www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 220
Latest

በአፋር የተከሰተው ርሃብ ተባብሷል -የሟቾች ቁጥር 22 ደርሷል

By   /  March 30, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአፋር የተከሰተው ርሃብ ተባብሷል -የሟቾች ቁጥር 22 ደርሷል

በክልሉ ዞን ሁለት አሚባራ ወረዳን  ጨምሮ በዞን አንድ በሚገኙት ኤረርሲ፣ ኤልዳዓልና ቢሩ ወረዳዎች የተከሰተው ርሃብ ተባብሶ በመቀጠሉ የሟቾች ቁጥር እያሻቀበ መሄዱን ምንጮቻችን በተለይ ለፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ገልፀዋል፡፡ በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ አፋር ክልል በተከሰተው በዚህ ርሃብ የሟቾች ቁጥር 22 መድረሱ ተሰምቷል፡፡ የአፋር ክልል የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የስራ ሂደት ሃላፊ የሆኑት አቶ መሐመድ á‹«á‹® ርሃብ በአካባቢው ጠረፋማ […]

Read More →
Latest

እውነቱ ይደረሰው ከተስፋዬ ዘነበ ኖርዌይ(በርገን)

By   /  March 30, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እውነቱ ይደረሰው ከተስፋዬ ዘነበ ኖርዌይ(በርገን)

  እኛ እኳ ነፃ ነን፣ ነፃነት የምናውቅ፣ በነፃነት ወልደው፣ያወረሱን ሰንደቅ፡፡ ልምዳችን እኳ ነው፣ መሞት ለነፃነት፣ ብዙ አባቶች አሉን፣ የሆኑ መስዋት፡፡ ብዙ ጀግኖች አሉን፣ ነፃነት የሰጡን፣         ሃገርን እንደ ሃገር፣ በክብር ያወረሱን፡፡ ታላቅ ታሪክ አለን፣ የሶስት ሺህ ዘመን፣ እውነት የሚናገር፣ ጠብቆ ያቆመን፣ አንድ ሆነን እንድንቆይ፣ በምግባር ያነፀን፡፡ ድንቅ ነን ፈርጥ ነን፣ የአፍሪካ ጮራ፣ የነፃነት ቀንዲል፣ ከሩቅ […]

Read More →
Latest

መልእክተ እግዚአብሄር

By   /  March 30, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on መልእክተ እግዚአብሄር

God message1f Godmessage2f’ The 3rd God message (1)

Read More →
Latest

እስርቤቶቻችንና ሕገ-መንግሥታዊ መብቶች ——————— በጌታቸው ሺፈራው

By   /  March 29, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስርቤቶቻችንና ሕገ-መንግሥታዊ መብቶች ——————— በጌታቸው ሺፈራው

የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትን እንዲጸድቅ በበላይነት የመሩት አቶ መለስና አቶ ሌንጮ ለታ መሆናቸው ይነገርላቸዋል፡፡ ይህ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ጉዳይ ቀጥተኛ ተሳታፊ ባልሆኑት የተገንጣይ መሪዎች ጠንሳሽነት የጸደቀው ሕገ መንግሥት ለአገር ሉኣላዊነት፣ አንድነትና ታሪክ ክብር የሌለው ቢሆንም ዓለማቀፋዊ የሰብኣዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን አጠቃልሏል፡፡ ሆኖም እነዚህ ሰብኣዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች ለእርዳታ ማሰባሰቢያ የተቀመጡ እንጂ ወደመሬት ወርደው ተግባራዊ መሆና ባለመቻላቸው የይስሙላህ […]

Read More →
Latest

Pope washes feet of young Muslim woman prisoner in unprecedented twist on Maundy Thursday

By   /  March 29, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on Pope washes feet of young Muslim woman prisoner in unprecedented twist on Maundy Thursday

Pope Francis continued his gleeful abandonment of tradition by washing the feet of a young Muslim woman prisoner in an unprecedented twist on the Holy Thursday tradition. video click here By Harriet Alexander, and agenci While popes have for centuries washed the feet of the faithful on the day before Good Friday, never before had a pontiff washed […]

Read More →
Latest

LEAKED ETHIOPIAN GOVERNMENT DOCUMENT: ABOUT THE MUSLIMS STRUGGLE FOR THEIR RIGHTS AND EQUALITIES.

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on LEAKED ETHIOPIAN GOVERNMENT DOCUMENT: ABOUT THE MUSLIMS STRUGGLE FOR THEIR RIGHTS AND EQUALITIES.

Read More →
Latest

እስከመቼ

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on እስከመቼ

በዚህ ህትመት ላይ የሚታተሙት ነገሮች በሙሉ የማለዳ ታይምስ መረጃ ማእከልን ሃሳብ የማያንጸባርቁ ሲሆን ማናቸውም ሰዎች በዚህ መረጃ ማእከል የሚሰናገዱት ሁሉ የድርጅቱ ሃሳብ  እንዳልሆነ ሊታወቅ ይገባል ።በምናትማቸው ጽሁፎች ላይ የሚንጸባረቀው የግለሰቦችን ወይንም የድርጅቶችን የሃሳብ ሏጥ ስለሆነ ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲ አባሎች ሳንወግን ሃሳቦቻችሁን ለማንጸባረቅ እና የመገናኛ ብዙሃንን ስርአት ፣ህግ እና ደንብ ጠብቀን አሁንም ሃሳቦቻችሁን ለማስተናገድ ዝግጁዎች ነን […]

Read More →
Latest

ፖለቲካ ማለት ለእኔ ከማተቤ መለሰ ተሰማ

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፖለቲካ ማለት ለእኔ ከማተቤ መለሰ ተሰማ

የዛሪ ሁለት አመት ገደማ ነው፡ በእለተ እሁድ ከቤተ ክርሰቲያን መልስ፡ ኢትዮጵያውያን ሰብሰብ ብለው ሻይ ቡና ወደሚሉበት አካባቢ ጎራ በማለት፡ ታድሜ ጥቂት እንደቆየሁ፡ ቀደም ብለው በመምጣት እዚያው ከነበሩት መካከል አንዱ፡ እኔ ፖለቲከኛ ሰው አልውድም፡ ሲል ሌሎች ጭራሽ ያዳመጡት አይመስልም ነበር፡ በበኩሌ ግን በገደምዳሜ እኔን ለመወረፍ እንደሆነ ባውቅም  እንዳልሰማሁ ማለፍን መረጥሁና ዝም አልኩት፡፡  ግለሰቡ በሁላችንም፡ እንዳልተደመጠ በመገመቱ […]

Read More →
Latest

“እግዚአብሔር የቀባው” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “እግዚአብሔር የቀባው” ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

nigatuasteraye@gmail.com ሚያዝያ ፳፻፭ á‹“.ም. ማሳሰቢያ፦ አቡነ ማትያስ ባሜሪካ ራዲዮ አማካይነት የኢትዮጵያ ህዝበ ክርስቲያን በ፭፻ ድምጽ መርጦ ፓትርያርኩ አደረገኝ ማለት ጀምረዋል። እውነት እንደሚሉት ባገር ውስጥና በውጭ ካሉት ሁሉ ሰዎች በሙያቸው፥ በቅድስናቸው፥ በምንኩስናቸውና ባገልግሎታቸው ከሳቸው የተሻለ ሰው ጠፍቶ እሳቸው ልቀው ተገኝተው የኢትዮጵያ ህዝበ ክርስቲያን ትምህርታቸውን፥ በረከታቸውንና ቅድስናቸውን ፈልጎ በ፭፻ ድምጹ መረጣቸው? አባ ማትያስ ተመረጥኩ የሚሉበት ወቅትና አፈጻጸሙ በቤተ ክርስቲያናችን መመሪያ […]

Read More →
Latest

ሃይማኖት፣ ፖለቲካና ህብረተሰብ! መግቢያ

By   /  March 28, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሃይማኖት፣ ፖለቲካና ህብረተሰብ! መግቢያ

የዐለማችን ሁኔታ በጣም እየተወሳሰበ መጥቷል። በየአገሮች ውስጥ የማህበራዊና የፖለቲካ ጥያቄዎች ሳይፈቱ የሃይማኖት ጥያቄ ራሱን የቻለ አጀንዳ ሆኖ በመምጣት ብዙ አገሮችን እያተራመሰ ነው። በተለይም የሶስተኛው ዓለም ተብለው በሚጠሩ አገሮች ውስጥ ያለው የፖለቲካ አወቃቀር ምሁራዊ ብስለት ስለሚጎድለው፣ አፍጠው አግጠው የሚመጡ እንደ ሃይማኖት የመሳሰሉ ጥያቄዎችን በውውይትና በክርክር ከመፍታት ይልቅ ግብግቡ ወደ አመጽ በማምራት አክራሪዎች በሚባሉትና በመንግስታት መሀከል የሚደረግ ዐይነት ፍጥጫ እየሆነ በመምጣት ላይ ነው። […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar