www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 260
Latest

የሕወሓቱ የደህንነት አናት ጌታቸው አሰፋ HIV እያራቡ ነው ተብሎ ተከሰሱ ::

By   /  October 18, 2012  /  Ethiopia  /  4 Comments

(ምንሊክ ሳልሳዊ)   የሕወሓቱ  የደህንነት አናት ጌታቸው አሰፋ HIV ፖዘቲቭ ተብለው ከታወቀበት ከዚህ አመት መጀመሪያ ጀምሮ የተለያዩ ሴቶችን ወደ ቤታቸው እየወሰዱ እና ወደ ቢሮቸው እያመጡ በሽታዉን በማስፋፋት ላይ ናቸው ሲል አንድ የደህንነት ምንጭ ከ አዲስ አበባ ገለጠ:; ይህ ምንጭ እንዳለው ከሆነ አቶ ጌታቸው በጠባቂዎቻቸው እና በ ደላሎች አማካኝነት ከትምህርት ቤቶች ከቢሮዎች እንዲሁም ባለትዳሮችን እያስመጡ የወሲብ ብልግና […]

Read More →
Latest

የሃይለማርያምን እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ረገድ ዋና ሃላፊነቱ የሚወድቀው፣ ህወሃት ላይ ነው።

By   /  October 18, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የሃይለማርያምን እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ረገድ ዋና ሃላፊነቱ የሚወድቀው፣ ህወሃት ላይ ነው።

(ምንሊክ ሳልሳዊ)ስለ ጌታቸው አሰፋ ወይም ደብረፅዮን ምንም ልፅፍ አልችልም። ጌታቸውን በቅርብ አላውቀውም። የአማረ አረጋዊ የቅርብ ጓደኛ ስለነበር፣ አንድ ሁለት ጊዜ በአጋጣሚ ቡና ጠጥተናል። ጌታቸው አሰፋ ነባር የህወሃት አመራር አባል ሲሆን፣ በአቅም ደረጃ ሲመዘን ከላይኛው የህወሃት አመራር አባል አንዱ መሆኑ የሚታወቅ ነው። ደብረፅዮንን በቅርብ አውቀው ነበር። ደርግ ከመውደቁ በፊት በሃገረሰላም የህወሃት ሬድዮ ጣቢያ በአንድ አካባቢ ነበርን። […]

Read More →
Latest

ሰበር ዜና!!መንግስት ለመጅሊስ አመራርነት በየወረዳዉ ተመርጠዎል የተባሉ ሙስሊሞችን በመጥራት ለሶስት ቀን የሚቆይ ስብሰባ እያካሄደ ነው

By   /  October 18, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ሰበር ዜና!!መንግስት ለመጅሊስ አመራርነት በየወረዳዉ ተመርጠዎል የተባሉ ሙስሊሞችን በመጥራት ለሶስት ቀን የሚቆይ ስብሰባ እያካሄደ ነው

 (ምንሊክ ሳልሳዊ)  መንግስት መገናኛ አሚቼ አካባቢ በሚገኝ አዳራሽ ዉስጥ ለመጅሊስ አመራርነት በየወረዳዉ ተመርጠዎል የተባሉ ሙስሊሞችን በመጥራት ለሶስት ቀን የሚቆይ ስብሰባ እያካሄደ እንደሚገኝ የዉስጥ ምንጮች አስታወቁ:: የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስተር ባለስልጣናት, የፌደራል ፖሊስ አመራሮች እና የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ስብሰባዉን እየመሩት እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል:: በዉይይቱም ላይ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ወርቅነህ ገበየዉ በመገኘት የሙስሊሙን ሰላማዊ ተቃዉሞ ህገ […]

Read More →
Latest

ፓርላማው በስህተት ዲሞክራሲያዊ ሆኖ የዋለበት ቀን

By   /  October 15, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፓርላማው በስህተት ዲሞክራሲያዊ ሆኖ የዋለበት ቀን

በዚያው ሰሞን በተካሄደ አንድ የፓርላማ ስብሰባ ላይ ታዲያ፤ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት፤ እንዲሁም የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት(ማለትም አዲስ ዘመን፣ኢትዮጵያን ሄራልድ፣ በሬሳ፣ አልዓለም..) ተጠሪነታቸው ለአዲሱ ማስታወቂያ ሚኒስትር እንዲሆን፤ በሌላ አገላለፅ አቶ በረከት እነዚህን ሚዲያዎች በቦርድ ሰብሳቢነት እንዲመሩ፤ የወቅቱ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሪት ነፃነት አስፋው ደግሞ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን በቦርድ ሰብሳቢነት እንዲመሩ የሚጠይቅ የሹመት ፕሮፖዛል በምክር ቤቱ የባህልና መገናኛ […]

Read More →
Latest

ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በአረብ ሀገር 6ኛ ክፍል (በግሩም ተ/ሀይማኖት)

By   /  October 9, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በአረብ ሀገር 6ኛ ክፍል (በግሩም ተ/ሀይማኖት)

ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች በአረብ ሀገር ክፍል 6ኛ እንደጅብ ቆዳ ቅኝቱ ሁሉ ‹‹እንብላው..እንብላው..›› ብቻ ሆንብኝ በግሩም ተ/ሀይማኖት ሰላም ወዳጆቼ ነዛር የተባለ ወዳጄ የሰጠው አስተያየት ላይ …ወዳጄ ግሩም ባለህበት ቦታ ሰላምታዬ ይድረስ፡፡ /እፍኝ ሙሉ ስላምታህ ደርሶኛል/ በጽሁፍህ መግቢያ የገለጽከውን የኩዌት የሞተውን ልጅ ሀዘን ጨምሮ እስከመጨረሻው ያለው ጽሁፍ በጣም ያሳዝናል፡፡ በእርግጥ የኩዌቱ ልጅ ሞት የቅርብ ጊዜ ሀዘን ነው፡፡ እኛም […]

Read More →
Latest

ይህም ደግሞ ያልፋል!

By   /  October 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ይህም ደግሞ ያልፋል!

ይህም ደግሞ ያልፋል “እኔ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ በዛሬው ዕለት፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፊት ቀርቤ፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራስያዊ ፌዴራል ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚንስትር ሆኜ ስሰየም፣ ለሕገ መንግሥቱ ታማኝ በመሆን ከአገሪቷና ከሕዝብ የተጣለብኝን ኃላፊነት፣በቅንነት፣ በታታሪነት፣ እንዲሁም ሕግንና ሥርዓትን መሠረት በማድረግ፣ ሥራዬን ለመፈጸም ቃል እገባለሁ።” አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር፣ መስከረም 11/2005 á‹“.ም፣ ይህንን መሓላ ከፈጸሙ በኋላ፣ ቀጥለው 18 ደቂቃ የፈጀ […]

Read More →
Latest

ቅዱስ ጋብቻ ወይስ ጅምላ ጋብቻ?

By   /  October 8, 2012  /  Ethiopia  /  1 Comment

  ጋብቻን በተመለከተ፣ ሦስት አሳሳቢ አዝማሚያዎች ይታያሉ። የመጀመሪያው፣ የክርስቲያንና የእስላም ጋብቻ ሲሆን። ቀጥሎ፣ የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻ። በመጨረሻም፣ የጅምላ ጋብቻ ነው። አንድ ሙስሊም፣ ክርስቲያን ሚስት ማግባት ይችላል ይላል ቁራን። አንዲት ሙስሊም ሴት ግን ክርስቲያን ባል ማግባት አትችልም። ሙስሊም ባል ያገባችዋ ሴትና የምትወልዳቸው ልጆች ደግሞ በክርስቶስ እምነት ውስጥ መሆናቸውን ይከለክላል። በአሁኑ ወቅት ክርስቲያን ነን በሚሉ በአንዳንዶች ዘንድ […]

Read More →
Latest

‹‹ተቃዋሚ ፓርቲዎች በመሰባሰብ ትልቅ ጉልበት መፍጠር አለባቸው›› (አንዱዓለም አራጌ) አንዱዓለም አራጌ

By   /  October 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹ተቃዋሚ ፓርቲዎች በመሰባሰብ ትልቅ ጉልበት መፍጠር አለባቸው›› (አንዱዓለም አራጌ) አንዱዓለም አራጌ

‹‹ተቃዋሚ ፓርቲዎች በመሰባሰብ ትልቅ ጉልበት መፍጠር አለባቸው›› (አንዱዓለም አራጌ) አንዱዓለም አራጌ አንዱዓለም አራጌ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ከፍተኛ አመራሮች መስከረም 17 ቀን 2ዐዐ5 á‹“.ም በሽብርተኝነት ስም ታስሮ የሚገኘውንና እና የፓርቲው ከፍተኛ አመራር የሆነውን አቶ አንዱዓለም አራጌን ቃሊቲ በመገኘት ከብዙ ጭቅጭቅ በኋላ በአካል በመገኘትና ለመጠየት በቅቷል፡፡ አመራሩ በተጨማሪም የአንድነት ፓርቲ የብሔራዊ ም/ቤት አባል የሆነውንና ቂሊንጦ […]

Read More →
Latest

እኔ እየተከተልኩ እናንተ እየመራችሁኝ!

By   /  October 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on እኔ እየተከተልኩ እናንተ እየመራችሁኝ!

አሁን በቤተ መንግስት ዙሪያ ከሚሸከረከሩ ቡድኖች የምንሰማው ድምጽ “የመለስ ራእይ” የሚል ነው።የመለስ ራእይ “ሳይበረዝ ሳይከለስ” ይፈጸማል የሚለውም አውራ መፈክራቸው ሁኗል። አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትርም ድምጹን ከፍ አድርጎ እኔ የማስፈጽመው የመለስን ራዕይ ነው ብሎናል።እንግዲህ የራሱ ራእይ ከሌለው ግለሰብ የሚጠበቅ አዲስ ነገር ይኖራል ብሎ ማሰብ ከስህተት ይጥላል። ኢትዮጵያችን አዲስ ራዕይ ያለውን መሪ ትፈልጋለች።አዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ሃ/ማሪያም ደሳለኝ አሁን […]

Read More →
Latest

ድር ቢያብር አንበሳ ያስር(ዳንኤል መኩሪያ)

By   /  October 8, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ድር ቢያብር አንበሳ ያስር(ዳንኤል መኩሪያ)

አገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ቋንቋዎች፡ባህሎችና ዕምነቶች ሀገር ከመሆንዋ ጋር የብዙ ስነ ቃሎች፡ተረቶችና ምሳሌዎችም ባለቤት ናት።እነዚህ አገራዊ እሴቶች የማስተማር፧የመምከር፡የመገሰጽና የማስጠንቀቅ ኃይል አላቸው።ከላይ በርዕሴ የተጠቀምኩበት የአማሪኛ ምሳሌ በጣም ቀጭን የሆነችውና በጣም በትንሽ ሀይል ልትበጣጠስ የምትችለው ድር ( የፈትል ክር) በጉልበቱና በሃይሉ የአራዊት ሁሉ ንጉሥ የሆነውን አያ አንበሳን የማሰር ብቃት እንዳላት የሚያሳይ ሲሆን የድሩ ጥንካሬ የሚመነጨው ግን ከተሰራችበት የጥጥ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar