www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 163
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 163
Latest

የቁጥር ጨዋታ?! (ከጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ አዲስ አበባ )

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቁጥር ጨዋታ?! (ከጋዜጠኛ ጽዮን ግርማ አዲስ አበባ )

ሕፃን እዮሲያስ የጓደኛዬ ልጅ ነው፡፡ በሰባት ዓመቱ ሁለተኛ ክፍል ገብቷል፡፡ ፈጣንና መጠየቅ የሚወድ ታዳጊ ነው፡፡ ባገኘኝ ቁጥር በጥያቄ ልቤን ጥፍት ያደርገዋል፡፡ አብዛኛው ጥያቄዎቹ ትምሕርት ቤት ከጓደኞቹ ጋራ ከሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የሚመነጩ ናቸው፡፡ ባለፈው ሰሞን እንዲህ ብሎ በእንቆቅልሽ መልክ ጠየቀኝ፡፡ ለእኔም አጠያየቁ ልጅነቴን ስላስታወሰኝ በትዝታ ፈገግታ ታጅቤ ‹‹ምናውቅልህ›› አልኩት፡፡‹‹እ….ቢሄዱ፣ቢሄዱ የማይሰለቻቸው?››አለኝ፡፡ ጥያቄውን እኔ ከለመድኩት የልጅነት የእንቆቅልሽ መልስ ጋራ […]

Read More →
Latest

የኮሙዩንኬሽን ሚኒስትሩ-ስለ አውሮፕላን ጠላፊው (ጽዮን ግርማ አዲስ አበባ)

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኮሙዩንኬሽን ሚኒስትሩ-ስለ አውሮፕላን ጠላፊው (ጽዮን ግርማ አዲስ አበባ)

ትናንት ከለሊቱ ስድስት ሰዓት ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ በካርቱም አድርጎ ሮም ሊገባ የነበረው ‹‹ኢቲ 702›› አውሮፕላን መጠለፉን አስመልክቶ የመንግሥት ጉዳዮች ኮሙዩኒኬሽን ጽ/ቤት ሚኒስትሩ አቶ ሬድዋን ሁሴን የአውሮፕላኑን መጠለፍ ከገለጹ በኋላ ፤ጠላፊው የአውሮፕላኑ ምክትል አብራሪ የ31 ዓመቱ ኃይለመድህን አበራ ተገኝ መኾኑን አረጋጠዋል፡፡ረዳት አብራሪው አየር መንገዱ ውስጥ ለአምስት ዓመታት ማገልገሉ ታውቋል፡፡ አቶ ሬድዋን […]

Read More →
Latest

ይድረስ ለጋሽ ያሬድ ጥበቡ ( አብዮተኛ አንቱ አይባልም መሰል)

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይድረስ ለጋሽ ያሬድ ጥበቡ ( አብዮተኛ አንቱ አይባልም መሰል)

እንደምን ከርመሃል? ትላንትና እንደአጋጣሚ ሆኖ እንቁ መጽሄት ላይ የሰጠኅውን ቃለ መጠይቅ አነበብኩት፡፡ ከዚያ ደገምኩት፡፡ ከዚያ በሶሰተኛው ይህንን ደብዳቤ ልጽፍልህ ተነሳሁ፡፡ ይህንን የአብዮቱን 40 አመት የሚዲያ ጋጋታ አንገቴን ደፍቼ በዝምታ ላሳልፈው ፈልጌ ነበር፡፡ አንተ ተናገርክና አናገርከኝ፣ ተናግሮ አናጋሪ ሲመጣ እድሉን መጠቀም ነው ብየ ይህንን ጻፍኩልህ፡፡ እንደአጋጣሚ ስልህ መቼም መጽሄት እንኳን አንብባ እማታውቅ ሴት እንዴት አውቃኝ ለደብዳቤ […]

Read More →
Latest

ከአዲስ አበባ ወደ ሮም ይበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን ተጠለፈ።

By   /  February 17, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከአዲስ አበባ ወደ ሮም ይበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን ተጠለፈ።

ጠላፊው በቁጥጥር ስር ውሏል። ጥያቀው የፖለቲካ ጥገኝነት ነው። የአውሮፕላኑ ጠላፊ የአውሮፕላኑ ረዳት አብራሪ ሃይለመድህን አበራ ነው። ጠላፊው በስዊዘርላንድ የፖለቲካ ጥገኝነት ማግኘት ይፈልጋል። የወያነ መንግስት በዘር እና በሃይማኖት ላይ የሚከተለውን ፖሊሲ የሚቃወም እንደሆነ ታውቋል። ዛረ ሰኞ ማለዳ የበረራ ቁጥሩ ET702 የሆነ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላን ወደ ሮም በመብረር ላይ እንዳለ የሱዳንን አየር ላይ በመጠለፉ በግዳጅ በስዊዘርላንድ […]

Read More →
Latest

የፈረደበትስ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ ግንቦት 7 እና የኤርትራ መንግስት አይደሉም! (ለአቶ ተክለሚካሄል አበበ፤ ጥያቄዎች ምላሽ ቢሆን)

By   /  February 16, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፈረደበትስ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንጂ ግንቦት 7 እና የኤርትራ መንግስት አይደሉም! (ለአቶ ተክለሚካሄል አበበ፤ ጥያቄዎች ምላሽ ቢሆን)

ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ፤ የካቲት 10፣ 2006 በመጀመሪያ በአቅርቡ በተከታታይ ለአንባቢያን ያቀረብኩዋቸውን ሁለት ጽሁፎች አንብበህና ጊዜህንም ወስደህ በዝርዝር ላቀረብከው የሙግት ሃሳብ ምስጋናዮ የላቀ ነው። ለነገሩ የጽሑፌም ዋና አላማ ጉዳዩን ሕዝብ እንዲያውቀው ብቻ ሳይሆን በተነሱት ነጥቦችም ዙሪያ በአንባቢዎች ዘንድ የውይይት ሃሳብንም በማጫር ጉዳዩ ተገቢውን ትኩረት እንዲያገኝም ጭምር ስለሆነ ያንተ ምላሽ እኔንም በዚሁ ጉዳይ ላይ በድጋሚ እንድመለስበት አድርጎኛል። […]

Read More →
Latest

ያ ትውልድ

By   /  February 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on á‹« ትውልድ

የ«ያ ትውሌዴ ተቋም» ሌሳን á‹« ትውሌዴ ቅጽ 1 ቁጥር 3 የካቲት ፮ ቀን ፪ ሺህ ፮ á‹“.ም. የካቲት 1966 እና á‹« ትውሌዴ (የካቲት 1966 á‹“.ም. 40ኛ ዓመት መታሰቢያ ምክንያት በማዴረግ) የካቲት 1966 á‹“.ም. በኢትዮጵያ ሕዝብ የትግሌ ታሪክ ከፍተኛው ቦታ የሚሰጠው ነው። ከሦስት ሺህ ዘመን ተያይዞ የመጣውን ንጉሳዊ አገዛዝ የነቀነቀ፣ ባሊባታዊ ፊውዲሊዊ ሥርዓትን ያናጋ ሕዝባዊ እንቅስቃሴ […]

Read More →
Latest

የዐፄ ምኒልክ ኅልፈት 100ኛ ዓመትና የዐድዋ ድል 118ኛ ዓመት መታሰቢያ ዝግጅት፤

By   /  February 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዐፄ ምኒልክ ኅልፈት 100ኛ ዓመትና የዐድዋ ድል 118ኛ ዓመት መታሰቢያ ዝግጅት፤

1 8221 Georgia Avenue, Silver Spring, MD. 20910 www.moreshwegenie.org ታህሳስ ፲፩፣፪ሺ፮ á‹“/ም December 20, 2013 በዚህ ዝግጅት ፦ 1 የምኒልክ ማንነትና በኢትዮጵያ ታሪክ ያላቸው ቦታ፣ 2 የምኒልክ ስብዕና፣ 3 ምኒልክ በውጭ ሰዎች ዕይታ፤ 4 ምኒልክን የሚያወግዙ እነማን ናቸው? ለምን? 5 የዐድዋ ጦርነትና ውጤቱ፤ በተሰኙ ርዕሶች ዙሪያ ለውይይት የሚሆኑ መነሻ ሀሳቦች ይቀርባሉ። የመነሻ ሀሳቦቹ ዝርዝር መረጃዎች […]

Read More →
Latest

በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው::

By   /  February 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው::

የጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች አዲሱን የትራፊክ የቅጣት ደንብ በመቃወም የስራ ማቆም አድማ መምታታቸውን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ፡፡ የፍኖተ ነፃነት ምንጮች እንደጠቆሙት የተቃውሞው መነሻ ምክንያት ሶስት ተከታታ ቅታት የተጣለበት ሹፌር ለስድርት ወር እንዳያሽከረክር የሚከለክል ደንብ በመውጣቱ ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓትም ሹፌሮቹ ጎንደር ፒያሳ ላይ ተሰብስበው አደባባዩን በክላክስ አድምቀውታል፡፡ የታክሲ ባለንብረቶችም የታሪፍ ማስተካከያ አለመደረጉን በመቃወም የታክሲ ሹፌሮቹን ተቀላቅለዋል፡፡ […]

Read More →
Latest

ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ በማይገኝበት ዘመን የአገር ምጧ ብዙ ነው፡፡

By   /  February 14, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ በማይገኝበት ዘመን የአገር ምጧ ብዙ ነው፡፡

በያዝነው ሥልጣንና ሹመት ሙጭጭ ካልን፤ በዚያውም ለተተኪው ትውልድ ቦታ ካልለቀቅን፤ የአገር- ለውጥ- ቀን እየራቀ ነው የሚሄደው፡፡ በእርግጥም ይሄ ቦታን በሰላም የመልቀቅ ባህል የዋዛ ነገር አይደለም፡፡ ፖለቲካዊ-ገፅ አለው፡፡ የኢኮኖሚ-ገፅ አለው፡፡ የግል ጥቅም-ገፅ አለው፡፡ ከፓርቲ ጋር፣ከራስ ጥቅም ጋር፣ ከራስ ህሊና ጋር መሟገትንና መታገልን ይፈልጋል፡፡ ይህን ዋጋ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነ በማይገኝበት ዘመን የአገር ምጧ ብዙ ነው፡፡ከፖለቲካ ባህላችን ውስጥ […]

Read More →
Latest

የሳውዲ ጉዳይ … ሰበር የመረጃ ግብአት

By   /  February 12, 2014  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሳውዲ ጉዳይ … ሰበር የመረጃ ግብአት

የጅዳ ቆንስል መስሪያ ቤት ኋላፊ ቆንስል ጀኔራል አቶ ዘነበ ከበደ ከኃላፊነታቸው ተነሱ  !  *  ትናንት ረፋዱ ላይ በገደምዳሜ  “ጉልቻ ቢቀያየር …” ብለን ያንሹካሾክነው መረጃ ተረጋገጠ  ! * ለጊዜው ቆንስል ጀኔራሉን ተክተው በጊዜያዊነት ቆንስል መስሪያ ቤቱን ለቀጣይ ሁለት ወራት የሚያስተዳድሩት በቆራጥ አመራራር ብቃታቸው የማይመሰገኑት ቆንስል ሸሪፍ  ከይሩ ናቸውም ተብሏል ። * ቆንስል ጀኔራል አቶ ዘነበ ከበደ ትናነት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar