www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 258
Latest

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከቁራና ከዳዊት የቱን ይመርጣሉ? ከተከበሩ ግርማ ሠይፉ ማሩ

By   /  October 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማሪያም ደሳለኝ ከቁራና ከዳዊት የቱን ይመርጣሉ? ከተከበሩ ግርማ ሠይፉ ማሩ

ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com የተከበሩ ግርማ ሠይፉ ማሩ አልፎ አልፎ ጠዋት የማገኛቸው የማኪያቶ ቡድን አለ፡፡ በፓርላማ ሰለነበረው ውሎ መሠረት አድርገው የግል አሰተያየት ይሰጣሉ በዚህ መሃል አንዱ ምሳሌያዊ ንግግር አደረገ ወደድኩትና ላካፍላችሁ ወደድኩ፡፡ ቁራ ታውቃላችሁ በተለይ መሬት ላይ በእግሯ ስትሄድ አታምርም ይህ ችግር እንዳለባት ታውቃለች፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ የእርግብ አካሄድ ይማለርካታል፡፡ አካሄዷን ለማሳመር እንደ እርግብ መሄድ ይኖርብኛል […]

Read More →
Latest

አጫጭር ወሬዎች | አቤ ቶኪቻው

By   /  October 25, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አጫጭር ወሬዎች | አቤ ቶኪቻው

አንድ በመጀመሪያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወዳጆቼ እንኳን ለኢድ አልድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ነገ የአረፋ በዓል በሚደረግባቸው የአገሪቱ አካባቢዎች በሙሉ ለኢህአዴግ ሁለተኛው ቢጫ ሊሰጠው መሆኑን ሰምቻለሁ። አዲሳባ ስታድየምን ጨምሮ በየክፍለ ሀገሩ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች “መንግስት ከሀይማኖታችን ላይ እጁን ያንሳ” ብለው ለብዙኛ ጊዜ ደግመው ሊነግሩት ተነስተዋል። ትላንት ፍርድ ቤት ቀርበው ክስ ይመሰረትባቸዋል ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት […]

Read More →
Latest

ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም ዶ/ር ብርሃኑ ነጋን አግኝቶ ስለግንቦት 7D ሳይጠይቃቸው ቀረ?

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

(ከሮቤል ሔኖክ) ጋዜጠኛ ፋሲል የኔዓለም የቀድሞው የአዲስ ዜና ጋዜጣ አዘጋጅ አሁን በአምስተርዳም በቴሌቭዥን አዘጋጅነት እየሠራ ይገኛል። ጋዜጠኛው ዛሬ በዩቲዪብ በኩል ለሚሰራበት ቲቪ ያዘጋጀውን  ከግንቦት 7 ሊቀመንበር á‹¶/ር ብርሃኑ ነጋ ጋር ያደረገውን ቃለ-ምልልስ አቅርቧል። 1፡20፡08 በፈጀው በዚህ ቃለ ምልልስ ላይ á‹¶/ር ብርሃኑን በወቅታዊው የሙስሊሞች ጥያቄ ዙሪያ ሰፊ ጥያቄ አንስቶ አቅርቦላቸዋል።  á‹¶/ር ብርሃኑም መለሰዋል። ሆኖም ግን እኔ […]

Read More →
Latest

ኦህዴድ ለአራት ለመሰንጠቅ ጫፍ ደርሷል

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦህዴድ ለአራት ለመሰንጠቅ ጫፍ ደርሷል

ምንጭ ዎል ሳይድ ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በኋላ በተደጋጋሚ ተሰብስቦ መግባባት ያልቻለው ኦሮሞ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት /ኦህዴድ/ በአራት ቡድን ተከፍሎ ውዝግብ ውስጥ እንደገባ የውስጥ አዋቂ ምንጮች ገለፁ፡፡ ለፓርቲው ቅርበት ያላቸው የፍኖተ ነፃነት ታማኝ የዜና ምንጮች እንደሚያረጋግጡት ኦህዴድ በአሁኑ ጊዜ በግልጽ ለአራት ቡድኖች ተከፍሏል፡፡ ቡድኖቹ 1ኛ ኦህዴድ- መለስ 2ኛ ኦህዴድ-አባዱላ 3ኛ ኦህዴድ- ኦሮሚያ 4ኛ ኦህዴድ- አድፋጭ […]

Read More →
Latest

የፍኖተ ነጻነት አዲሱ እትም በማለዳ ታይምስ ላይ ያገኟታል ወደ ዌብሳይታችን በየወቅቱ ጎራ በማለት ያንብቡ !በፍራቻ የሚነጥፍ ብዕርም ሆነ በአፈና የሚንበረከክ የትግል ማንነት የለንም!

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የፍኖተ ነጻነት አዲሱ እትም በማለዳ ታይምስ ላይ ያገኟታል ወደ ዌብሳይታችን በየወቅቱ ጎራ በማለት ያንብቡ !በፍራቻ የሚነጥፍ ብዕርም ሆነ በአፈና የሚንበረከክ የትግል ማንነት የለንም!

መጽሄቷን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ የኃይለ ማርያም ወርቃማ ጠጠሮች   “ስልጣን ከታጋይ እጅ መውጣቱ ጥሩ ነው” መንግስት በመምህራን ላይ የበቀል በትሩን አሳረፈ የትልቅ ህዝብ ትንሽ ድርጅት- ኦህዴድ በፍራቻ የሚነጥፍ ብዕርም ሆነ በአፈና የሚንበረከክ የትግል ማንነት የለንም! እኛ ነጋሲ ስንላቸው እርሳቸው “ሌጋሲ” እያሉ እስከመቼ? የኃይለ ማርያም ወርቃማ ጠጠሮች ኦህዴድ ለአራት ለመሰንጠቅ ጫፍ ደርሷል “ስልጣን ከታጋይ እጅ መውጣቱ ጥሩ ነው” የኢህአዴግ የስህተት ጉዞና የተቃዋሚው […]

Read More →
Latest

ኢህአዴግ አቅም እንደሌለው ግለሰብ እዚህም እዛም ደጋፊ ሁኑኝ እያለ ሰዎችን እያስቸገረ ነው አሉ!Abe Tokichaw

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢህአዴግ አቅም እንደሌለው ግለሰብ እዚህም እዛም ደጋፊ ሁኑኝ እያለ ሰዎችን እያስቸገረ ነው አሉ!Abe Tokichaw

ባለፈው ጊዜ አንዷ የመንግስት መስሪያ ቤት ሰራተኛ አለቃዋ መጥሪያ አንቃጭለው ጠሯት። እርሷም፤ “አቤት ጌታዬ ምን ልታዘዝ” ብላ ሄደች! ጌታዋ ግን “ኢህአዴግ ጌታ ነው! አሜን በይ!” አሏት። ነገሩ እንዲገጣጠምልኝ ብዬ እንጂ አባል መሆን እንዳለባት ሰበኳት ለማለት ፈልጌ ነው። “ገብቶኛል ባክህ…” ካሉኝ “ድሮም የገባዎት እኮ ኖት” ብዬ አቆላምጪዎ እቀጥላለሁ። ልጅት ግን ነገሩ የሚያመጣው ጦስ ጥንቡሳት አልገባትም ነበርና […]

Read More →
Latest

ቤተመንግስቱ እድሳት ላይ ነው አዜብም ለቀዋል አዜብ ወደ ውጭ ሃይለማርያም ወደ ውስጥ …

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

የሟቹ ጠቅላይ ሚንስትር ባለቤት የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት ቤተመንግስቱን ለቃ አዲስ ወደ ተሰጣት ቤት መግባቷ ምንጮች ጠቀሱ ።እንደምንጮቻችን መሰረት ከሆነ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ወደ አዲሱ ቤቷ የገባችው ወ/ሮ አዜብ በከፍተኛ ትግል እና ከውስጥ ለውስጥ የሃይል እና የማን ላበብኝነት ቃላት ጦርነት ፈጥረው  ጥያቄ ከቀረበላቸው እለት ጀምረው  ከሶስት ሳምንታት በላይ ከአስተዳደሩ ጋር ክርክር ገጥመው እንደነበር ምንጮቻችን ገልጸዋል […]

Read More →
Latest

መንግስት በመምህራን ላይ የበቀል በትሩን አሳረፈ

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግስት በመምህራን ላይ የበቀል በትሩን አሳረፈ

ባለፈው አመት የመጋቢት ወር ለመምህራን ተጨምሯል ከተባለው የደሞዝ ስኬል ማሻሻያ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራን ስራ የማቆም ውሳኔ ማሳለፋቸውና ይህንኑ መተግበራቸው አይዘነጋም፡፡ መንግስት አስተማሪዎቹን አነሳስተዋል ካላቸው መምህራን ውስጥ ስድስት ያህሉን ከስራ ገበታቸው በማፈናቀል ለሚበዙት የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶ ነበር፡፡ በያዝነው አመት መጀመሪያ ላይ ለአምስት ቀናት የትምህርት ጥራት ፓኬጅን በማስመልከት ውይይት ተደርጎ […]

Read More →
Latest

የስብሀት ነጋ ስድብ ከበርሊን ጀርመን

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

  ፁሁፌን ከስብሰባው ቦታ ልጀምር ቀኑ ጥቅምት 9/2/2005 አርብ ጀርመን በርሊን የጀርመን ሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ/ኤስፔዴ/ በጀርመን ፌድራላዊ ምክር ቤት ቡንደስታግ ባዘጋጀው ና በተካሄደው ያፍሪካ ህብረት ውይይት ላይ ተገኝተው ነበር። በዚህም ውይይት የተሳተፉ የኢትዮጽያ ባለስልጣናት አቶ ስብሀት ነጋና አቶ ሞገስ ተክለሚካኤል የአለም አቀፍ የሰላምና ልማት ተቐም ተወካዮች ናቸው። በውይይቱም ሰዎስት ጉዳዮች አብይ ርእስ ነበሩ። 1ኛ// ኢትዮጽያን […]

Read More →
Latest

ፍኖተ ነጻነት እንደገና ለህትመት በቃች

By   /  October 24, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍኖተ ነጻነት እንደገና ለህትመት በቃች

ፍኖተ ነፃነት የየአንድነት ፓርቲ ቀድሞው ጠ/ሚ/ር አቶ መለስ ዜናዊ የሞቱ ዕለት ባወጣው ልዩ እትም የተነሳ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት አላትምም ብሎ ያገገደው ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በመላው ኢትዮጵያ ታትሞ መበተኑን የ የአንድነት ፓርቲ ኤዲቶሪያል ቦርድ አስታወቁ። በኢትዮጵያ የሚገኙ ማንኛውም የግል እና የመንግስት ማተሚያ ቤቶች በመንግስት በተዘዋዋሪ በሚደረግባቸው ፖለቲካዊ ጫና ምክንያት የሚያትመው ማተሚያ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar