www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 192
Latest

Ethiopian Funkster, Back After Long Break

By   /  December 21, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian Funkster, Back After Long Break

            Hailu Mergia Performs in Brooklyn Hiroyuki Ito for The New York Times Though he was a star in Ethiopia, Hailu Mergia has driven a taxi in Washington for two decades. On Thursday in Brooklyn, he played his first American show since 1991. By JON PARELES There’s a back story behind the African funk […]

Read More →
Latest

ከወያኔ መንደር ውጡ ዳዊት መላኩ(ከጀርመን)

By   /  December 20, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከወያኔ መንደር ውጡ ዳዊት መላኩ(ከጀርመን)

አቶ አያሌው ጎበዜም እንደምንም የመምህርነት ስራቸውን ትተው የድል አጥቢያ አርበኛ በመሆን ገብተው ወይ ራሳቸውን ነፃ ሳያወጡ ወይ ህዝቡን በትክክል ሳያገለገሉ እንዲሁ እንደ ውሃ ላይ ኩበት እመሀል ላይ እንደዋለሉ የማይቀረውን ስንብታቸውን ተሰናበተዋል፡፡ወያኔ እንደ ሸንኮራ ምጥጥ አድርጎ ተፋቸው፡፡እኔ እስከማውቃቸው አቶ አያሌው ከሌሎች የወያኔ ባለስልጣናት የሚለዮት በሙስና አለመጠርጠራቸው፤ብዙ ማውራት የማይወዱ ሲናገሩም ከባህል እና ከሞራል የማያፈነግጡ፤ለሚኖሩበት ማሀበረሰብ ክብር በመስጠት […]

Read More →
Latest

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የዲሴምበር 2013 ዕትም ወጥቷል። እንደሚታወቀው ዘ-ሐበሻ ዲሴምበር 28 5ኛ ዓመቷን ትደፍናለች – እንኳን አደረሰን።

By   /  December 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የዲሴምበር 2013 ዕትም ወጥቷል። እንደሚታወቀው ዘ-ሐበሻ ዲሴምበር 28 5ኛ ዓመቷን ትደፍናለች – እንኳን አደረሰን።

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 የዲሴምበር 2013 ዕትም ወጥቷል። እንደሚታወቀው ዘ-ሐበሻ ዲሴምበር 28 5ኛ ዓመቷን ትደፍናለች – እንኳን አደረሰን።የወሩን እትም ማየት ይፈልጋሉን እንግዲያውስ እኛም ለእርስዎ ብለን አቅርበንልዎታል እና ይህንን ይጫኑ የዘሃበሻን አምስተኛ አመት ለማክበር ይቻለን ዘንድ የእርስዎን እርዳታን እንሻለን እና እባክዎትን በዘሃበሻ ዌብ ሳይት የፔይ ፓል ፎርም ላይ የሚቻልዎትን ይለግሱን ።እኛም ለእርስዎ እንቆማለን እርስዎም ለእኛ ይቁሙ ! […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና የሽብርተኝነት ጥቃት (በወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን )

By   /  December 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን እና የሽብርተኝነት ጥቃት (በወሰን ሰገድ ገብረ ኪዳን )

ኢቲቪ ከምሸቱ 2 ሰዓት ዜና በኋላ ጥቂምት 3 ቀን 2003 ዓም የዋልያዎቹንና የናይጀሪያን ቡድን ጨዋታ በሚካሄድበት አ/አበባ ስታዲየም የሽብር ጥቃት ሊፈፅሙ የነበሩ አሸባሪዎች በሙሉ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሚያትት ዶክመንተሪ አሳየን፡፡ በዶክመንተሪው እንዳሳየን አሸባሪዎቹ በሙሉ (ዜግነታቸው) ሱማሌያውያን ናቸው፡፡ የሸብር ተግባር ለመፈፀም ስልጠና የወሰዱት በአልሻባብ ነው፡፡ በዶክመንተሪው ውስጥ ቃላቸውን ሲሰጡ የሚታዩት አሸባሪዎች እንደሚናገሩት ወደኢትዮጵያ ቀድመው ገብተው ጥቃት […]

Read More →
Latest

ሕወሓት እና መስእዋትነት (የሕዝብ ልጆችን መስእዋትነት በክህደት የተካ መንግስት)

By   /  December 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሕወሓት እና መስእዋትነት (የሕዝብ ልጆችን መስእዋትነት በክህደት የተካ መንግስት)

ሕወሓት እቃወማለሁ የምትሉ ሰዎች የሕወሓት ድርጊት የሆነውን ዘረኝነት ባትረጩ መልካም ነው:: የትግራይ ህዝብ ንጹህ ኢትዮጵያዊ ነው:: የትግሉ ጊዜ የነበረው እና አሁን ያለው የሕወሓት እና የትግራይ ሕዝብ ግንኙነት በጣም ሻክሯል:: የትግራይ ሕዘብ የሕወሓት ደጋፊ ቢሆን ኖሮ በአሁን ወቅት ሕወሓት እርስ በርሱ ባልተባላ ነበር የትግራይ ህዝብ እንደሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ እያከከ…See More የታጋዩ እናት ..ልጅሽ በረሃ የገባው […]

Read More →
Latest

ሳኡዲ ስደተኞች

By   /  December 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሳኡዲ ስደተኞች

Saudi imigrant final ««»«»«»ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ ከኛ ጋር ስለ ነበሩ ከልብ እናመሰግናለን

Read More →
Latest

የአማራው ክልል ፕሬዘደንት የነበሩት አቶ አያሌው ጎበዜ ስልጣቸውን ለቀቁ!!

By   /  December 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአማራው ክልል ፕሬዘደንት የነበሩት አቶ አያሌው ጎበዜ ስልጣቸውን ለቀቁ!!

(EMF) ለረዥም አመታት የአማራው ክልል ፕሬዘደንት የነበሩት አቶ አያሌው ጎበዜ በትላንትናው እለት ከስልጣናቸው እንዲነሱ ተደርጓል። በሳቸውም ምትክ የብአዴን እና የክልሉ ምክትል ፕሬዘደንት የሆኑት አቶ ድጉ አንዳርጋቸው በምትካቸው ስልጣኑን ተረክበዋል። የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናት እንዳሉት ከሆነ፤ “የአሁኑ የስልጣን ሽግሽግ፤ የቀድሞዎቹን ባለስልጣናት በአዳዲስ ሰዎች የመተካት ስራ ነው” ብለዋል። ይህ አባባል ግን በብዙዎች ዘንድ እምብዛም ተቀባይነት ያገኘ አይመስልም። ሆኖም […]

Read More →
Latest

አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላ ክፍል ሁለት(ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ )

By   /  December 18, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድ እርምጃ ወደፊት ሁለት ወደ ኋላ ክፍል ሁለት(ያሬድ ኃይለማርያም ከብራስልስ )

የፍርሃት ባህልን እያነገሰ ያለው የኢትዮጵያ ፖለቲካ፤ ታኅሣሥ 9፣ 2006 የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት በኢትዮጵያዊያን ላይ እያሰፈነ ስላለው የፍርሃት ባህል ቀደም ሲል ባሰራጨሁት የዚህ ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል ውስጥ ባለሙያዎች በአንድ ማኅበረሰብ ውስጥ ለፍርሃት ባህል መስፈን መንሰዔዎች ያሏቸውን ነጥቦች ዘርዝሬ ነበር። በክፍል አንድ ጽሑፌ መግቢያ ላይ እንደገለጽኩት ምንም እንኳን ፍርሃት የግለሰቦች ባህሪ መገለጫዎች መካከል አንዱ ቢሆንም የዚህ ጽሑፍ […]

Read More →
Latest

Ethiopian maid found hanging by tree in Saudi

By   /  December 18, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian maid found hanging by tree in Saudi

 source By Staff  reporter An Ethiopian housemaid was found hanging by a tree near her employer’s house in Saudi Arabia and police believe the woman had committed a suicide. Passers-by in a neighborhood in the southern town of Najran stumbled across the hanging body and called the police. “Police said the main appears to have committed […]

Read More →
Latest

Capitane Guta dinka Mandela (Madiba)life rescue

By   /  December 17, 2013  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Capitane Guta dinka Mandela (Madiba)life rescue

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar