www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 224
Latest

በትግራይ ረሃቡ በርትቷል!! የትግራይ ወጣቶች ወደ ኤርትራ እየተሰደዱ ነው!!

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በትግራይ ረሃቡ በርትቷል!! የትግራይ ወጣቶች ወደ ኤርትራ እየተሰደዱ ነው!!

ከአንድ ወር በፊት የተባበሩት መንግስታት ባወጣው ሪፖርት መሰረት በዝናብ እጥረት ምክንያት በትግራይ ክልል አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልግ ቢናገርም እስካሁን ምንም አይነት እንቅስቃሴ ባለመደረጉ ረሃቡ በገጠራም አከባቢዎች ሁሉ በመበርታቱ ነዋሪዎች አከባቢያቸውን እየለቀቁ መሆን ታውቋል:ምንሊክ ሳልሳዊ:: ይህንን ተከትሎ ወደ ኤርትራ የሚሰደዱ የትግራይ ወጣቶች መበራከታቸውን የተገለጸ ሲሆን አብዛኛው የገጠራም አከባቢ ነዋሪ የሆኑ ወጣቶች ከረሃብ ከመቸገር አልፈው ስራ ባለመኖሩ […]

Read More →
Latest

29 የወያኔ ኮማንዶዎች ከዱ!!

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on 29 የወያኔ ኮማንዶዎች ከዱ!!

ከብላቴ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ጣቢያ ሰልጥነው የወጡ 29 የሚሆኑ የወያኔ ኮማንዶ አባላት ለኤርትራ መንግስት እጃቸውን መስጠታቸው ታወቀ:: ኮማንዶዎቹ ቅዳሜ እለት በሰጡት ቃል የወያኔ አምባገነን መንግስት አምሯቸው እና የዘር መድልዎ አንገሽግሿቸው የነበረ መሆኑን ገልጼው የህንን አምባገነናዊ ጨቋኝ መንግስት በመታገል ህዝባችንን ነጻ እናወጣለን ብለዋል:: የህ የመጀማርያ ያልሆነው የወታደሮች መክዳት በ2005 ቤስራኤል ወታደራዊ ስልጠና ይወስዱ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በእስራኤል ለኤርትራ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፲ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ መልክአ ኢትዮጵያ – ፲ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

መልክአ ኢትዮጵያ – ፲ በሬኖ የሚገኘውን የኔቫዳ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኞች ትምህርት ክፍልን ለመጎብኘት በሄድኹበት በአንዱ ቀን ነው፡፡ የዩኒቨርስቲው ግቢ ስፋት ፈረስ ያስጋልባል ከምንለው በላይ መጨረሻውን በዐይን እይታ ለመድረስ እንኳን አዳጋች ነው፡፡ ከመኪና ማቆሚያው በኋላ እያንዳንዱ ትምህርት ክፍል ወደሚገኝበት ሕንጻ ለማምራት የግቢውን አውቶብስ ቆሞ መጠበቅና አውቶቡሱን መጠቀም ግድ ነው፡፡ ከግቢው ዋና ዋና በሮች አስቀድሞ ከሚገኙት ሰፊ የመኪና […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

መልክአ ኢትዮጵያ – ፱ ከሬኖ – ኔቫዳ ወደ ሳንፍራንሲስኮ ቤይ ጉዞ ለማድረግ ወፍ ሲንጫጫ ከመኝታችን ተነስተን መንገድ ስንጀምር በሁለት ምክንያት ልቤ በሐሴት ይዘምር ነበር፡፡ አንደኛው ምክንያቴ በምስልና በዝና የማውቀውን ረጅሙን የጎልደን ጌት ድልድይ (Golden Gate Bridge) እና በፓስፊክ ኦሽን መሃል ለመሃል የሚገኘውን አልካትሬዝ (Alcatraz) እስር ቤት ለመጎብኘት የሰዓታት ጊዜ ስለቀረኝ ነበር፡፡ እርግጥ ነው እግዜር ለአሜሪካ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊ መልኮች በአሜሪካ Written by ጽዮን ግርማ tsiongir@gmail.com

መልክአ ኢትዮጵያ – ፰ የእኛዋ ኢትዮጵያ አንድ ለእናቱዎች ከማንም የሚገጥሙ አይደሉምና አሜሪካ እንደ አገራችን ብቸኛ አየር መንገድ ሊኖራት ይችላል ተብሎ ባይገመትም በቅርበት ሲታዩ ብዛታቸውና የአገልግሎታቸው ስፋት ከግምትም በላይ ነው፡፡ በአሜሪካ መንግሥት ሥር የሚገኘው ‹‹ኤድዋርዶ ሙሮው›› በተባለ ታዋቂ ጋዜጠኛ ስም የተሠየመው ተቋም ከመላው ዓለም ለተውጣጡ ጋዜጠኞች በየዓመቱ የሚያዘጋጀው የጉብኝት ፕሮግራም ከሰጠኝ ዕድሎች አንዱ፣ በተለያዩ የአሜሪካን አየር […]

Read More →
Latest

ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 ዓ.ም…………

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 á‹“.ም…………

ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ……………………በ «ያ ትውልድ ተቋም» የተዘጋጀ………………መጋቢት 15 ቀን 2005 á‹“.ም………… 1click the link >>>032413 Dr. Tesfay Debesay ዝክረ ድክተር ተስፋዬ ዯበሳይ በሀገራችን ኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ ትግራይ ክፍሇ ሀገር፤ በአጋሜ አውራጃ፤ በኢሮብ ወረዲ እምትገኝ፤ ዓሉተና እምትባሌ መንዯር በጣም ዯሀ ከሚባለ ቤተሰብ ክፍሌ ከአባቱ ከአቶ ዯበሳይ ካሕሳይና ከእናቱ ከወ/ሮ ምህረታ ዓድዐማር በ1933 á‹“.ም. ሕፃን ተስፋዬ […]

Read More →
Latest

በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያንና ዲሞክራሲያዊ ድርጅቶች ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ የተጠራ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያንና ዲሞክራሲያዊ ድርጅቶች ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ የተጠራ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013

በአለም ዙርያ ለሚገኙ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዉያንና ዲሞክራሲያዊ ድርጅቶች ትግሉንም ድሉንም የጋራ ለማድረግ የተጠራ ሁሉን አቀፍ የምክክር ጉባኤ በዋሽንግተን ዲሲ፤ ጁላይ፣ 2013 በአሁኑ ወቅት ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሚጠይቀዉ አንድ ጥያቄ ነዉ። ይህም የአንድነትና ተባብሮ የመስራት ጥያቄ ነዉ። ይህንንም ጥያቄ ህብረተሰቡ በተገኘዉ መድረክ ላይ ሁሉ ሳያሰልስ እያነሳዉ ይገኛል። ከዚህ አኳያ ለዚህ ህዝባዊ ጥያቄ ሁሉም በጉዳዩ ያገባኛል የሚሉ ወገኖች ሁሉ ጊዜ […]

Read More →
Latest

‹‹…እናትና አባትን የሚለያይ ፖለቲካ…›› ግራ የገባ ነገር ነው!

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹…እናትና አባትን የሚለያይ ፖለቲካ…›› ግራ የገባ ነገር ነው!

እትብታችን በተቀበረችበት በአገራችን ሁለተኛ ዜጋ፣ ተሰደን ባለንበት አገር ሁለተኛ ዜጋ ! ተሰደን በምንኖርበት አገር እንኳን የፖለቲካው ሁናቴ የወያኔን የቤት ስራ መቅረፍ ሲገባን እንደውም ያባስነው ይመስለኛል። የኢህአዴግ/ ወያኔ በብሄር፣ በጎሣ፣ በዘረኝነት የከፋፈላትን አገር መታደግ ሲገባን ዛሬ ደግሞ ተሰደን እራስ በራሳችን ተከፋፍለን በብሄር የፖለቲካ ድርጅት አቋቁመን እራስ በራሳችን መሻኮትና ለብሄራችን፣ለዘራችን ነፃነት እንታገላለን ስንል የወያኔ ስራ ከማስፈፀም ምን […]

Read More →
Latest

“የህዳሴው ግድብ” ከግማሽ በላይ የኢትዮጵያ አይደለም ትልቁን ድርሻ ኤፈርት ይዟል

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “የህዳሴው ግድብ” ከግማሽ በላይ የኢትዮጵያ አይደለም ትልቁን ድርሻ ኤፈርት ይዟል

http://www.goolgule.com/abay-dam-not-ethiopias/ “በራሳችን መሐንዲስ፣ በራሳችን ገንዘብ፣ በራሳችን የተባበረ ክንድ እንገነባዋለን” በማለት ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በመስቀል አደባባይ ታላቅ ህዝባዊ ድጋፍና “መዓበላዊ መነቃቃት” ፈጠሩበት የተባለለት የ”ህዳሴው” ግድብ 51 በመቶ ድርሻ የኢትዮጵያ እንዳልሆነ ነዋሪነታቸው በአውሮፓ የሆነ ዲፕሎማት በተለይ ለጎልጉል ገለጹ። ስማቸው ምስጢር እንዲሆን የጠየቁት ዲፕሎማት እንዳሉት 51 በመቶ ባለድርሻ የሆነችው አገር አውሮፓ የምትገኝ የኢትዮጵያ አጋር አገር ናት። […]

Read More →
Latest

ዘመን ባንክ ለጨረታ ያቀረባቸው የሆላንድ ካር ንብረቶች እንዳይሸጡ ታገዱ

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ዘመን ባንክ ለጨረታ ያቀረባቸው የሆላንድ ካር ንብረቶች እንዳይሸጡ ታገዱ

-    ለጨረታ የቀረቡት ሕንፃዎችና ማሽነሪዎች ነበሩ  ዘመን ባንክ ለብድር መያዣነት ይዟቸው የነበሩትን የሆላንድ ካር ኃላፊነቱ የግል ማኅበር ንብረቶች ለመሸጥ አውጥቶት የነበረው ጨረታ ተግባራዊ እንዳይሆን ፍርድ ቤት አገደ፡፡ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አምስተኛ ፍትሐ ብሔር ችሎት መጋቢት 10 ቀን 2005 á‹“.ም. ባስተላለፈው ትዕዛዝ፣ ሆላንድ ካር ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ላይ ጥር 7 ቀን […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar