www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 253
Latest

Mekele university start Chinese-Language to teaching (በቻይና ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪ ሥልጠና በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ)

By   /  November 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Mekele university start Chinese-Language to teaching (በቻይና ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪ ሥልጠና በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ)

Mekele university start to Chinese-Language teaching

Read More →
Latest

በኬኒያ- ናይሮቢ ኢስሊ፤ ሳንትሬዛ ሰፈር ቦንብ ፈንድቶ 7 ሰዎች ሞቱ | አቤ ቶኪቻው

By   /  November 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በኬኒያ- ናይሮቢ ኢስሊ፤ ሳንትሬዛ ሰፈር ቦንብ ፈንድቶ 7 ሰዎች ሞቱ | አቤ ቶኪቻው

ትላንት ነው አሉ በዕለተ ሰንበት በኬኒያ ናይሮቢ ከተማ በምስራቁ የከተማዋ ክፍል ሳንትሬዛ የካቶሊክ ቤተከርስቲያን አካባቢ ኬኒያውያን ዛሬም ቦንብ “ተጥሎባቸው” 7 ሰዎች ለሞት እንዲሁም ወደ ሰላሳ የሚጠጉ ሰዎች ደግሞ ለጉዳት ተዳርገዋል። ይህ አካባቢ በርካታ ሀበሻ ኤርትራዊያን እና ሱማሊያውያን የሚኖሩበት ቦታ ነው። በአካባቢው ያሉ ወዳጆቼ እንደነገሩኝ ፍንዳታውን ተከትሎም በአካባቢው የሚኖሩ ኬኒያውያን ከሱማ ያውያኑ ጋር ተጋጭተዋል። በዚህም ሳንትሬዛ […]

Read More →
Latest

Ethiopian top ten billboard music chart for this week 1 40/60

By   /  November 18, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian top ten billboard music chart for this week 1 40/60

Ethiopian top ten billboard music chart for this week 1 40/60 አቀንቃኞቹ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ሲሆኑ መሀላቸው ራሱ ከ40/60 ይነጥለኝ እንደሆነ ብርሌ.ኮም ከጠጅ ቤት አካባቢ ዘግቦዋል 2 ድምፃችን ይሰማ እነዚህ የባንድ አባላት በአብዛኛው ሙዚቃቸው ሀይማኖታዊ ሲሆን በኮንሰርታቸው ላይ አረንጓዴና ቢጫ ማሊያ በማውለብለብ ይታወቃሉ በቅርቢ በሚያቀርቡት ኮንሰርት ላይ ቀይ ማሊያ እንደሚለብሱ ይጠበቃል 3 አባይን የደፈረ ጀግና […]

Read More →
Latest

Ethiopian sport and culture in Europ by (kinfu assefa )

By   /  November 15, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Ethiopian sport and culture in Europ by (kinfu assefa )

Ethiopian sport and culture in Europe 

Read More →
Latest

ቴዲ አፍሮ የለንደን ከተማን “በጥቁር ፈረሱ” አሟሟቃት

By   /  November 14, 2012  /  Ethiopia, music  /  Comments Off on ቴዲ አፍሮ የለንደን ከተማን “በጥቁር ፈረሱ” አሟሟቃት

ቴዲ አፍሮ በ30ሺ ብር ዋስትና ተፈታ

በታምሩ ገዳ እውቁ የሙዚቃ አቀንቃኝ ቴዲ አፍሮ (ቴድሮስ ካሳሁን ) በረካታ አርቲስቶችን ባሳተፈው እና በአጭር ቀናት ውስጥ ገበያውን በተቆጣጠረበት “ጥቁር ሰው” አልበሙ ጨምሮ በበረካታ ተወዳጅ ዘፈኖቹ እማካኝነት በታላቋ ብርታኒያ ውስጥ ለሚገኙ የሙዚቃ አድናቂዎቹ በለንደን ከተማ ወስጥ ታላቅ የሙዚቃ ምሽት አቀረበ ፡፡ በክብር እንግድነት የተጋበዘው አትሌት ሃይሌ ገ|ስላሴ በመድረኩ ላይ ብቅ ሳይል ቀረ፡፡

Read More →
Latest

ማህበረ ቅዱሳን “አክራሪዎች” ወይስ ህግ አክባሪዎች?

By   /  November 14, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማህበረ ቅዱሳን “አክራሪዎች” ወይስ ህግ አክባሪዎች?

Read the full story in PDF FORMAT በታምሩ ገዳ አቶ መለስ ዜናዊ በቀርቡ ዙሪያ ገባውን በደጋፊዎቻቸው ከተሞላው ፓርላማቸው   ፊት ቀርበው  አገሪቱ ውስጥ “ተከስቷል” ወይም “እየተከሰተ ነው”  ስላሉት የአክራሬነት  እንቅስቃሴ    ዙሪያ ትንታኔ መስጠታቸው  ይታወሳል፡፡በዚህ ማብራሪያቸው  ላይ በኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ  ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ስር የነበረው እና በቅርቡ በጠቅላይ ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ  ስር  የሆነው እና  በአገር ወስጥ ሆነ […]

Read More →
Latest

Stop Abusing Ethiopian Refugees Sex Assault, Racketeering in Germany by Mr. Leul Keskis’s group ስለ ስደተኞች ዝም አልልም

By   /  November 11, 2012  /  AFRICA, Ethiopia  /  Comments Off on Stop Abusing Ethiopian Refugees Sex Assault, Racketeering in Germany by Mr. Leul Keskis’s group ስለ ስደተኞች ዝም አልልም

መቼም የኢትዮጵያዊ ወገኖቻችንን ስደትና በስደት ህይወት ውስጥ የሚገጥማቸው ፈተና ስፋቱም ሆነ ጥልቀቱ ´´ኤሎሄ´´ የሚያስብል ሆኗል።በባህር ውስጥ መስጠም፣በኮንቴይነር ታፍኖ መሞት፣የሰውነት ክፍላቸው እየወጣ እንደሸቀጥ መሸጥ፣በበረሀ እባቦች መነደፍ፣የሴት እህቶቻችን መደፈር፣በድንበር ጠባቂ ወታደሮች ጥይት መመታት………ወዘተ። ታዲያ ይህንን ሁሉ ፈተና እና ውጣ ውረድ በጠበበ ዕድል አልፈው ወደ አረብ ሃገራት የሚገቡት ወገኖቻችን እዚያም የሚጠብቃቸው ስቃይ ኑሯቸውን ሁሉ መራራ ያደርገዋል።ይሁን እንጂ ያንን […]

Read More →
Latest

US concerned about worsening Muslim rights in Ethiopia By United States Commission on International Religious Freedom

By   /  November 10, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on US concerned about worsening Muslim rights in Ethiopia By United States Commission on International Religious Freedom

The U.S. Commission on International Religious Freedom (USCIRF) is deeply concerned about the increasing deterioration of religious freedoms for Muslims in Ethiopia.  Since July 2011, the Ethiopian government has sought to force a change in the sect of Islam practiced nationwide and has punished clergy and laity who have resisted.  Muslims throughout Ethiopia have been […]

Read More →
Latest

ማን ጸሎት ያሳርግ ?

By   /  November 8, 2012  /  Ethiopia, POEMS  /  Comments Off on ማን ጸሎት ያሳርግ ?

  “በቃሊቲ ማሰሪያ ቤት እነርሱ “ማረሚያ ቤት” ይሉታል። በርካታ ወገኖቻችን እንደሚገኙ ይታወቃል። በቅርቡ ደግሞ  የሙስሊም ኢትዮጵያውያን መፍትሄ አፈላላጊዎች ወደ ቃሊቲ ተዛውረዋል። ይህ ፎቶ ህብረተሰቡ ከታሳሪዎቹ ጎን መሆኑን ያሳያል። “አያሳይም” የሚል ካለበደንብ ደግሞ ይመልከተው!  ፎቶውን ብቻ ሳይሆን የታሰሩበትንም ምክንያት በደንብብንመለከት ደግሞ ሁላችንም ከነዚህ ወገኖች ጎን መቆማችን አይቀሬ ነው!”Read in PDF ማን ጸሎት ያሳርግ (1)

Read More →
Latest

Why you can’t vote with your iPhone: There may be an app for it, but there isn’t an appetite By Beau Brendler | The Ticket

By   /  November 6, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Why you can’t vote with your iPhone: There may be an app for it, but there isn’t an appetite By Beau Brendler | The Ticket

As thousands of people on the U.S. East Coast struggle to reset their lives after a devastating storm, now comes the hassle of getting to the local polling station. So with personal technology in our hands that can help us find a parking spot, make a doctor’s appointment or pay the mortgage, why can’t we […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar