www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 214
Latest

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች ቤት የንብረትና የሰነድ ማስረጃዎች ተገኙ

By   /  May 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉት ግለሰቦች ቤት የንብረትና የሰነድ ማስረጃዎች ተገኙ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ከትናንት በስትያ በህግ ቁጥጥር ስር በዋሉት ግለሰቦች መኖሪያ ቤት ፖሊስ ባደረገው ብርበራ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ ተገኘ። ከገንዘብ በተጨማሪ በርካታ የቤት ካርታዎች፣የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችና ሌሎችም ከወንጀሉ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን የሰነድ ማስረጃዎች ተገኝተዋል። የፌዴራል ፖሊስ  የፍርድ ቤት ማዘዣ በማውጣት ታዛቢዎችና ተጠርጣሪዎቹ ራሳቸው በተገኙበት ነው በትናንትናው እለት በግለሰቦቹ ቤትና መስሪያ ቤት ብርበራ ያካሄደው። ከተጠርጣሪዎቹ መካከል […]

Read More →
Latest

ውሸት ቢጋነን እውነት አይሆንምና ዛሬ እውነቱ አደባባይ ላይ ሲቀርብ

By   /  May 12, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ውሸት ቢጋነን እውነት አይሆንምና ዛሬ እውነቱ አደባባይ ላይ ሲቀርብ

በኢሳ አብድሰመድ Issa Abdusemed ወያኔ ኢህአዴግ ዴሞክራሲንና ሰላማዊ የስልጣን ሽግግርን ይዞ ይመጣል ተብሎ የተጠበቀ ቢሆንም ለአገዛዙ የማይመቹትን ገድሏል ወይም አስገድሏል፤ ብዙዎቹን አገር ጥለው እንዲሰደዱ አድርጓል፡ ይህ የማይካድ ሀቅ ነው….

Read More →
Latest

የገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታና ሌሎች ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

By   /  May 11, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታና ሌሎች ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የፌዴራሉ የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና ኮሚሽን የገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታን እንዲሁም፣ምክትል ዳይሬክተሩን አቶ ገብረዋህድ ወልደ ጊዮርጊስን ጨምሮ 12 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አዋለ። ኮሚሽኑ እንዳለው በግለሰቦቹ ላይ በቂ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎች ተሰባስበዋል። ጉዳዩ ለፍርድ ቤት እስኪቀርብ ድረስም ተጠርጣሪዎቹን በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንዲቆዩ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን ገልጿል። የፌዴራሉ የስነ ምግባርና የጸረ ሙስና […]

Read More →
Latest

ፍርሃት እና ግዴለሽነትይብቃን !!!

By   /  May 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍርሃት እና ግዴለሽነትይብቃን !!!

  ኢትዮጵያ ሀገሪችን የብዙ ሺህ ዓመታት አኩሪ ባህልና እምነቶች ያላት፤ ሕዝቦም በአብሮነትና በመከባበር የተመሠረተ ጠንካራ የሆነ የባህልና የእምነት ትስስር በመፍጠር ለሌሎች ሀገሮች በጥሩ አርያነት ሊገለî የሚችል ባህሎች እና እምነቶች ያት ሀገር ናት..

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ ውስጥ የሕግ የበላይነት አለ ብለው ያስባሉ??????

By   /  May 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ ውስጥ የሕግ የበላይነት አለ ብለው ያስባሉ??????

ወገኔ ይጮሃል ! ዘካሪያስ አሳዬ ኢትዮጵያዊዉ በየበረሃው ይጮሃል፣በሲና በረሃ ሆዱ እየተቀደደ ሆድ ዕቃው እየወጣበት ይጮሃል፥ ወደስደት ሲነጉድ በየመንገዱ በአውሬ እየተበላ ይጮሃል፥የሚጓዝባት ጀልባ እየሰጠመች በሞት ጥላ መካከል ሆኖ ኢትዮጵያውያዊው ወገኔ ይጮሃል፣በተለያዩ ሃገራት እስር ቤቶች የታጎሩ ሴትና ወንድ ኢትዮጵያውያዊያን ይጮሃሉ።የወያኔ ግፍ ያንገፈገፋቸው ኢትዮጵያውያን ይጮሃሉ፥ኦሮሞው ይጮሃል፣ አማራው ይጮሃል፣ ጉራጌው፣ከመሀል እስከ ጥግ  ኢትዮጵያዊው ወገኔ  ይጮሃል። ሴቱ ይጮሃል፣ወንዱ ይጮሃል ሙስሊሙ […]

Read More →
Latest

ፓትርያሪኩ ሙስናን በጋራ መቃወም እንደሚገባ አሳሰቡ

By   /  May 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፓትርያሪኩ ሙስናን በጋራ መቃወም እንደሚገባ አሳሰቡ

‹‹ክርስቶስ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ እንደተነሣ እኛም ሙስናን ከቤታችን ማጥፋት አለብን፤ የካህን ሙሰኛ፣ የካህን ሌባ፣ የካህን ጉቦኛ መኖር የለበትም፡፡›› /ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በበዓለ ትንሣኤ የ‹‹እንኳን አደረስዎ›› መርሐ ግብር ላይ ከተናገሩት/ በ‹‹እንኳን አደረስዎ›› መርሐ ግብር በኬክ፣ ቼክ እና ሌሎችም ውድ ገጸ በረከቶች ስም የሚፈጸመው ዝርፊያና ብኩንነት እንዲቀር ተደርጓል! የፓትርያሪኩ ጽኑ የፀረ – ሙስና አቋም ፅልመታዊውን ቡድን አሳስቧል፡፡ ከክርስቶስ […]

Read More →
Latest

“አንድ ላይ ብንሆንም ተለያይተናል” (ደረጀ ሃብተወልድ)

By   /  May 10, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “አንድ ላይ ብንሆንም ተለያይተናል” (ደረጀ ሃብተወልድ)

የኢህአዴግ ታማኝ ተሿሚ የሆኑት የሱማሌ ክልል ፕሬዚዳንት በዘር ላይ ያነጣጠረ አደገኛ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የሚያሳይ ቪዲዮ ኢሳት እጅ ገብቷል። በአንድ ከፍተኛ የኢህዴግ ተሿሚ ደረጃ እንዲህ ያለ አሳፋሪ፣ ዘግናኝና ዘረኛ የሆነ ቅስቀሳ በአደባባይ ሲታወጅ መሰማቱ፤ ገዥዎቻችን ይህችን አገር መውጫ ወደሌለው አረንቋ እየከተቷት እንደሆነ የሚያስረዳ ነው። ባለስልጣኑ ተራ ግለሰብ እስካልሆኑ ድረስ እና ንግግሩንም ያደረጉት መንግስታዊ ሥራቸውን እያከናወኑ ባለበት […]

Read More →
Latest

የአባትን እዳ ለልጅ አወረሱት ፦ልጆቼ እስር ቤት ግፍ እየተፈጸመባቸው ነው”

By   /  May 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የአባትን እዳ ለልጅ አወረሱት ፦ልጆቼ እስር ቤት ግፍ እየተፈጸመባቸው ነው”

  “ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ – ልጆቼ እስር ቤት ግፍ እየተፈጸመባቸው ነው” ከኣስገደ ገ/ስላሴ መቀሌ ህገ-መንግስቱ የሰጠኝን መብት ተጠቅሜ በስልጣን ላይ ያለውን ገዢ ፓርቲና መንግስት በተለያዩ ጽሁፎች ስቃወም፣ የዓረና/መድረክ ተቃዋሚ ፓርቲም አባል ሆኜም ስንቀሳቀስ መቆየቴ ለህዝብ ግልጽ ነው። የገዢው ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣናት ስም አጉድፈሀል በሚል ሰበብም ስታሰርና ስፈታ ቆይቿለሁ። ይህ አልበቃ ብሏቸው በልጆቼ መጡብኝ። አሕፈሮም እና የማነ […]

Read More →
Latest

የዚህ ሳምንት የፍኖተ ነጻነት ልዩ እትም ቀርቦላችኋል ያንብቡት

By   /  May 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የዚህ ሳምንት የፍኖተ ነጻነት ልዩ እትም ቀርቦላችኋል ያንብቡት

የፍኖተ ነጻነት ልዩ እትም ቀርቦላችኋል ከዚህ ቀጥሎ ያለውን ሊንክ ይጫኑ »»»»Finote-Netsanet-News-PaperNo-75

Read More →
Latest

ኢትዬጵያዊመልኩንነብርዥንጉርጉርነቱን ሊቀይር ከቶ ይቻለዋልን? (ትንቢተ ኤርምያስ13:23) ከምናሴ መስፍን – ኖርዌይ

By   /  May 9, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዬጵያዊመልኩንነብርዥንጉርጉርነቱን ሊቀይር ከቶ ይቻለዋልን? (ትንቢተ ኤርምያስ13:23) ከምናሴ መስፍን – ኖርዌይ

በዚች ባለንበት ፕላኔት ላይ የሰውልጅን አስተሳሰብ ወይም ህገ-ልቦና ከሚዳኙት ረቂቅ ክንውኖች መሀከል የስነ መለኮት ወይም የስነ ፅሁፍ ሀብቶችውስጥ ታላቁመጽሐፍ (መጽሐፍ ቅዱስ) አቢዩ ነው። ታላቁመጽሀፍ ስለኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያኖችምንነት በቅጡይናገራል። ምንም እንኩዋን በአገራችን የኢትዬጵያን ታሪካዊ ጠላቶች ዘመቻ – ከውጭም ሆነ ከውስጥ እኩይ ጡት ነካሽ ልጆቾዋም የሚሰነዘሩ – ዘርፈ ብዙ እርሳዋነትዋን የማጥፉት ዘመቻዎች እንደ ሕገ ቃል ሆኖ የሚመነዘሩ ቢበዙም […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar