www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 259
Latest

ወዲ ስምኦን – የአጎታችን ልጅ

By   /  October 23, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወዲ ስምኦን – የአጎታችን ልጅ

        በረከት ስምኦን ሰሞኑን በኤርትራ የፓልቶክ ክፍል በሰጠው ቃለመጠይቅ የኤርትራውያንን ቁጣ ቀስቅሶአል። ይበልጥ ቁጣን የቀሰቀሰው፣ ‘ኤርትራውያን አንድ ነን። ልዩነት የለንም፣  አንድ አገር – አንድ ልብ’ የሚለው ዘፈን የሻእቢያ መንገድ ነው።” ብሎ መግለፁ ሲሆን፣ ጉዳዩ መወያያ ሆኖ ሰንብቶአል። በአንዳንድ የኤርትራውያን የፓልቶክ ክፍሎች ግን ጉዳዩን እንደ ቀልድ አይተውታል። “ወዲ ስምኦን – ወዲ ሃውአቦና” (የስምኦን ልጅ – የአጎታችን ልጅ) ከሚል […]

Read More →
Latest

African leaders overstaying their welcome: Former Ethiopian PM

By   /  October 23, 2012  /  AFRICA, Ethiopia, ኣማርኛ  /  6 Comments

Saturday 25 May 2019 – 5:34pm Some African leaders are overstaying their welcome in office. Courtesy #DStv403 JOHANNESBURG – Former Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn says some African leaders are overstaying their welcome in office. Desalegn says Africa still has a long way to go in benefitting from democracy. “We have worrisome issues we have […]

Read More →
Latest

ለአቶ ሠይፈ ደርቤ የአዲስ ዘመን የፖለቲካና ኤኮኖሚ አምድ ምክትል ዋና አዘጋጅ በአደባባይ የተላከ ደብዳቤ

By   /  October 20, 2012  /  Ethiopia  /  2 Comments

ከግርማ ሠይፉ ማሩ በአደባባይ የተላከ ደብዳቤ ለአዲስ ዘመን የፖለቲካና ኤኮኖሚ አምድ ምክትል ዋና አዘጋጅ ለአቶ ሠይፈ ደርቤ የአዲስ ዘመን የፖለቲካና ኤኮኖሚ አምድ ምክትል ዋና አዘጋጅ በአደባባይ የተላከ ደብዳቤ ከግርማ ሠይፉ ማሩ በጣም የሚገርመኝ ለመፃፍ የሚፈልጉ ሰዎች ማንበብ ያለመፈለጋቸው እና የተፃፈን ነገር ትተው በጆሮዋቸው የሰሙትን አንገታቸው ላይ ባለው ቅል ነገር (ጭንቅላት ላለማለት) አዛብተው በመተርጎም መከራቸውን ሰለሚያዩ […]

Read More →
Latest

መሳቂያው ፓርላማ! | አቤ ቶኪቻው

By   /  October 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on መሳቂያው ፓርላማ! | አቤ ቶኪቻው

ያው እንደሚታወቀው የፓርላማ አባላቱ የምክር ቤት ስብሰባ ለማድረግ ሲሄዱ ወረፋ አይጠብቁ እንጂ የሆነ ኮሜዲ ፊልም ለመታደም ሲኒማ ቤት እንደሚገቡ አድርገው እንደሚያስቡት የታወቀ ነው። ይሄ ካልታወቀ ትልቅ የመረጃ ክፍተት አለ ማለት ነው! በተለይ በአቶ መለስ አስተዳደር ጊዜ አባላቱ በሙሉ ለሳቅ ለጨዋታ ተሰነዳድተው ነበር ምክር ቤት የሚመጡት። (ዛሬ ማን ያጫውተን ዛሬ ማን ያጫውተን….! አረ ማን ያስቀን አረ […]

Read More →
Latest

ለካስ ኢህአዴግ ፈሪ ናት! | አቤ ቶኪቻው www.abetokichaw.com

By   /  October 20, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ለካስ ኢህአዴግ ፈሪ ናት! | አቤ ቶኪቻው www.abetokichaw.com

ሽመክት ውድነህ፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ቴኳንዶ ክለብ ምክትል አሰልጣኝ ነበር። በቴኳንዶ “ሶስተኛ ዳን” በሚባል ደረጃ ኢንተርናሽናል ቀበቶ አግኝቷል። በፈረንጆቹ አቆጣጠር 2009 ዴንማርክ የቴኳንዶ ስፖርት ክለቡን ይዞ ሄዶ ተስፋ ሰጪ የሚባል ውጤት ይዞ ተመለሶ ነበር። (ይቺ ተስፋ ሰጪ… ከስፖርት ጋዜጠኞቻችን ኮርጄ ነው። ብቻ ከተስፋ አስቆራጭ ተቃራኒ የሆነ ውጤት ማለት ናት!) በአዲስ አበባ ከተማ ወደ አስራ አምስት […]

Read More →
Latest

ወንዙን የሚያሻግር ጥቂት ምክር (ተመስገን ደሳለኝ)

By   /  October 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ወንዙን የሚያሻግር ጥቂት ምክር (ተመስገን ደሳለኝ)

(ተመስገን ደሳለኝ፣ “ከመለስ በሁዋላስ?” በሚል ርእስ ካቀረበው ፅሁፍ የመጨረሻው አንቀፅ) ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ምን አልባት ድፍረቱ ካላቸውከህወሓት እና ብአዴን ‹‹የስልጣን እገታ›› ወደ አርነት የሚመሩየፖለቲካ መንገድ ማግኘት ላይቸገሩ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በዋናነትየአጋቾቹ ጉልበት በሰራዊቱ እና በደህንነት ላይ የተመሰረተ መሆኑንአጢነው ‹‹የጠቅላይ ሚኒስቴር መንበራቸው››ን ስልታዊ ሆነውመጠቀም ከቻሉ ወንዙን ለመሻገር አይቸገሩም፡፡ በአናቱም አቶ መለስ ደህንነቱን እና ሰራዊቱን ሙሉ በሙሉ በግላቸውከመቆጣጠራቸው በፊት (ከ1983ዓ.ም. -1993 ዓ.ም.) የ‹‹ጉልበተኛ ጓደኞቻቸውንአቅም›› ያፍረከረኩት መንግሥታዊ ስልጣናቸውን በመጠቀም በመሆኑ ከእሳቸውስልት (ከመለስ አጠገብ ሆኜ ብዙ ተምሬአለሁ እንደሚለት) ትምህርት ወስደው ከሆነለብልህነታቸው እና ለአርቆ አሳቢነታቸው አድናቆት አለኝ፡፡ እንዲሁም ሕገ-መንግሥቱን በሚገባ ለመተግበር ከቆረጡም በራሱ በህገ- መንግስቱጡንቻቸው ከተገዳዳሪዎቻቸው ሊበረታ የሚችልበትን ዕድል አያጡም፡፡ ይኸውምበህገ መንግሥቱ ‹‹የመከላከያ መርሆች›› በሚል በአንቀጽ 87፣ በቁጥር 1 ላይ፡- ‹‹የሀገሪቱ የመከላከያ ሠራዊት የብሔሮች የብሔረሰቦች እና የህዝቦችን ሚዛናዊተፅዕኖ__ ያካተተ ይሆናል›› የሚለውን ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡ እናም ይህ አንቀጽይከበር ዘንድ ሠራዊቱ የብሔር ተዋፅኦን እንዲጠበቅ ‹‹የመዋቅር ማስተካከያ›› ካደረጉከሕገ-መንግሥቱ ይልቅ ለፓርቲ ታማኝ በሆነው ሠራዊት ላይ ድንገት ደርሰው የሀይልሚዛኑን ማመጣጠን አይከብዳቸውም፡፡ ይህን ለማድረግ ደግሞ የተጠቀሰውየህገ-መንግሥቱ አንቀፅም ድጋፍ ይሰጣቸዋል፡፡ በእርግጥ ይህንን ማድረግ ‹‹ራስንም ማደን›› መሆኑ የሚገባን አቶ መለስ ህይወታቸውካለፈ በኋላ እና ተተኪያቸው ከመመረጡ በፊት በእሽቅድምድም ለ34 ኮሎኔሎችየተሠጠውን የብርጋዴል ጄኔራልነት ማዕረግ ከህጋዊነቱ አንፃር ስናየው ነው፡፡ምክንያቱም ህገ-መንግሥቱ የጄኔራል ማዕረግ በምን መልኩ ሊሰጥ እንደሚገባውይደነግጋል፡፡ ‹‹የፕሬዘዳንቱ ሥልጣንና ተግባር›› በሚለው ክፍል አንቀጽ 71 ቁጥር 6ላይ እንዲህ ይላል፡- ‹‹በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት በህግ በተወሰነው መሠረትከፍተኛ የውትድርና ማዕረጎችን ይሰጣል›› ኃይለማርያም ሊያነሱት የሚችሉት ጥያቄም‹‹የ34ቱ ጄኔራሎች ሹመት በማን አቅራቢነት የተካሄደ ነው?›› የሚል ይሆናል፡፡ሆኖም ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚጠበቅባቸው ጥያቄ ማንሳት ብቻ ሳይሆን ከሹመቱአንድምታ ተነስተው በሰራዊቱ ለመጠቀም የሚሞክረው ኃይል ምን ያህል ደፋርእንደሆነ መረዳትም ይኖርባቸዋል፡፡ (በነገራችን ላይ ይህን ሹመት በህወሓት እናበብአዴን መካከል ተከሰተ ከተባለው ከስልጣን ፉክክር ጋር የሚያያይዙት የፖለቲካተንታኞች አሉ) ሌላው ኃይለማርያም ስልጣናቸውን ከዕገታ ነፃ ሊያወጡ የሚችሉበትአማራጭ ከፓርቲው ይልቅ (በይበልጥ) መንግሥታዊ ስርዓቱን በመጠቀም ሊሆንይችላል፡፡ እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ ማዕከላዊ መንግሥት እጅግ ጠንካራ እናሚሊተራይዝድ ሆኖ የተዋቀረ ነው፡፡ ይህን የሚያውቅ መሪ ደግሞ ከላይ እስከ ቀበሌድረስ ማዘዝ የሚቻልበትን ልማድ በሚገባ ይተገብራል፡፡ ይህን ዓይነቱን መንግሥታዊመዋቅር የወረሱት አቶ መለስም በ1993ቱ ክፍፍል ወቅት ተገዳዳሪዎቻቸው በፓርቲህገ-ደንቦች አጥረው ሊያቆሟቸው ሲሞክሩ እርሳቸው ግን ይህን ተሻግረውመንግስታዊ መዋቅሩን በመጠቀም (ለስዬ ፍርድ ቤትን እንደተጠቀሙት) የሃይልትንቅንቁን ተሻግረዋል። ኃይለማርያምም ይህን ሊያደርጉ የሚችሉበት ዕድል ሊኖርይችላል፡፡ እርግጥ ነው ይህን ማድረግ የሚችሉት ጥቂት ዓመታት ሀገሪቷን መምራትሲችሉ ብቻ ነው፡፡ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ወንዙን መሻገር ከቻሉ ደግሞ ገላጣው ሜዳላይ ይደርሳሉ፡፡ ተጨማሪ የመለስን ስልትም ያገኛሉ፡፡ መለስ ከዚህ በፊት የውስጣዊኃይል መደላደላቸውን ከፓርቲ ፓርቲ ሲቀያይሩ ሚሊተሪውን እና ደህንነቱንም እንዲሁእያፈራረቁ የተጠቀሙበትን ማለቴ ነው፡፡ በአናቱም ሊጫኗቸው የሚሞክሩትንም እንዲሁ መለስ እንዳደረጉት ‹‹ግራ-ዘመምጠባብ ብሄርተኞች ናቸው›› የምትል ካርድ ለምዕራባውያኑ ማሳየት ይችላሉ(ምዕራባውያኑ ኃይለማርያምን Pragmatic፣ ነባሮቹን ደግሞ ማቻቻል የማያውቁከሚሉት አንፃር) እንግዲህ መጪዎቹ ጊዜያቶች ለኃይለማርያምም ሆነ ለነባር ታጋዮቹፈታኝ ይሆናሉ ብሎ መገምት አያስቸግርም፡፡ ከምንም በላይ እንዲህ ዘግይቶም ቢሆንኢህአዴግ የእኛን የዜጎቹን ድምፅ መስማት ቢጀምር እጅግ የተሻለ እንደሆነምማስታወስ ያሻል፡፡

Read More →
Latest

ሮማን ኤርትራዊት ናት?(አብርሃ በላይ)

By   /  October 19, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

የሃይለማርያም ባለቤት ሮማን ተስፋዬ ኤርትራዊት ናት? ወሬው እንኳ አየር ላይ ሰንብቶአል። ተስፋዬ የሚለው ተስፋይ ወደሚል ተለውጦ ሲነበብና ሲነገር ነበር። ቀልድ ነው ብዬ ችላ ብዬ ትቼው ነበር።  “ቤተመንግስቱ ምንነካው?” ሲሉ የጠየቁም ነበሩ።  ነጋሶ ጊዳዳ ጀርመናዊት ይዘው ገቡበት። መለስ ዜናዊ ደግሞ ሱዳናዊት አስገባበት። (አዜብ ሱዳናዊት ናት ብለው የሚያምኑ አሉ።) አሁን ደግሞ ሃይለማርያም ኤርትራዊት ይዞ መጣ? ኢትዮ ሜድያ  ድረገፅ […]

Read More →
Latest

አቤ ቶኪቻው ፀረ ኢትዮጵያ?

By   /  October 19, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

ሰሞኑን “አይጋ” የተባለ የወያኔ ድረገፅ ግብረአበሮች ያላቸውን ሶስት ጋዜጠኞች በተከታታይ ፅሁፍ ሲደበድብ ሰንብቶአል። እነዚህ ሶስቱ ጣምራ ጠላቶች፣ አቤ ቶክቻው፣ ተመስገን ደሳለኝ እና እኔ ነበርን። ፀሃፊው እንቅልፍ በተጫጫናቸውና ውሃ በጠማቸው ቃላት ረጅም ሃተታ ፅፎአል። የአቤ፣ የተመስገን እና የኔ ስሞች ያለበትን እየመረጥኩ እየዘለልኩ ነው ያነበብኩት። ምክር ነክ ሃተታዎችን ዘለልኳቸው። ከሶስቱ ተከታታይ ፅሁፍ ቀልቤን የሳበችው፣ አቤ ቶኪቻውን  ፀረ -ኢትዮጵያ […]

Read More →
Latest

“ኢትዮጵያ አገራችንን እና ህዝቧን እግዚአብሄር በበረከት ይጎብኛት “ ወይስ ታላቁ የህዳሴ መሪን ማቹን መለስን እግዚአብሄር ይጎብኝ “?ይትኛው ይልቃል ?(ማለዳ ታይምስ)

By   /  October 19, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on “ኢትዮጵያ አገራችንን እና ህዝቧን እግዚአብሄር በበረከት ይጎብኛት “ ወይስ ታላቁ የህዳሴ መሪን ማቹን መለስን እግዚአብሄር ይጎብኝ “?ይትኛው ይልቃል ?(ማለዳ ታይምስ)

ማለዳ ታይምስ እግዚአብሄር ታላቅ ነው ምስጋናውም እጅግ ከሁሉም በላይ የላቀ ነው !ዛሬ በስልጣን ትእቢት ልባቸው የተሞሉ ሰዎች ግን ብእግዚአብሄር ቃል ሲሳለቁ ማየታችን አሳፋሪ ሆኖ ማየታችን ያለንበትን ዘመን እንድናይ ያመላክተናል ።የቀድሞዎቹ ነገስታት ቅድሚያ የአምላካቸውን እግዚአብሄር ስም በማንሳት እጅ መንሻቸውን በማቅረብ ፣እንዲሁም ስርአተ ጸሎታቸውን በምግባራቸው አድርገው ስራቸውን ሲጀምሩ እና ሲጨርሱ ስናስተውል ኖረናል ።ዛሬ ግን ይህ ሁሉ ተለውጦ በስይጣን […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ፓርላማ አባላትን “እግዚአብሄር ኢትዮጵያን በበረከቱ ይጠብቃት” መባሉ አሳቃቸውያሳዝናል! (ደረጀ)

By   /  October 18, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ፓርላማ አባላትን “እግዚአብሄር ኢትዮጵያን በበረከቱ ይጠብቃት” መባሉ አሳቃቸውያሳዝናል! (ደረጀ)

የትናንቱን የፓርላማ ውሎ አላየሁትም ነበር። ስብሰባውን በኢቲቪ የተከታተለ ጓደኛዬ፤ ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ አቶ ግርማ ሰይፉ ንግግራቸውን ሲጨርሱ<< እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን በበረከት ይጎብኛት>> በማለታቸው አፈ-ጉባኤውን አባ ዱላን ጨምሮ የፓርላማ አባላቱ እንደሳቁ በፌስ ቡክ ገጹ አስነበበን ። “ በዚህ እንዴት ሊስቁ ይችላሉ?”ብዬ ቅሬታዬን ስገልጽ ሌለኛው ጓደኛዬ፦< ..የሳቁትኮ “..በበረከት ይጎብኛት” የሚለውን አባባል- ከአቶ በረከት ስምዖን ጋር አያይዘውት […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar