www.maledatimes.com ማህበረ ቅዱሳን “አክራሪዎች” ወይስ ህግ አክባሪዎች? - MALEDA TIMES
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  >  Current Article

ማህበረ ቅዱሳን “አክራሪዎች” ወይስ ህግ አክባሪዎች?

By   /   November 14, 2012  /   Comments Off on ማህበረ ቅዱሳን “አክራሪዎች” ወይስ ህግ አክባሪዎች?

    Print       Email
0 0
Read Time:3 Minute, 35 Second

Read the full story in PDF FORMAT

በታምሩ ገዳ

አቶ መለስ ዜናዊ በቀርቡ ዙሪያ ገባውን በደጋፊዎቻቸው ከተሞላው ፓርላማቸው   ፊት ቀርበው  አገሪቱ ውስጥ “ተከስቷል” ወይም “እየተከሰተ ነው”  ስላሉት የአክራሬነት  እንቅስቃሴ    ዙሪያ ትንታኔ መስጠታቸው  ይታወሳል፡፡በዚህ ማብራሪያቸው  ላይ በኢትዮጵያ  ኦርቶዶክስ  ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ስር የነበረው እና በቅርቡ በጠቅላይ ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ  ስር  የሆነው እና  በአገር ወስጥ ሆነ በውጪ አገር በብዙ ሺዎች  የሚቆጠሩ  ጠንካራ ደጋፊዎች አንዳሉት የሚነገርለትን   የማህበረ ቅዱሳን  ስምን  “በንጽጽርነት ” ጠቅሰዋል፡፡ ይህ  አገላለጻቸው በበርካታ ምእመናን  ዘንድ ሰሞኑን  ከፍተኛ ቅሬታን እና  ሃዘኔታን የጫረ  ሲሆን አንዳንድ ወገኖች ደግሞ  “ሊበሏት ያሰቧትን  አሞራ…. “ብለውታል፡፡

  ለመሆኑ ማህበረ ቅዱሳን  እንማን ናቸው ?  የየትኛው የፖለቲካ ቡድን ድጋፊዎች   ወይም  ነቃፊዎች ናቸው ?  ማህበረ ቅዱሳን  ከሙስና ምን ያህል የጸዳ ነው ?  አውዛጋቢው የአቡነ ጳውሎስ ሃውልት እስከአሁን ድረስ ባለመፍረሱ ተጠያቂው ማን ነው?  ቤተከረስቲያኒቱ የምእመናን  እና የገንዘብ  ደሃ ሳትሆን  በአሁኑ ወቅት በርካታ የገጠር ቤተክርስቲያናት እና  ገዳማት ለምን ይፈርሳሉ?  የሚሉትን  እና በርካታ መሰል ጥያቄዎችን ጨምሮ  ይህ ጸሃፊ ለማህበሩ አባል እና የወንጌል መምህር  ለሆኑት  ለዲያቆን ብርሃኑ አድማስ  ነጻ እና የግል አስተያየታቸውን አንዲሰጡት  ቀደም ሲል ጥያቄ እቅርቦላቸው  ነበር ፡፡ የቃለምልልሱ ወቅታዊነቱን  እና ጠቃሜነቱን  ከግንዛቤ ውስጥ በማካተት ጸሃፊው ለአምባቢያን   እንደሚከተለው አቅርቦታል ፡፡ መልካም ንባብ ይሁንሎት ፡፡

About Post Author

Abby

Internet reporter, freelancer and webmaster.
Happy
Happy
0 %
Sad
Sad
0 %
Excited
Excited
0 %
Sleepy
Sleepy
0 %
Angry
Angry
0 %
Surprise
Surprise
0 %
    Print       Email

About the author

Internet reporter, freelancer and webmaster.

Average Rating

5 Star
0%
4 Star
0%
3 Star
0%
2 Star
0%
1 Star
0%
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

You might also like...

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ እና ግድም ወረዳ መከላከያ ከአማራው ማህበረሰብ እና ከፋኖ ጋር ጦርነት ገጥሟል

Read More →

This site is protected by wp-copyrightpro.com

%d bloggers like this:
Skip to toolbar