →
Latest

በጎንደር ከተማና እና አካባቢዋ በተፈጠሩ አለመግባባቶች የሰው ህይወት አለፈ፡፡

By   /  May 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጎንደር ከተማና እና አካባቢዋ በተፈጠሩ አለመግባባቶች የሰው ህይወት አለፈ፡፡

በአማራ ክልል ጎንድር ከተማ ውስጥ እና በመተማ እና የሱዳኗ ገላባት አካባቢዎች ላይ በተፈጠሩ አለመግባባቶች የሰው ህይወት ማለፉን በአካባቢው የሚገኙ የወሬ ምንጮች ለድሬቲዩብ ገልጸዋል፡፡ የመጀመሪያው ግጭት የተነሳው መተማ አካባቢ መሆኑን የገለጹልን ምንጮቹ ‹‹ አንድ የባጃጅ ሹፌር ከሱዳኗ የገለባት ከተማ ኮንትሮባንድ እቃዎችን ጭኖ ለመግባት በሚሞክርበት ወቅት ከፌደራል ፖሊስ አባላት እንዲቆም ጥያቄ ቢቀርብለትም ረግጦ ለማለፍ በሚያደርገው ጥረት በፖሊስ […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ 30ኛ አመት የልደት ክብረ በአል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ” ያለፈውን እያወደስን ለመጭው እንዘጋጅ “

By   /  May 4, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ 30ኛ አመት የልደት ክብረ በአል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ” ያለፈውን እያወደስን ለመጭው እንዘጋጅ “

ያለፈውን እያወደስን ለመጭው መዘጋጀት በሚለው አስደሳች መርህ ለ30 አመታት ጉዞውን ያቀናው የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ችካጎ በዛሬው እለት የሰላሳ አመት ልደቱን በደማቅ ሁኔታ አከበረ ። ያሳለፋቸውን ውጣ ውረዶችን እያነሳ ፣ባሳለፉት ዘመናት ግልጋሎት ሲሰጡ የነበሩትን ሁሉ እያመሰገነ ዛሬ ላይ ደረሰ እና ይሄው የእናንተ ጥረት የሰማይ ያህል እንድርቅ አድርጎኛል ሲል ብስራቱን ለማህበረሰቡ አበለጸገ ።በዛሬው እለት የሰላሳኛ አመቱን […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ … እነሆ የጨለመው ነጋ ! … ነጻ ወጣሁ ! አመሰግናለሁ (ጋዜጣኛ ነብዪ ሲራክ)

By   /  May 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ … እነሆ የጨለመው ነጋ ! … ነጻ ወጣሁ ! አመሰግናለሁ (ጋዜጣኛ ነብዪ ሲራክ)

እነሆ 60 ፈታኝ የመከራ ቀናቶች በትዕግስት ተገፍተው አለፉ ፣ ክፉውን ቀን ለማለፍ የትዕግስት ጽናት ብርታት ተስፋየ ምንጩ በመላ አለም የምትገኙ ወገን ወዳጆቸ ነበራችሁና ላደረጋችሁልኝ እና ላሳያችሁልኝ የሞራል ድጋፍ ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ ! አሰልችውን ቢሮክራሲ አልፈው ፣ በማይጨበጠው ቀጠሮ ሳይሰላቹ ሌት ተቀን እኔን ሀፐነው ታመው ጉዳዬን ለምስለኔ አቅርበው ድቅድቅ ጨለማው እነወዲገፈፍልኝ ያደረጉትን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ! […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ችካጎ 30ኛ አመት ክብረ በአል አከባበር በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮአል

By   /  May 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ኮሙኒቲ አሶሴሽን ኦፍ ችካጎ 30ኛ አመት ክብረ በአል አከባበር በደማቅ ሁኔታ ተጀምሮአል

በዛሬው እለት 30ኛ አመት ክብረ በአሉን የሚያከብረው የችካጎ ኮሙኒቲ ማህበር የበአሉን ድምቅት ሞቅ ባለ ሁኔታ መጀመሩን የማለዳ ታይምስ ተባባሪ ሪፖርተር ከስፍራው ጠቁሞአል ። የችካጎ ማህበር ለዘመናት በዘለቀው ከፍተኛ ጥንካሬው ብዙ የመከራ እና የችግር ዘመናቶችን አልፎ ዛሬ እንደ ብረት ጠንክሮ መቆሙን እና ለሌሎች አር አያ ሊሆን የሚችል ትልቅ እና አንጋፋ ድርጅት ነው ሲል ሪፖርተራችን ከስፍራው ያለውን […]

Read More →
Latest

የጋዜጠኞችና የፀሐፊዎች እስር የአፈና ዘመቻ ነው በሚል ተወገዘ

By   /  May 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጋዜጠኞችና የፀሐፊዎች እስር የአፈና ዘመቻ ነው በሚል ተወገዘ

03 May, 2014  Written by  አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ  font size decrease font size increase font size  Print  Email ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞችና የድረገፅ ፀሃፊዎች (ጦማሪዎች) በአንድ ጊዜ ተይዘው ለእስር ሲዳረጉ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡ እስሩን በመቃወም ኢንተርኔት ተጠቃሚ ኢትዮጵያዊያን ከእስከዛሬው ሁሉ የበለጠ ድምፅ ማሰማታቸውን ቢቢሲ የዘገበ ሲሆን፤ ዋና ዋናዎቹ ዓለማቀፍ የመብት ተሟጋችና የፕሬስ ነፃነት […]

Read More →
Latest

የጋዜጠኞችና የፀሐፊዎች እስር የአፈና ዘመቻ ነው በሚል ተወገዘ

By   /  May 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የጋዜጠኞችና የፀሐፊዎች እስር የአፈና ዘመቻ ነው በሚል ተወገዘ

  አበባየሁ ገበያው እና አለማየሁ አንበሴ 03 May, 2014 ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ጋዜጠኞችና የድረገፅ ፀሃፊዎች (ጦማሪዎች) በአንድ ጊዜ ተይዘው ለእስር ሲዳረጉ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡ እስሩን በመቃወም ኢንተርኔት ተጠቃሚ ኢትዮጵያዊያን ከእስከዛሬው ሁሉ የበለጠ ድምፅ ማሰማታቸውን ቢቢሲ የዘገበ ሲሆን፤ ዋና ዋናዎቹ ዓለማቀፍ የመብት ተሟጋችና የፕሬስ ነፃነት ተቋማት “የአፈና ዘመቻ ነው” በማለት አውግዘዋል በመንግስት ላይ ተፅእኖ እንዲያሳድሩ ከዓለም […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)

By   /  May 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ)

Ethiopian People’s Congress for United Struggle (Shengo) www.ethioshengo.org shengo.derbiaber@gmail.com ግፈኛው ስርዓት እንዲያከትም፣ የጋራ ትግሉን አጠንክረን እንቀጥል ሚያዝያ 23፣ 2006 May 01, 2014 ባለፉት ጥቂት ቀናት እንዳየነው፣ ገዢው ህወሓት/ኢህአዴግ የመብት ረገጣውንና ሌሎችም አስቃቂ ተግባሩን በከፍተኛ ደረጃ በተለያዩ የሀገሪቱ ዜጎችና ተቋማት ላይ እየሰነዘረ ነው። ባለፉት ሁለት ሳምንታት የደረሰውን ብቻ እንኳ ብናይ ፦ • ትላንት ሚያዝያ 22 በአምቦ […]

Read More →
Latest

በ ESFNA ላይ የተጋረጠው አደጋ

By   /  May 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በ ESFNA ላይ የተጋረጠው አደጋ

እንደሚታወቀው እስከ ዛሬ 3 ዓመት ድረስ የሼህ አላሙዲን የቀኝ እጅ በሆነው በአብነት ገ/መስቀል መሪነት የተወሰኑ ግለሰቦች ፌዴሬሽኑን በገንዘብ ሃይል ለመቆጣጠር ያደረጉት የተቀነባበረ እንቅስቃሴ በጠንካራ ኢትዮጵያውያን ከሽፎ እና እነሱም የእኛ ገንዘብ ካልተጨመረበት ፌዴሬሽኑ መክሰሩ አይቀርም በማለት ተንጋግተው ሌላ ፌዴሬሽን ለመመስረት መሄዳቸው ይታወሳል:: ይህንን ኢትዮጵያውያንን አንገት የማስደፋት ሴራ በውጪ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን የነገሮችን አካሄድ ተመልክተው ወልደው አሳድገው ለጉልምስና […]

Read More →
Latest

ካርቱም ሱዳን ያሉት የኢትዮጵያውያን ስደተኞች እየደረሰባቸው ያለው መከራ እና ስቃይ በተመለከተ የተጥናቀረ ፁሁፍ።

By   /  May 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ካርቱም ሱዳን ያሉት የኢትዮጵያውያን ስደተኞች እየደረሰባቸው ያለው መከራ እና ስቃይ በተመለከተ የተጥናቀረ ፁሁፍ።

ካርቱም ሱዳን ያሉት የኢትዮጵያውያን ስደተኞች እየደረሰባቸው ያለው መከራ እና ስቃይ በተመለከተ የተጥናቀረ ፁሁፍ። እኛ ሃገር ሱዳን የምንገኝ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በወገኖቻችን ላይ የሚደርሰውን በደል እለት በእለት እየተከታተልን ጮኸታችን ሰሚ ያግኝ ዘንድ እናጋልጣለን። በመጀመሪያ የእሮሮችን ጹሁፍ እንደጠቀስነው የጊዜ ገደቡ አልፎ አፈሳው በከፍተኛ ደረጃ ቀጥሏል ወያኔና የሱዳን መንግስት ያዘጋጁት የስድስት ወር ጊዚያዊ መታወቂያ ለማውጣት የሚከፈለው ገንዘብ መጠን 110 […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar