www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 145
Latest

የሕግ አምላክ የሞተባት አገር፤ በሕገ መንግሥት ሳይሆን በወያኔ የጫካ ሕግ ለሃያ ዓመታት

By   /  May 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሕግ አምላክ የሞተባት አገር፤ በሕገ መንግሥት ሳይሆን በወያኔ የጫካ ሕግ ለሃያ ዓመታት

ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ፣ ቤልጂየም ሚያዝያ 23፣ 2006 ለከት ያጣው የወያኔ ጭካኔ እና የማይነጥፈው የሕዝብ ትእግስት ኢትዮጵያን ወዴት እየወሰዷት እንደሆነ አገሪቱ ዛሬ ያለችበት ውጥንቅጥ ሁኔታ በግላጭ ያሳያል። በመግደል አባዜ የተለከፉት የወያኔ ተጋዳላዮች ዛሬም መግደላቸውን ቀጥለዋል። ለይስሙላ በወረቀት ላይ የሰፈረው ሕገ-መንግስት እና በውስጥ የያዛቸው መሰረታዊ የሆኑ የሰብአዊ መብቶችና ነጻነቶች ለወያኔ ተጋዳላዮች ምናቸውም እንዳልሆነ በተደጋጋሚ እያሳዩን ነው። በአገሪቱ […]

Read More →
Latest

ሰሚ ጆሮ ያጣ የሕዝብ እሮሮና ጩኸት እስከመቼ? ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና

By   /  May 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰሚ ጆሮ ያጣ የሕዝብ እሮሮና ጩኸት እስከመቼ? ገዛኸኝ አበበ ከኖርዌይ ሌና

By Gezahegn Abee (Norway Lena ) ዛሬ ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የኢህአዲግ ስርአት ለመላቀቅ እና ከገባችበት ፖለቲካዊ ማህበራዊ እና ኢኮኖሜያዊ ውድቀት ወጥታ ህዝቡም ከወያኔ ስርዓት ተላቋ ወደ ተሻለ እና ወደ ተረጋጋ ሕይወት ለመድረስ ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ድርሻ መወጣት እና በሁሉም አቅጣጫ እና በሚችለው መንገድ መታገል ይጠበቅበታል:: ዛሬ ላይ ወያኔ ኢህአዲግ የእምነታችንን ነጻነት እያሳጣን የዜጎቻችን ሰብዓዊ መብት […]

Read More →
Latest

NBA bans Clippers owner Sterling for life

By   /  April 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on NBA bans Clippers owner Sterling for life

Basketball Commissioner Adam Silver slapped Los Angeles Clippers owner Donald Sterling with a lifetime ban from the sport and a $2.5 million fine Tuesday over racist remarks attributed to Sterling. Silver said the National Basketball Association “will begin immediately” to force Sterling to sell the team, which he has owned since the 1980s. Sterling admitted […]

Read More →
Latest

Ethiopian Journalists Forum (EJF) is attending the AU meeting in Angola, made a presentation about the current situation of Ethiopia

By   /  April 29, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian Journalists Forum (EJF) is attending the AU meeting in Angola, made a presentation about the current situation of Ethiopia

By Minilik Salsawi EJF made a presentation about the current situation of Ethiopia including the unlawful arrest of Zone 9 members and Other Journalists . Ethiopia was an agenda and participants were discussing in depth about it. The recent crackdown was something that shocked many. The Head of the EJF delegation said that There were […]

Read More →
Latest

MH370 search: Object found on Australian coast wasn’t from missing plane By David Molko, Ed Payne and Mariano Castillo, CNN

By   /  April 24, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on MH370 search: Object found on Australian coast wasn’t from missing plane By David Molko, Ed Payne and Mariano Castillo, CNN

Augusta, Australia (CNN) — A metal object that washed ashore on Australia’s coast wasn’t from Malaysia Airlines Flight 370, officials said. Detailed pictures of the object were enough to convince investigators that it wasn’t a lead in the search for the missing plane, the Australian agency leading the search for the aircraft said on Thursday. Officials had […]

Read More →
Latest

From Steel to Space: Pittsburgh joins global NASA hackathon

By   /  April 24, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on From Steel to Space: Pittsburgh joins global NASA hackathon

The sky was not the limit for three teams of entrepreneurs who gathered on April 12-13 in Pittsburgh as part of the International Space Apps Challenge, a worldwide hackathon sponsored by NASA and intended “to address global needs applicable to both life on Earth and life in space.” All three Pittsburgh teams will go on to global judging […]

Read More →
Latest

How Chicago Became ‘Chiraq’

By   /  April 22, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on How Chicago Became ‘Chiraq’

By Michael Daly10 hours agoThe Daily Beast   .View photo . President Obama may have gotten our troops out of Iraq, but the gunfire in his hometown of Chicago is still earning it a searing nickname coined by young people who live there. Chiraq. READ MORE Even Socialists Have a Wage Gap On Easter weekend, 45 […]

Read More →
Latest

ከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለመምህራን የተላለፈ ጥሪ

By   /  April 21, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ለመምህራን የተላለፈ ጥሪ

ለተከበራችሁ የኢትዮጵያ መምህራን በሙሉ!!! ለአንድ አገር ብልጽግና ትምህርት ቁልፍ ስለመሆኑ ለማንም አጠያያቂ አይደለም፡፡ ለዚህም ሲባል መንግስታት ለትምህርት የሚሰጡት ትኩረት በቀዳሚነት ቦታ ላይ ይገኛል፡፡ በአገራችን ያለው ነባራዊ ሁኔታ ግን ከዚህ ጋር በእጅጉ የሚቃረን ነው፡፡ የትምህርት ፖሊሲ ከመቸውም ጊዜ በባሰ ሁኔታ ለእናንተ ለመምህራኖች የማያሰራ፣ ብቁ የተማረ ዜጋ የማይፈራበትና ለአገርም የማይጠቅም ሆኗል፡፡ ሁሉንም ነገር ለስልጣናቸው በሚያመች መልኩ የሚዘውሩት […]

Read More →
Latest

የስቅለቱ እና የትንሣኤው አብነት! (ከሆሳዕና እስከ ማዕዶት)

By   /  April 18, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የስቅለቱ እና የትንሣኤው አብነት! (ከሆሳዕና እስከ ማዕዶት)

በሰሎሞን ተሰማ ጂ.   በየዓመቱ የትንሣኤ በዓል ተከብሮ የሚውለው፣ በዕለተ እሑድ ነው፡፡ ጌታችንና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው በዕለተ እሑድ-መጋቢት 29 ቀን ነው፡፡ የግዕዝ ቋንቋ ሊቃውንት እንደሚተረጉሙት ከሆነ፣ “ትንሣኤ ማለት-መነሳት ማለት ነው፡፡” ሞትን ድል አድርጎ፣ ከሙታን ተለይቶ መነሳት ማለት ነው፡፡ “ሕይወት ማግኘት፣ ነፍስ መዝራት፣ ሕልው መሆን” ማለት ነው፡፡ በዓሉ ጌታችን የተሰቀለበትን ዕለት (መጋቢት 27ን […]

Read More →
Latest

ወቅታዊ ሪፖርት በኖርዎይ ከኤደን መስፍን(ኖርዌይ)

By   /  April 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወቅታዊ ሪፖርት በኖርዎይ ከኤደን መስፍን(ኖርዌይ)

 የኢትዮጵያ ስደተኞች ማህበር በኖርዎይ የሚገኙ ኢትዮጵያን ስደቶኞች የፖለቲካ ጥገኝነት ጠይቀው የሚኖሩበት ሃገር እንደሚሰለሉ እና የወያኔ ሰላዮች በኖርዎያ እንደሚገኙ የኖርዎይ ደህንነት ፖሊስ ለሃገሩ ትልቅ መረጃ መስጠታቸውን በተመሳሳይ ሂውማን ራይትስ ዎች በቅርቡ ያወጣውን መረጃ መሰረት በማድረግ የኖርዎይ መንግስታት ለወያኔ ሰላዮች የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያቆም እና አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ ለመጠየቅ እና ኖርዎይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያላትን አሳይለም ፖሊሲ እንድታስተካክል በሚል […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar