(áˆáŠ•áˆŠáŠ áˆ³áˆáˆ³á‹Š)
መንáŒáˆµá‰µ መገናኛ አሚቼ አካባቢ በሚገአአዳራሽ ዉስጥ ለመጅሊስ አመራáˆáŠá‰µ በየወረዳዉ ተመáˆáŒ ዎሠየተባሉ ሙስሊሞችን በመጥራት ለሶስት ቀን የሚቆዠስብሰባ እያካሄደ እንደሚገአየዉስጥ áˆáŠ•áŒ®á‰½ አስታወá‰:: የáŒá‹°áˆ«áˆ ጉዳዮች ሚኒስተሠባለስáˆáŒ£áŠ“á‰µ, የáŒá‹°áˆ«áˆ á–ሊስ አመራሮች እና የመንáŒáˆµá‰µ ከáተኛ አመራሮች ስብሰባዉን እየመሩት እንደሚገኙ ለማወቅ ተችáˆáˆ:: በዉá‹á‹á‰±áˆ ላዠየáŒá‹°áˆ«áˆ á–ሊስ ኮሚሽን ኮሚሽáŠáˆ አቶ ወáˆá‰…áŠáˆ… ገበየዉ በመገኘት የሙስሊሙን ሰላማዊ ተቃዉሞ ህገ ወጥ መሆኑን ማብራሪያ መስየስብሰባ ተሳታáŠá‹Žá‰½áŠ•áˆ á‰ á‹¨áŠ áŠ«á‰£á‰¢á‹«á‰½áˆ á‰ á‰¤á‰°áˆ°á‰£á‰½áˆ á‹¨áˆšáŒˆáŠ™ á€áˆ¨ ሰላሠሰዎችን አሳáˆá‰á‰½áˆ ስጡን በማለት ጥያቄ አቅáˆá‰ ዎáˆ:: ስብሰባዉ እሮብ የተጀመረ ሲሆን ዛሬና áŠáŒˆ áŒáˆáŠ áˆ áˆ™áˆ‰ ቀን ከአአዳሩ እንደሚቀጥሠáˆáŠ•áŒ®á‰»á‰½áŠ• አስታዉቀዎáˆ:: ስብሰባዉ ከሚካሄድበት ማዕከሠወደ ዉጪ áˆá…ሞ መዉጣት የማá‹á‰»áˆ ሲሆን የስብሰባዉ ተሳታáŠá‹Žá‰½áˆ ለáŒáˆ ጉዳያቸዉ ለመዉጣት ቢáˆáˆáŒ‰áˆ የሀገሠጉዳዠስለሚቀድሠአáˆá‰á‰¹ ተቀመጡ እየተባሉ እንደሚገኙ የዉስጥ áˆáŠ•áŒ®á‰»á‰½áŠ• አስታዉቀዎáˆ:: የáˆáŒá‰¥ አገáˆáŒáˆŽá‰µáˆ እዛዉ ስለተዘጋጀ ተሰብሳቢዎች እዛዉ እየተመገቡ እንደሚገኙ የዉስጥ áˆáŠ•áŒ®á‰»á‰½áŠ• አስታዉቀዎáˆ:: በስብሰባዉሠከáተኛ የመንáŒáˆµá‰µ አመራሠአካላት በመገኘት ዉá‹á‹á‰µ ያካሂዳሉ ተብሎ á‹áŒ በቃáˆ::



Print
Email
Average Rating