www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 157
Latest

የአዱዋው ድል አብነት!

By   /  March 3, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአዱዋው ድል አብነት!

  (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.) 1. መግቢያ፤ የአዱዋውን ድል የተጎናፀፍንበት ዕለት፣ በአለማችን ላይ ከተከሰቱት 15ቱ ታላላቅ ቀናት መካከል የምናስቀምጠው ነው፡፡ በአዲስጉዳይ መጽሔት ላይ ( http://semnaworeq.blogspot.com/2012/06/15.html ) በሁለት ተከታታይ መጣጥፎች እንደገለጽኩት፣ የሰውን ልጆች ሰብዓዊ ክብርና የመንፈስ ሙላት ላቅ በማድረግ ከሚወሱት/ከሚጠቀሱት ቀናት መካከል አንዱ፣ “የአዱዋው ድል” ነው፡፡ የድሉ አብነት/ተምሳሌት፣ ብሎም የዘር-መድሎን በመፈወስ ሃይሉና የእኩልነትን አዋጅ በማወጅ አቅሙ አዱዋን […]

Read More →
Latest

መንግስታዊ ውሸት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውድቀት ትልቅ ሚና ተጫውቷል::

By   /  March 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስታዊ ውሸት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውድቀት ትልቅ ሚና ተጫውቷል::

ምንሊክ ሳልሳዊ ፦ ሕወሓት/ኢሕኣዴግ መራሹ መንግስት የያዘውን ስልጣን ለመቀራመት አሰፍስፈው በጥላቻ ፖለቲካ ለሚዳክሩት ሁሉ ሊሰለጥኑ እንደሚገባ ልንነግራቸው ይገባል::ካልሆነ እንደኢሕኣዴግ ያሉ የሃያላኑ ስልጡን ማፊያዎችን መጣል ከባድ ይሆናል::ጥያቄው የለውጥ ጥያቄ ነው ::ኢሕኣዴግ መስማት ከቻለ ጥያቄው ይህ ነው :: የፖለቲካ ተሃድሶ እንዳልን ሁሉ የኢኮኖሚ ተሃድሶም ያስፈልገናል::ያለውን የኢኮኖሚ እደምታ ለመገምገም ሳይሆን መጪው ጊዜ በለውጥ የታጀበ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እንዲኖረን ለማሳሰብ […]

Read More →
Latest

ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ለችግሮቻችን የመፍትሄው ቁልፍ

By   /  March 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ለችግሮቻችን የመፍትሄው ቁልፍ

የሃገራቸው ነገር ሲነሳ የሚከነክናቸው ወገኖቻችን ኢትዮጵያ ላለባት ችግር መፍት ሄው ምንድነው? እያሉ ኣጥብቀው ሲጠይቁ ይደመጣል። መፍትሄውም ብቻ ሳይሆን ችግሩ ማለትም እውነተኛው ችግር የት ላይ ነው ያለው? ብለውም ኣጥብቀው ሲደመሙ ይታያል። በዛሬዋ ኣጭር ጽህፌ በነዚህ መራራ ጥያቄዎች ዙሪያ ቁንጥል ኣሳብ ለማቀበል ኣስቢያለሁ። በርግጥም ሁላችን  ኢትዮጵያዊያን የሆንን ችግሩ ምንድነው? ብለን ከጠየቅን ኣንዳንዶች ሊገረሙብን ይችላሉ። የችግሩ ተካፋይ ሆነን […]

Read More →
Latest

የታመቀው ሮሮ ፈንድቶ ዛሬ በሽሚሲ ሁከት ነግሷል !

By   /  March 2, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የታመቀው ሮሮ ፈንድቶ ዛሬ በሽሚሲ ሁከት ነግሷል !

* የጅዳ ቆንስል ሃላፊዎች ሆይ ለወገኖቻችሁ ድረሱላቸው! * ተጸወእኖ ፈጣሪዎችም እታድክሙን ፣ ሂዱና እየሆነ ያለውን ተመልከቱ! ሰሞኑን ከጅዳው የሽሜሲ ጊዜያዊ የእስር ማቆያ ውስጥ የሚገኙ በርካታ ኢትዮጵያውያን ለወራት በእስር ተንገላታን ሲሉ የመረረ ሮሯቸውን ገለጹልኝ ። ሮሯቸወ ሰሚ ማጣቱን አምርረው የገለጹልኝ ወገኖች ከእኔ አልፎ ተርፎ ለጀርመን ራዲዮ የዝግጅት ክፍል ሳይቀር ምሬት ሮሯቸውን ማስተላለፋቸውን ገልጸውልኛል። ዛሬ ረፋድ ላይም […]

Read More →
Latest

አያስቅም! አጭር ወግ ክንፉ አሰፋ

By   /  March 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አያስቅም! አጭር ወግ ክንፉ አሰፋ

          በብሄራዊ ትያትር አካባቢ አንዲት አነስተኛ ምግብ ቤት ነበረች። «ገሊላ ምግብ ቤት» ትባል ነበር።  በአዲስ አበባ «ቁምራ» ከመግባቱ በፊት በአካባቢው ያሉ የመንግስት ሰራተኞች በምሳ ሰዓት ይህችን ምግብ ቤት ያጨናንቋት ነበር። ቁምራን የማታውቁ ካላችሁ፤ ለጽድቅ የሚደረግ መንፈሳዊ ጾም እንዳይመስላችሁ። እድገትና ትራንስፎርሜሽኑ ያመጣው አዲስ ክስተት ነው – ቁርስ ምሳና ራት በአንድ ጊዜ የመመገብ […]

Read More →
Latest

ለአማራ ትግሬዎች የመጀመሪያና የመጨረሻ መልእክት ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ)

By   /  March 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለአማራ ትግሬዎች የመጀመሪያና የመጨረሻ መልእክት ነፃነት ዘለቀ (ከአዲስ አበባ)

      “መልእክት” ያልኩት አቀራረቤን ቀለል በማድረግ የአንባቢያንን ቀልብ ላለመግፈፍ ነው፡፡ እንጂ መነሻየ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ለመስጠት ነው፡፡ ማስጠንቀቂያም ይባል መልእክት ዋናው ጉዳይ በግሌ የተሰማኝንና የማምንበትን ለወገኖቼ ድኅነት ስልም የምጽፈው ነገር ለባለአድራሻዎቹ መድረሱ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ የሁሉንም ድረገጾች ትብብር በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡ እባካችሁን ለሁሉም ካድሬ መልእክቴን አድርሱልኝ፡፡ ሰው ክርስቶስን መሆን እንዳይችል ጠላት መንገድ እየዘጋበት መቸገሩ የሚታወቅ […]

Read More →
Latest

ዝምታው በዛ

By   /  March 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዝምታው በዛ

አገር ሲቆረስ ድንበሩ ሲፈርስ ማንነት ታሪክ ሲሻር መሬት ሲገመስ አገር ያለ ባህር በር ስትቀር ዜጋ ማንነት በጎሳ ሲቀየር ድንበር ተቆርሶ ለባድ ሲለገስ ወገን ሲጨቆን መኖሪያ ቤቱ ሲፈርስ ሀብት ንብረቱ ተዘርፎ ከቀየው ቦታው ሲሰደድ ዜግነት ክብሩ ሲጣስ ሰብአናው ሲዋረድ በአረብ ምድር ሲገደል አንደ አንስሳ ሲታረድ ህይወት ሲቀጠፍ ሲታነቅ በገመድ ዜግነት ክብሩ ሲዋረድ ሰአብዊ መብቱ ሲናድ የመኖር […]

Read More →
Latest

ዓድዋ የእኛ … የትውልድ ኩራት !

By   /  March 1, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዓድዋ የእኛ … የትውልድ ኩራት !

የማለዳ ወግ .. . * የጦርነቱ መነሻ ምክንያት …      የዓድዋ ጦርነት መነሻ ምክንያት የሆነው የውጫሌ ውል አንቀጽ 17 ሲሆን ይህ አንቀጽ የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተን ሆኖ በመገኘቱ እንዲሰረዝ የተደረገው ሙከራም በጣሊያን እምቢተኝነት በመክሸፉ እንደ ነበር የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ። * የጣሊያን ወረራ መሰማትና እቴጌ ጣይቱ …      የጣልያንን እምቢተኝነት ተከትሎ ሚኒስትሮች፣ የጦር አለቆችና መኳንንቱ ባካሄዱት የምክክር ጉባኤ ላይ […]

Read More →
Latest

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙት ዩኒቨርስቲዎች የካድሬዎች መመልመያ እንደሆነ ተጠቆመ

By   /  February 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙት ዩኒቨርስቲዎች የካድሬዎች መመልመያ እንደሆነ ተጠቆመ

ዩኒቨርስቲዎች (ጥራት ያለው ሳይንሳዊ ስልጠና የሚሰጥባቸው የትምህርት ማእከላት ሳይሆኑ) ታማኝ ካድሬዎች የሚመረቱባቸው ካምፖች ‘የሆኑበት ሁኔታ ነው ያለው’። ተማሪዎች ለስርዓቱ ታማኝ ካድሬዎች ሁነው ካገለገሉ ሲመረቁ ምርጥ የተባለ ሥራ እንደሚያገኙ ቃል ይገባላቸዋል። እንደውጤቱም ተማሪዎች ጥሩ ውጤት ይዘው ለመመረቅ ጥረት ከማድረግ ይልቅ ታማኝ ካድሬ መሆን ይቀላቸዋል። ግን በመንግስት መስርያቤት ለመቀጠር የሀገር ዜጋ መሆን በቂ ነው። የሁሉም ሰው መብት […]

Read More →
Latest

የአፍሪካ ቀንድ፤ ዙሪያው እሳት መሀሉ ብሶት

By   /  February 28, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአፍሪካ ቀንድ፤ ዙሪያው እሳት መሀሉ ብሶት

መስፍን ወልደ ማርያም ታኅሣሥ 2006 የአፍሪካን ቀንድ ሰሞኑን ትኩሳት ይዞታል፤ ሁኔታውን ለማብራራትና ለመተንተን ሰፊ ቦታን ስለሚፈልግ አንባቢው ራሱ እንዲያስብበት በመተው ሁነቶችን ብቻ ማቅረቡ የተሻለ ነው፤  የኢትዮጵያን የውስጥ ሁኔታ ትተን በአፍሪካ ቀንድ የሚከተሉትን የተለያዩ ግጭቶችን እንመለከታለን፤ በጦርነት ሁኔታ ሁኔታ ላይ ያሉ የአፍሪካ ቀንድ አገሮች፤– ኤርትራና አትዮጵያ ሰ.ሱዳንና ደቡብ ሱዳን በውስጥ ብጥብጥ ላይ ያሉ የአፍሪካ ቀንድ አገሮች ሰ.ሱዳን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar