www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 162
Latest

የአውሮፕላን ጠለፋውና የህወሃት አመራሮች ስብሰባ

By   /  February 18, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአውሮፕላን ጠለፋውና የህወሃት አመራሮች ስብሰባ

ከወሰንሰገድ ገ/ኪዳን  የኢህአዴግ አመራሮች ለአስቸኳይ ጉዳይ ቤተመንግስት ተጠርተዋል:: ሊቀመንበሩን የስብሰባውን አጀንዳ መናገር ጀመሩ:: እንደምታውቁት መጪው 2007 የምርጫ ጊዜ ነው:: እና ጠላቶቻችን ከአሁኑ ምርጫው ; ፓርቲው እና አገሪትዋ ላይ አደጋ ለማድረስ እየሞከሩ ነው:: ለዛ ምሳሌ የሚሆነው እና ዛሬ የተሰበብንበት ምክንያት ትላንት የተጨናገፈው የአውሮፕላን ጠለፋ ነው:: ፓርቲያችን እንደ ትላንት አይነቱ ጸረ-ልማት የሆነ ተመሳሳይ ተግባር እንዳይፈጸም ቅድመ ጥንቃቄ […]

Read More →
Latest

ኦነግ ስንት መልክ አለው? ከቃሊት የግል ማስታወሻዬ። (አንተነህ ጌትነት ሙላቱ)

By   /  February 18, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦነግ ስንት መልክ አለው? ከቃሊት የግል ማስታወሻዬ። (አንተነህ ጌትነት ሙላቱ)

ኦነግ እና ኦብነግ በሻቢያ እና በአህዛቡ ወያኔ ተጠፍጥፈው የተሰሩ ናቸው።በመሆኑም ከጠፍጣፊዎቻቸው እና ከጌቶቻቸው አረቦች እና ምዕራባዊያን ውጭ ማሰብ የማይችሉ በመሆናቸው የጀመሩት የትግል ስልት አዋጭ እንዳልሆነ ቢያውቁም እንኳን ሌላ ስልት ለመንደፍ ሲሞክሩ እንኳን አልታዩም። በመሆኑ የያዙት መንገድ እጅ እጅ ቢላቸውም ምንም ማድረግ ስለማይችሉ እየተደነባበሩ መጓዛቸውን ቀጥለዋል። የሚከተሉትም መንገድ ምዕራባዊያን እና አረቦች ነድፈው ለአስፈጻሚዎቻቸው የእናት ጡት ነካሾች […]

Read More →
Latest

Message from co-pilot Hailemedin’s Sister የረዳት ፓይለቱ ሀይለመድህን እህት ትንሳይ አበራ መልዕክት

By   /  February 18, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on Message from co-pilot Hailemedin’s Sister የረዳት ፓይለቱ ሀይለመድህን እህት ትንሳይ አበራ መልዕክት

በመጀመሪያ ይህን ጽሁፍ የምታነቡ ሰዎች በሙሉ የተዝረከረከ ከሆነባችሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ከትናንት ከሰዐት በኋላ ጀምሮ እስካሁን ኢንተርኔትና ቴለቪዥን ላይ ያለማቋረጥ ተተክየ ስለቆየሁና በጥልቅ ሃዘን ስለተመታሁ አይምሮየ ትክክል ላይሆን ይችላል። ‘የኢትዮጵያ አየር መንገድን ወደ ሮም ይጓዝ የነበረ አውሮፕላን ጠልፎ ጄነቫ ላይ ያሳረፈው ረዳት አብራሪ እጁን ለስዊዝ ስጠ። ምክንያቱም ስዊዘርላንድ ውስጥ ጥገኝነት ለመጠየቅ ነው ብሏል።’ የሚለውን ዜና በርካታ […]

Read More →
Latest

ሐውልቱ ሥር ሆኜ እነዚያን ሰማዕታት ሳስብ!

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሐውልቱ ሥር ሆኜ እነዚያን ሰማዕታት ሳስብ!

ክፍል.1 በላይ ማናዬ ስድስት ኪሎ አደባባይ የካቲት-12 ሰማዕታት ሐውልት ሥር ሆኜ ያን ዘመንና የወቅቱን አሰቃቂ ድርጊት ባሰብኩ ጊዜ ስቅጠት ተሰማኝ፡፡ የቆመው ሐውልት ማንን ለመዘከር እንደተጀነነ ባወኩ ጊዜ ደግሞ አንገቴን ቀና አድርጌ እኔም እንደ ሐውልቱ መጀነን ከጀለኝ፡፡ እናማ ሐውልቱ ሥር ሆኜ….ስሜቴ ዝብርቅርቅ ነው፤ ቋንቋዬ ብዙ ነው፤ መንፈሴ ጠንካራ ሐዘኔ መራራ ነው፤ ምናቤ የኋሊት ጎታች ምኞቴ ወደ […]

Read More →
Latest

ብር እና ክብር !(ቴዲ አትላንታ)

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ብር እና ክብር !(ቴዲ አትላንታ)

ድህነት መጥፎ ነው፣ ያዋርዳል። ክብር ያሳጣል። አፋሽ አጎንባሽ ያደርጋል፣ ደጅ ያስጠናል። ማንነትን ያስክዳል። በአንጻሩም ጥጋብ ከቁመት በላይ ያሳስባል፣ ሌላውን ዝቅ አድርጎ ማየትን ያላብሳል። ሰው ያስንቃል፣ እኔ ያልኩት ካልሆነ ያስብላል፣ ሁሉን የበታች ማየትን ያመጣል። ራስን ሰማይ ሌላውን መሬት፣ ራስን ጥንቸል ሌላውን ኤሊ .. ራስን ዝሆን ሌላውን አይጥ የሚያደርግ ስሜትን ይፈጥራል። በአንጻሩ ቢጠግቡም ሰው የማይንቁና የማያዋርዱ አሉ፣ […]

Read More →
Latest

እየተዋረዱ መገዛት እስከመቼ!? በቅዱስ ዬሃንስ

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on እየተዋረዱ መገዛት እስከመቼ!? በቅዱስ ዬሃንስ

አለምነው  መኮነን  የተባለ  የብአዴን  ወኪልና  የባንዳ  አስፈፃሚ  የአለቆቹን  የዘወትር አባባል  በማስረገጥ  እመራዋለሁ  የሚለውን  የአማራ  ህዝብ  <<ሰንፋጭ  የሆነ ትምክህተኝነት  የተጠናወተው፤  ትምክህተኝነቱን  ያልተው፤  በባዶ  እግሩ  እየሄደ  መርዝ ንግግር  የሚናገር  ወዘተ>>  ካለ  በኋላ  <<የትምክህት  ልጋጉን  ማራገፍ  አለበት>> በማለት  እንደሌሎች  ብሄረሰቦች  ሁሉ  ደከመኝ፡  ሰለቸኝ  ሳይል  ዋጋ  የከፈለውን  የአማራ ህዝብ  ዋጋ  በማሳጣት  የሌሎቹ  ጠላት  አድርጐ  በማቅረብ፡  የዘረኞች  ተባባሪነቱን አስመስክሯል።   […]

Read More →
Latest

የየካቲት 12ቱ – ጥቋቁር ሰማዕታት!

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የየካቲት 12ቱ – ጥቋቁር ሰማዕታት!

(አናብስቱ በተኩላዎቹ ተሰለቀጡ-ወዮ! ወዮ! ወዮ!)   (በሰሎሞን ተሰማ ጂ.) ከጥቁሩ ሰማይ ሥር፣ ባፍሪካ ትቢያ ላይ፤ በጥቁር ሕዝብ ርስት፣ ባፍሪካ ኮከብ-ጣይ፤ በጠራራው ቀትር፣ ባውላላ አደባባይ፤ የጥቁሮች ደም ፈሷል፣ ለቅኝ-ግዛት ሲሳይ፡፡ ለነጭ የዛር ግዳይ፣ ለዘር ምሱ አዋይ! ፀሐይንም ጋርዷት፣ ጥቁር መጋረጃ፤ ምድርም ተጎናጽፋ፣ ጥቁር ከል-ስጋጃ፤ ጥቁሩ ዓለም ተግቷል፣ ያዘን-መከር ቀንጃ፡፡ (ግጥም፣ በሰ.ተ.ጂ) የኢትዮጵያና የአፍሪካ አኅጉር መናገሻ ከተማ […]

Read More →
Latest

የማለዳ ወግ …የሳውዲ ጉዳይ – ዛሬም ድጋፍ በምድረ አሜሪካ – ዋሽንግተን ዲሲ !

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የማለዳ ወግ …የሳውዲ ጉዳይ – ዛሬም ድጋፍ በምድረ አሜሪካ – ዋሽንግተን ዲሲ !

ትናንት በሳውዲ ሰአት አቆጣጠር እኩለ ሌሊት ፣ በምድረ አሜሪካ ዋሽንግተን ከቀትር በኋላ እልፍ አዕላፍ ከሚቆጠሩት በምድረ አሜሪካ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን መካከል “የወገናችን ጉዳይ ያገባናል !” ያሉት ጥቂቶች በአለም አቀፉ እርዳታ አሰባሳቢ ቡድን በተጠራው Global Alliance የድጋፍ ማሰባሰቢያ ተገኝተው ነበር ። እኔም በሳውዲ ስላለው ነባራዊ ሁኔታ አጭር ንግግር እንዳደርግ በተጋበዝኩት መሰረት ዝግጅቱን በ Skype በእስካይፒ ተከታትየዋለሁና […]

Read More →
Latest

አቶ አለማየሁ አቶምሳ በገዛ ፍቃዳቸው ከሥልጣናቸው ለቀቁ (በጽዮን ግርማ)

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on አቶ አለማየሁ አቶምሳ በገዛ ፍቃዳቸው ከሥልጣናቸው ለቀቁ (በጽዮን ግርማ)

የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አለማየሁ አቶምሳ በገዛ ፈቃዳቸው ከኦሕዴድ ሊቀመንበርነታቸው ለቀቁ፡፡በዛሬው ዕለት በተካሄደው የኦሮሞ ሕዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መልቀቂያቸውን ያስገቡት አቶ አለማየሁ አቶምሳ ጥያቄያቸው ተቀባይነት አግኝቶ ከሥልጣን መነሳታቸው ታውቋል፡፡አቶ አለማየሁ ቀድሞውንም ሥልጣን ሲይዙ በከባድ ሕመም የሚሰቃዩ መኾናቸው እየታወቀ ሲኾን ምንጮች እንዳረጋገጡት አቶ አለማየሁ ወደ መንፈቅ ለሚጠጋ ጊዜ በውጭ አገር በሕክምና ላይ […]

Read More →
Latest

የቁጥር ጨዋታ?! (ከጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ አዲስ አበባ )

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቁጥር ጨዋታ?! (ከጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ አዲስ አበባ )

ሕፃን እዮሲያስ የጓደኛዬ ልጅ ነው፡፡ በሰባት ዓመቱ ሁለተኛ ክፍል ገብቷል፡፡ ፈጣንና መጠየቅ የሚወድ ታዳጊ ነው፡፡ ባገኘኝ ቁጥር በጥያቄ ልቤን ጥፍት ያደርገዋል፡፡ አብዛኛው ጥያቄዎቹ ትምሕርት ቤት ከጓደኞቹ ጋራ ከሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የሚመነጩ ናቸው፡፡ ባለፈው ሰሞን እንዲህ ብሎ በእንቆቅልሽ መልክ ጠየቀኝ፡፡ ለእኔም አጠያየቁ ልጅነቴን ስላስታወሰኝ በትዝታ ፈገግታ ታጅቤ ‹‹ምናውቅልህ›› አልኩት፡፡‹‹እ….ቢሄዱ፣ቢሄዱ የማይሰለቻቸው?››አለኝ፡፡ ጥያቄውን እኔ ከለመድኩት የልጅነት የእንቆቅልሽ መልስ ጋራ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar