www.maledatimes.com Ethiopia - MALEDA TIMES - Page 219
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 219
Latest

አንድ ፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ መስፍን ወልደ-ማርያም (Mesfin Wolde-Mariam)

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንድ ፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ መስፍን ወልደ-ማርያም (Mesfin Wolde-Mariam)

መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2005 በአለፉት ሠላሳ ዓመታት በኢትዮጵያ የለውጥ እንቅስቃሴ ላይ እንደኢሳት (የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥንና ራዲዮ) ያለ ኃይል የትኛውንም የኢትዮጵያ አገዛዝ አጋጥሞት አያውቅም፤ በመሠረቱ የኢሳት መሣሪያነት ከባህል ውጭ ቢሆንም የባህል ይዘት አለበት፤ ይህንን ወደኋላ አመለክታለሁ፤ ወደድንም ጠላንም የኢትዮጵያ ታሪክ በመሠረቱ ሁሌም በኃይል ላይ ቆሞ በኃይል የሚሽከረከር ነው፤ በአለፉት አርባ ዓመታት ውስጥ የመጡት አብዮተኞች ሁሉ ይህንን በመሠረታዊነት […]

Read More →
Latest

ሁለት፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሁለት፦ ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ

መስፍን ወልደ ማርያም መጋቢት 2005   ልክ ወያኔ/ኢሕአዴግ የኢትዮጵያን መገናኛ ዘዴዎች ሁሉ ለአንድ የወያኔ ዓላማ ብቻ እንዲውል እንዳደረገው ኢሳትም የኢትዮጵያን ሕዝብ ለአንድ ቡድን ዓላማ ተገዢ ለማድረግ የታሰበ ነው የሚሉ ሰዎች አሉ፤ እስቲ ማስረጃ ቁጠሩ ሲባሉ ከስሜትና ከጥርጣሬ በቀር ምንም ተጨባጭ ነገር አይወጣቸውም፤ የተለያዩ ቡድኖች፣ በትጥቅ ትግል ውስጥ ነን ከሚሉ ጀምሮ በሰላማዊ የፖሊቲካ ትግል ተወስነናል የሚሉና […]

Read More →
Latest

ሦስት:- ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ በፕሮፌሰር መስፍን

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሦስት:- ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም! የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዢንና ራድዮ በፕሮፌሰር መስፍን

እስካሁን ድረስ ያሳየነው ችሎታ የማጥፋት ወይም የማክሸፍ እንጂ አዲስ ነገርን ወይም አዲስ ሥርዓትን የመፍጠር አይደለም፤ በአለፉት ሃምሳ ዓመታት ውስጥ ቢያንስ ሦስት የአስተዳደር ሀሳቦች መቅረባቸውን አውቃለሁ፤ አንዱ በአቶ ሀዲስ አለማየሁ፤ ሁለተኛው በኤንጂኒር-የሕግ ባለሙያ ደመቀ መታፈሪያ፣ ሦስተኛው የኔ ናቸው፤ አእምሮአቸውና ልባቸው በማርክሳዊ-ሌኒናዊ ጦር ተቀስፎ የተያዘባቸው ወጣቶች ሌላ ሀሳብን የማይሰሙበት ጊዜ ነበር፤ ማርክሳዊ-ሌኒናዊ ጥራዝ-ነጠቅነት ብቻ የሁሉም ዓይነት የእውቀት […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያ በርግጥ ዴሞክራሲ ይገባታል ወይ?

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያ በርግጥ ዴሞክራሲ ይገባታል ወይ?

መቼም የዶክተር ብርሃኑ ነጋን ቃለ መጠይቅ ሳዳምጥ የምማርበት ኣንዳች ነገር ኣላጣም። ይህቺን ጽህፍ ስጽፍም ለመጻፍ ብየ ሳይሆን  ከሰማሁት ላይ ቀንጠብ ኣድርጌ የተማርኩትን ለራሴው ለማጎልበት ነው። ዶክተር ብርሃኑ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ኣንድ የ ፖለቲካ ሳይንስ ምሁር ኢትዮጵያ ኮንስትቱየንሲ እንደሌላት ኣርጎ እንደነገራቸው ሲነግሩን ላፍታ በዚህ ኣባባል ዙሪያ ከራሴ ጋር ተወያየሁ።   በርግጥ በዚህ ሃሳብ ዙሪያ በተለያየ […]

Read More →
Latest

የኮ/ል ካሳሁን ትርፌ ህይወት እና እጣ ፈንታ በግሩም ተ/ሀይማኖት

By   /  May 1, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኮ/ል ካሳሁን ትርፌ ህይወት እና እጣ ፈንታ በግሩም ተ/ሀይማኖት

የኮ/ል ካሳሁን ትርፌ ህይወት አሳዘነኝ አስነባኝም በግሩም ተ/ሀይማኖት የትላንትናው ወታደራዊ መረጃና ደህንነት ከፍተኛ መኮንን የሆኑት፣ የዛሬው ባለ ታሪክ የጎዳና ተዳዳሪ ኮሎኔል በጃንሆይና በደርግ መንግሥት ከሶማሊያ የጦር ግንባር እስከ ኤርትራ- ኡምሃጁር፣ ከረን፣ ተሰነይና ናቅፋ የጦር ግንባሮች የተሳተፉ ናቸው፡፡ እንዲሁም በመከላከያ ሚኒስቴርና በማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ የወታደራዊ ደህንነትና መረጃ መኮንን በመሆንም የሰሩ ናቸው፡፡ እኚህ መኮንን ከባለቤታቸው ሞት በኋላ […]

Read More →
Latest

Manhunt over, bombing suspect alive and in custody

By   /  April 19, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Manhunt over, bombing suspect alive and in custody

WATERTOWN FINAL SHOWDOWN Bombing suspect arrested after found hiding in a boat in Watertown, Mass..   Location Boat Source: USA TODAY research, Pictometry Jerry Mosemak Kevin Johnson, Donna Leinwand Leger and Gary Strauss, USA TODAY11:29 p.m. EDT April 19, 2013 (Photo: Charles Krupa, Associated Press) STORY HIGHLIGHTS Police closed in suspect at about 7 p.m. […]

Read More →
Latest

በሳኡዲ አራቢያ ጂዳ ወጣቱ በአረቦች ተገደለ የወጣቱን አስከሬን ለመስጠት መንግስት ፈቃደኛ አልሆነም

By   /  March 30, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሳኡዲ አራቢያ ጂዳ ወጣቱ በአረቦች ተገደለ የወጣቱን አስከሬን ለመስጠት መንግስት ፈቃደኛ አልሆነም

በሳኡዲ አረቢያ በአቋራጭ ጎዳና በመሰደድ አስከፊ ህይወታቸውን ለመታደግ ብሎም ቤተሰቦቻቸውን ለመርዳት ደፋ ቀና እያሉ ከአገራቸው ዳር ድንበር እየተሰደዱ የሚገኙት ወጣቶች ከፍተኛ ስቃይ እና እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን የደረሰን ዜና ዘገባ ያመለክታል ። በዚህ ባሳለፍነው ረቡእ ማታ ከለሊቱ አምስት ሰአት ገደማ በአረቦች ተገደለ የተባለው ወጣት ።በሳኡዲአረቢያ ሊያኖረው የሚችል ፈቃድ ስለሌለው ብቻ እንዲገደል ማድረጋቸውን እና አስከሬኑ ወደ ሃገሩ […]

Read More →
Latest

Magnetic Silly Putty Time-Lapse VIDEO Shows Power Of Rare-Earth Metals

By   /  March 30, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Magnetic Silly Putty Time-Lapse VIDEO Shows Power Of Rare-Earth Metals

  In a scene straight out of the 1958 horror flick “The Blob,” a new YouTube clip shows a lump of magnetic silly putty completely engulfing a magnet. The event, captured by YouTube user Scott Lawson, actually took an hour and a half, but luckily we’re treated to a time-lapse view.

Read More →
Latest

አንሰማም!

By   /  March 30, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንሰማም!

አንሰማም! ! … ወያኔና የወያኔ ጀሌዎች የመናገር ነፃነት አለ እያሉ የሚደሰኩርት እዛው ለገደል ማሚቱ ። አንሰማችሁም  ….! የመናገር መብት እኮ ተፈጥሮ በስጦታ የለገሰችን እንጂ የወያኔ ችሮታ አይደለም። ወይ የመናገር ነፃነት! እንዲሁ ተነስተው ማስፈራራት፣ መደብደብ፣ ማሰር፣ፀረ_ሰላም ሐይል፣ሽብርተኛ፣ ኧረ ምኑን ብዬ ምኑን ልተወው። ወያኔ ከከባድ መሳሪያ ይልቅ ብዕርን ይፈራል !ሀቅ ነው። ትንሹን ሚዲያ እንኳን ሀሳብን ለመግለፅ የምንጠቀምባትን […]

Read More →
Latest

ለዜጎች መሞት፣ መፈናቀልና መሰደድ ተጠያቂው መንግስት ነው!!! ወንጀለኞች በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

By   /  March 30, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለዜጎች መሞት፣ መፈናቀልና መሰደድ ተጠያቂው መንግስት ነው!!! ወንጀለኞች በአስቸኳይ ለፍርድ እንዲቀርቡ እንጠይቃለን ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ

በተደጋጋሚ ፓርቲያችን እንደሚገልፀው አምባገነኑ የኢህአዴግ መንግስት የሚከተለው ቋንቋን መሰረት ያደረገ ፌደራሊዝምና  የስርዓቱ አራማጆች ካላቸው የስልጣን እድሜን የማራዘም ጉጉት ተደማምረው ለሃገራችን እንዲሁም ተቻችሎ፣ ተዋልዶ፣ ተዛምዶና ተዋድዶ ለዘመናት ይኖር ለነበረው የኢትዮጵያ ህዝብ ግልፅና አስፈሪ አደጋ ወደ መሆን እንደደረሱ በግላጭ እየታየ ነው፡፡ á‹« ለዘመናት አብሮን የቆየው በጋራ የመኖር ዕሴት እየተደመሰሰ በምትኩ የሚያጋጩ ስልቶች እየተፈጠሩና እየተተገበሩ ወደ ሰቆቃ ተለውጠው […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar