www.maledatimes.com በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው:: - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው::

By   /   February 14, 2014  /   Comments Off on በጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች የስራ ማቆም አድማ እንደቀጠለ ነው::

    Print       Email
0 0
Read Time:1 Minute, 42 Second

የጎንደር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች አዲሱን የትራፊክ የቅጣት ደንብ በመቃወም የስራ ማቆም አድማ መምታታቸውን የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ጠቆሙ፡፡
የፍኖተ ነፃነት ምንጮች እንደጠቆሙት የተቃውሞው መነሻ ምክንያት ሶስት ተከታታ ቅታት የተጣለበት ሹፌር ለስድርት ወር እንዳያሽከረክር የሚከለክል ደንብ በመውጣቱ ነው፡፡
በአሁኑ ሰዓትም ሹፌሮቹ ጎንደር ፒያሳ ላይ ተሰብስበው አደባባዩን በክላክስ አድምቀውታል፡፡

የታክሲ ባለንብረቶችም የታሪፍ ማስተካከያ አለመደረጉን በመቃወም የታክሲ ሹፌሮቹን ተቀላቅለዋል፡፡ የከተማው አስተዳደር ባለስልጣናት ሾፌሮቹና ባለንብረቶቹ ወኪል ልከው እንዲነጋገሩ ጠይቀዋል፤ ሆኖም ሹፌሮቹ “የክልሉ መንግስት ወከሎችን በተደጋጋሚ የማሰር ልምድ ስላለው ወኪል አንልክም” ብለዋል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 10 years ago on February 14, 2014
  • By:
  • Last Modified: February 14, 2014 @ 12:51 pm
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar