www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 225
Latest

የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የረሃብ አድማ መቱ,ፓትርያርኩ ሊያነጋግሯቸው ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ተናገሩ

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች የረሃብ አድማ መቱ,ፓትርያርኩ ሊያነጋግሯቸው ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ተናገሩ

-    ፓትርያርኩ ሊያነጋግሯቸው ፈቃደኛ አለመሆናቸውን ተናገሩ መጋቢት 4 ቀን 2005 á‹“.ም. የተቃውሞ ደብዳቤ ለፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ያቀረቡት የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች፣ ላለፉት አሥር ቀናት ትምህርታቸውን ከማቆማቸውም በተጨማሪ፣ ከመጋቢት 12 ቀን 2005 á‹“.ም. ምሽት ጀምሮ የረሃብ አድማ ማድረጋቸው ታውቋል፡፡ ተማሪዎቹ ያቀረቡት የተቃውሞ ደብዳቤ ለአንድ ሳምንት ምላሽ ስለተነፈገው፣ መጋቢት 12 ቀን 2005 á‹“.ም. […]

Read More →
Latest

ማይክሮሶፍት በኢትዮጵያ ፋብሪካ የማቋቋም ሐሳብ እንዳለው ገለጸ

By   /  March 24, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማይክሮሶፍት በኢትዮጵያ ፋብሪካ የማቋቋም ሐሳብ እንዳለው ገለጸ

ግዙፉ ኩባንያ ማይክሮሶፍት በአፍሪካ ለማካሄድ እንቅስቃሴ ከጀመረባቸው መስኮች ውስጥ አንዱ በሆነው የማኑፋክቸሪንግ ፋብሪካዎችን የማቋቋም እንቅስቃሴው ኢትዮጵያንም እንደሚያካትት አስታወቀ፡፡ በዚህ ዓመት ይፋ ያደረገውን ማይክሮሶፍት ኢንሼቲቭ አፍሪካ የተሰኘ ፕሮግራሙን ተከትሎ በመላው አፍሪካ እየተስፋፋ የሚገኘው ማይክሮሶፍት፣ በአፍሪካ ለሚያመርታቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶች ማዕከላዊ የሥራ ማስኬጃ ግንባታዎችን በተመረጡ አገሮች እያካሄደ ይገኛል፡፡ በምሥራቅ አፍሪካ ለሚያካሂደው የቴክኖሎጂ ገበያ እንቅስቃሴ ኬንያን በዋና መናኸርያነት መርጧል፡፡ […]

Read More →
Latest

የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም ……!አብርሃ ደስታ መቀሌ

By   /  March 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የትግራይ ህዝብን ዝምታ ሲተረጎም ……!አብርሃ ደስታ መቀሌ

ባለፈው እንዲህ ፅፌ ነበር፣ “… የትግራይ ህዝብ በሙሉ የህወሓት ደጋፊ ነው ማለት ኣይቻልም። ብዙ የሚቃወም ኣለ። ብዙ የሚጨቆን ኣለ። በትግራይ የሌለው ጭቆናን የሚያጋልጥ ሰው ነው። በሌሎች ኣከባቢዎች (ከትግራይ ውጭ) ሰው ሲታሰር ወይ ሲገደል የሚናገርለት ወይ የሚጮህለት ወገን ኣለው። በትግራይ ግን የለም። ኣንዱ ሲታፈን ሌላው ኣብሮ ዝም ይላል። ይሄ ነው ልዩነቱ እንጂ በትግራይ ጭቆና ስለሌለ ኣይደለም።” […]

Read More →
Latest

በዘገየው አብዮት ምሳዬን ቀታሁት

By   /  March 23, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በዘገየው አብዮት ምሳዬን ቀታሁት

ዛሬ ምሳዬን ቀጣሁት ጧት ታክሲ ለመያዝ እየተጋፋሁ ባንዱ እጅ…ልዕልና ..የምትባለውን ጋዜጣ አየሁና ታክሲ መሳፈሩን ትቼ ይህንንማ ሳላይ አልሄድም በማለት ወደ ጋዜጣ ሻጮች ዘንድ አመራሁ፡፡እስካሁን ተከራይቼ ነበር የማነበው፡፡ባንድ ጋዜጣ እስከ አንድ ብር ካምሳ ነው ክራይ፡፡የዛረው ግን ገና ርእሱን ሳየው ከራሴ እይታ ጋር በሀሳብ መገላበጥ ጀመርኩኝ፡፡.የጋዜጣው ትልቁ ርእስ ..የዘገየው አብዮት …ይላል.. በምስል ደግሞ መለስ ዜናዊ ብሄር ብሄረሰቦችን […]

Read More →
Latest

በሚኖሶታ የሚኖሩ ሙስሊም እምነት ተከታዮች ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሚኖሶታ የሚኖሩ ሙስሊም እምነት ተከታዮች ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

OROMO TV RISALA INTERNATIONAL DEMONSTRATION IN MINNESOTA MA

Read More →
Latest

“ኡመተ ፈናን- ኡመተ ቀሽቲ ዲሬ ደዋ” (አርቲስቱና ሽቅርቅሩ የድሬ ዳዋ ህዝብ)

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ኡመተ ፈናን- ኡመተ ቀሽቲ ዲሬ ደዋ” (አርቲስቱና ሽቅርቅሩ የድሬ ዳዋ ህዝብ)

ጸሐፊ-አፈንዲ ሙተቂ በደርግ ዘመን ነበር አሉ። ሰፊው የድሬ ዳዋ ህዝብ ከማዕከል የመጣው የደርግ አባል የሚያደርገውን ንግግር ለማዳመጥ በከተማዋ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተሰብስቧል። የስብሰባው ሰዓት ደርሶ የደርግ አባሉ ንግግር ወደሚያደርግበት መድረክ ወጣ። ንግግሩን ከመጀመሩ በፊት ግን አማርኛ መስማት የማይችሉ በርካታ ሰዎች በአዳራሹ ውስጥ ሊኖሩ እንደሚችሉ ገመተ። ስለሆነም ከፊት ለፊት ከተቀመጡ ወጣቶች መካከል አንዱን ጠርቶ ከአማርኛ ወደ ኦሮምኛ […]

Read More →
Latest

ከጠቅላይ ፍ/ቤት እስከ ሚንስትሮች ም/ቤት ተመስገን፡ደሳለኝ

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከጠቅላይ ፍ/ቤት እስከ ሚንስትሮች ም/ቤት ተመስገን፡ደሳለኝ

መጋቢት 18/2005 á‹“.ም የእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ለመጨረሻ ጊዜ ተብሎ ተቀጥሯል፡፡ በዚህ መዝገብ የተከሰሱት የህሊና እስረኞች ይግባኝ ከጠየቁ አምስት ወር አልፏቸዋል፡፡  ለምን? …በአዲስ መስመር እንነጋገርበት፡፡ የይግባኙን ውሳኔ ያዘገየው የፖለቲካ ተንታኝ እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጉዳይ ነው፡፡ ምክንያቱ ደግሞ የተከሰሰው በሀሰት ስለሆነ ነው፡፡ በእርግጥ ይህንን ያልኩት እኔ አይደለሁም፤ የጠቅላይ ፍርድ ቤት የመሀል ዳኛ የሆነው አቶ አማረ […]

Read More →
Latest

በህወሓት መሪዎች ምርጫ የትግራይ ህዝብ ኣሳዘነ …!በአብርሃ በላይ መቀሌ

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on በህወሓት መሪዎች ምርጫ የትግራይ ህዝብ ኣሳዘነ …!በአብርሃ በላይ መቀሌ

ኣንድ በቅድመ ጉባኤ ስብሰባቸው፣ ሁለቱም ቡድኖች ልዩነታቸውን ለማጥበብ ‘የመተካካት መርህ’ እንደሚተገብሩ ቃል ገብተው ነበር። ከሁለቱም ቡድኖች የተወሰኑ እንደሚቀነሱ (የቀሩ ደግሞ ስልጣን እንደ ሚከፋፈሉ) ስምምነት ነበር። ሸምጋዮቹ ኣዲሱ ለገሰ፣ ሃይለማርያም ደሳለኝና ቴድሮስ ኣድሓኖም (በረከት ስምዖንም እጅ ነበረው) የነ ኣባይ ወልዱ ኣደረጃጀት ስለተረዱ በነ ኣርከበ ቡድን ጫና ፈጥረዋል። የሸምጋዮቹ ኣቋም ‘ህወሓት መከፋፈል የለበትም፤ ህወሓት ከተዳከመ ኢህኣዴግ ኣቅሙ […]

Read More →
Latest

የትግራይ ጠላት ……!በአብርሃ ደስታ መቀሌ

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የትግራይ ጠላት ……!በአብርሃ ደስታ መቀሌ

! ….. የትግራይ ጠላት ……! የኢህኣዴግ መንግስትን የተቃወመ ሰው ወይ የፖለቲካ ድርጅት የትግራይ ህዝብ ጠላት እንደሆነ ኣድርገው በማቅረብ የትግራይን ህዝብ ለማጭበርበር የሚሞክሩ የመንግስት ኣካላት እንዳሉ ይታወቃል። ግን ህወሓትን መጥላት የትግራይ ህዝብን መጥላት ኣያሰኝም። ህወሓትን መቃወም የትግራይ ህዝብን መቃወም ማለት ኣይደለም። ምክንያቶች (1) ህወሓት (ገዢው መደብ)ና የትግራይ ህዝብ (ተገዢው ህዝብ) አንድ አይደሉም፤ ሊሆኑም ኣይችሉም። ፓርቲና ህዝብ […]

Read More →
Latest

የቀደሙት የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤዎችና የተላለፉ ውሳኔዎች ሁነቶች ከሂደታቸው ጋር ምን ይመስላሉ የሚለውን ማለዳ ታይምስ ዳሶአቸዋል

By   /  March 22, 2013  /  Ethiopia  /  Comments Off on የቀደሙት የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤዎችና የተላለፉ ውሳኔዎች ሁነቶች ከሂደታቸው ጋር ምን ይመስላሉ የሚለውን ማለዳ ታይምስ ዳሶአቸዋል

1ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ በትግራይ ክልል ቆላ ተምቤን የተካሄደው ይህ ጉባኤ ጥር 1983 á‹“.ም ላይ ነበር። በዚህ ጉባኤ የደርግን ወታደራዊ ስርአት ውድቀት ለማፋጠን የትጥቅ ትግሉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ውሳኔ ተላልፏል። እንዲሁም የደርግ አምባገነናዊ ስርአት ከወደቀ በኋላ በመላው ሃገሪቱ ሰላምና መረጋጋትን ማምጣት የሚቻልባቸው አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል።ወታደራዊ መንግስቱን ለመጣል የተዘረጉትን ስልቶች እንዴት ማጠናከር የሚለው በሰፊው የተነገረበት እንደነበር ያሳያል ። […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar