www.maledatimes.com በሜክሲኮ ቤቶች በመፍረሳቸው ከ500 ሰው በላይ ከሥራ ተፈናቅሏል - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

በሜክሲኮ ቤቶች በመፍረሳቸው ከ500 ሰው በላይ ከሥራ ተፈናቅሏል

By   /   March 30, 2013  /   Comments Off on በሜክሲኮ ቤቶች በመፍረሳቸው ከ500 ሰው በላይ ከሥራ ተፈናቅሏል

    Print       Email
0 0
Read Time:2 Minute, 43 Second

አዲስ አበባ ከተማ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ ቡናና ሻይ ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኙ ንግድ ቤቶች በመፍረሳቸው ከ500 በላይ ዜጎች ከሥራ መፈናቀላቸውን በአካባቢው የተዘዋወረው የፍኖተ ነፃነት ሪፖርተር ዘገበ፡፡
ከሥራቸው የተፈናቀሉትንና የአካባቢውን ነዋሪዎች ያነጋገረው ሪፖርተራችን እንደዘገበው በስፍራው ቤት ፈርሶባቸው የተፈናቀሉት ግለሰቦች “አካባቢው የንግድ ሥፍራ በመሆኑ ቁጥራቸው ከ35 በላይ የሚሆኑ ሱቆች ነበሩበት፡፡ በቦታው ከ500 ሰው በላይ ሠራተኞችም ነበሩ፡፡ ሁላችንም ከሥራ በመበተናችን ለችግር ተጋልጠናል፡፡” ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተውታል፡፡ አስተያየት ሰጪዎቹ እንዳሉት “ቦታውን በአስቸኳይ ልቀቁ ብለው ስላአጣደፉን ሱቅ ውስጥ ያሉትን ሸቀጦች የምናደርግበት ቦታ በማጣታችን ከገዛንበት በታች ለመሸጥ ተገደናል፡፡ አጣርተን እንድንሸጥ ጊዜም አልሰጡንም ፡፡አሁን ቤቶቹ ፈርሰው ባዶ መሬት የተቀመጠበትን ጊዜ ቢሰጡን ኖሮ  እንኳን ቢያንስ እቃችንን ባመጣንበት  ዋጋ የመሸጥ ዕድል እናገኝ ነበር፡፡ እነሱ ግን በሁለት ቀንና በ3 ቀን ውስጥ ታሪክ የሚሠሩ ይመስል አዋክበውን በርካሽ አሸጡን፤ ምትክ የሥራ ቦታ ባማግኘታችን  እቃችንን በኪሳር ሸጠን ተቀምጠናል፡፡”ሲሉ አማረዋል፡፡

Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email
  • Published: 11 years ago on March 30, 2013
  • By:
  • Last Modified: March 30, 2013 @ 9:36 am
  • Filed Under: Ethiopia
  • Tagged With:

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar