www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 262
Latest

Bus overturns on NJ exit ramp; 19 hurt Seventh Day Adventists from Canada were reportedly on way to Brooklyn event

By   /  October 6, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Bus overturns on NJ exit ramp; 19 hurt Seventh Day Adventists from Canada were reportedly on way to Brooklyn event

updated 10/6/2012 2:24:22 PM ET WAYNE, N.J. — A tour bus from Canada carrying 57 people bound for a New York City church event overturned on a highway exit ramp in northern New Jersey and slid down an embankment early Saturday, injuring 19 who were aboard, authorities said. Some windows burst during the collision and the frames pinned […]

Read More →
Latest

ማራቶን ሩጫውን የራሳችን እናደርገዋለን (ኢትዮጵያን አትሌቶች)

By   /  October 6, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ማራቶን ሩጫውን የራሳችን እናደርገዋለን (ኢትዮጵያን አትሌቶች)

በእሁድ ማለዳ የሚከናወነውን የቺካጎ ማራቶንን ለመሳተፍ ወደ ቺካጎ የተጓዙት ኢትዮጵያውያን አትሌቶችቻን በዘንድሮው አመት ከኬንያውያን አትሌቶች በይበልጥ ከፍተኛ የሆነ ልምምድ እና እንዲሁም ብዛት ያላቸውን አትሌቶች ይዘው እንደመጡ ገልጸዋል ፣በዛሬው እለት የማለዳ ታይምስ ዘጋቢ ከስፍራው ካናገራቸው መካከል አትሌት ሊሊሳ ባይሳ እንደገለጸው ከሆነ ከባለፈው አመትም ሆነ ከካቻምናው በላይ ዘንድሮ በአቋምም በብቃትም ብዛት ያላቸው አትሌቶችን ይዘን ቀርበናል ድሉ የእኛ ይሆናል […]

Read More →
Latest

የ21ኛው ክፍለ ዘመን ይሁዲ (ከማተቤ መለሰ ተሰማ)

By   /  October 6, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የ21ኛው ክፍለ ዘመን ይሁዲ (ከማተቤ መለሰ ተሰማ)

  በ20ኛው ክፍለ ዘመን የአርያንን ዘር በዓለም ላይ ማንገስን ሰነቆ የተነሳው የጀርመኑ ናዚ፡ በይሁዲያዊያን ላይ የፈጸመው የዘር ማጥፋት ሰቆቃ ዛሪ ድረስ የዓለምን ህዝብ ሲያሳዝን ይገኛል። አሁን በ21ኛው ክፍለዘመን ደግሞ ወያኔ የአማረኛ ቋንቋ ተናጋሪና የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ የሆነውን ኢትዮጵያውያን ከምድረገጽ ለማስወገድ እንደ ያኔው ናዚ ዘግናኝ ድርጊት በመፈጸም ላይ ነው። ይህ የጥፋት ዘመቻ በአጋጣሚ የተከሰተ ሳይሆን […]

Read More →
Latest

ከፖለቲካ ፍጥጫው በስተጀርባ ( ከኢየሩሳሌም አርአያ )

By   /  October 6, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከፖለቲካ ፍጥጫው በስተጀርባ ( ከኢየሩሳሌም አርአያ )

በገዢው ሰፈር ጎራ ለይቶ ከተለኮሰው የቡድን ፖለቲካዊ ፍጥጫ እና ሴራ ጀርባ  አገር እና ህዝብን የሚጎዳ አደገኛ ተግባር በግልጽ እና በስውር እየተካሄደ እንዳለ ከተለያዩ የፓርቲው ምንጮች የተገኙ መረጃዎች ያመለክታሉ ። በተለይ በብአዴን እና በህወሃት ቱባ አመራሮች መካከል ስር ሰዶ የቆየው እና የአቶ መለስን ህልፈት ተከትሎ ያገረሸው የውስጥ ሽኩቻ ሁለት ቡድኖች የሃይል አሰላለፋቸውን ለማጠናከር «ይረዱናል » የሚሏቸውን […]

Read More →
Latest

አንባቢያን ሆይ! እኳንም በድጋሚ ተገናኘን By Temesgen Desalegn

By   /  October 6, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አንባቢያን ሆይ! እኳንም በድጋሚ ተገናኘን By Temesgen Desalegn

By Temesgen Desalegn አንባቢያን ሆይ! እኳንም በድጋሚ ተገናኘን ፍትህ መታተም ካቆመች ሶስት ወር አለፏታል፡፡ የተቋረጠውን ህትመት ለማስቀጠልም ለወራት ጣርን ግና ‹‹ፍትህ ጋዜጣ›› በሚል ለመመለስ ዛሬም ድረስ አልቻልንም፤ ጥርታችን ነገም ይቀጥላል፤ በዚህ መካከል የተላያዩ አመራጮችን ስናፈላልግ ስለነበረ አራት ጊዜ ታትሞ የተቋረጠ ‹‹አዲስ ታይምስ›› የተሰኘ መፅሄት አገኘን፣ ከተደጋጋሚ ድርድር በኋላ መፅሄቱ በፍትህ አሳታሚ ስር ይጠቃለል ዘንድ ከመግባባት […]

Read More →
Latest

በመንግስት የሚመራው መጅሊስ የምርጫ ዘመቻ ሊያካሂድ ጥሪ አቀረበ

By   /  October 5, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በመንግስት የሚመራው መጅሊስ የምርጫ ዘመቻ ሊያካሂድ ጥሪ አቀረበ

የኢትዮጵያ የስልምና ጉዳዮች ተብሎ እየተጠራ ያለው እና በአሁን ሰአት በመንግስት ተተክቶ የሚሰራው የኡለማዎች ዋና የተሰኘው ጽ/ቤት  በፈትዋና  እና ዳእዋ ጥሪ ያቀረበ ሲሆን በየአምስት አመቱ የሚያደርገውን ምርጫ አስመልክቶ በአሁን ሰአት አዲስ አመራሮችን መምረጥ እንደምኢፈልግ ይጠቁማል ። ይህ ከፍተኛ ነቀፌታ የገጠመው መጅሊስ ከሙስሊሙ ህብረተሰብ በመለየት የመንግስትን የአመራር እርምጃ ተከትሎ የሚሰራ እና መንግስትን እንደ ጣኦት የሚያመልክ የውጭ የተልእኮ […]

Read More →
Latest

የክቡር አርቲስት ተስፋዬ አበበ (ፋዘር) 72ኛ ዓመት የልደት ቀን በዓል በብሄራዊ ቲያትር አዳረሽ በልዩ ድምቀት ይከበራል።

By   /  October 5, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የክቡር አርቲስት ተስፋዬ አበበ (ፋዘር) 72ኛ ዓመት የልደት ቀን በዓል በብሄራዊ ቲያትር አዳረሽ በልዩ ድምቀት ይከበራል።

በኪነጥበብ ህይወት ውስጥ አያሌ የኪነ-ጥበብ ባለ ሙያዎችን በማፍራት እና ለዘመናት አንቱ የተባሉ ስመ ጥር የኪነጥበብ ስራዎችን በመስራት በማፍራት የሚታወቁት አቶ ተስፋዬ አበበ (ፋዘር ) 72 አመታቸውን ለማክበር በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ ከባልደረባችን ገጣሚ ሜሮን አባተ የደረሰን መረጃ ያመለክታል።ነገ ዕለተ ቅዳሜ ላለፉት 39 ዓመታት በርካታ የጥበብ ወዳጆችን ያለምንም ክፍያ በኪነት፣በትወና በድምጻዊነት እንዲሁም በተለያዩ ጥበብ ነክ ሙያዎች አሰልጥኖ ብቁ […]

Read More →
Latest

በነፃ ገበያ ዙሪያ የሚነፍሰው የተሳሳተ አመለካከት !(ፈቃዱ በቀለ)

By   /  October 5, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በነፃ ገበያ ዙሪያ የሚነፍሰው የተሳሳተ አመለካከት !(ፈቃዱ በቀለ)

በነፃ ገበያ ዙሪያ የሚነፍሰው የተሳሳተ አመለካከት ! የእነቶ መለስ ኢኮኖሚ የገበያ፣ የካፒታሊስት ወይስ ሌላ ኢኮኖሚ! በቅድሚያ ለዚህ ጽሁፌ መነሻ የሆነኝ፣ በአለፉት ሃያ ዐመታት በአገራችን ምድር የነፃ ገበያ ፖሊሲ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ወዲህ በተሳሳተ መልክ የሚናፈሰውንና በአንዳንድ መጽሄቶች የሚወጣውን የተሳሳተ አመለካከት ለመዳሰስ ነው። በተለይም በገዢው መደብ አንዳንድ አባላት ወይም ሚኒስተሮች ስለ ነፃ ገበያ የተሳሳተ አባባል ስለሚነፍስ እንደዚህ ዐይነቱን የተዛነፈና የአንድን […]

Read More →
Latest

የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲካ የደሞክራሲ ጮራ ሰትወጣ – ከፕ/ር ዓለማየሁ ገ/ማርያም

By   /  October 5, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲካ የደሞክራሲ ጮራ ሰትወጣ – ከፕ/ር ዓለማየሁ ገ/ማርያም

በድጋሚ እውነት፤ሃይልን ለተነፈ ላለፉት በርካታ ዓመታት ስለሥልጣን ተጠቃሚዎች ዕውነትን ስናገር ነበር፡፡ የጦማሬ ገጼ መግቢያ መስመሩ ‹‹ለሰብአዊ መብት ተሟገት፡፡ ስለሥልጣን ተጠቃሚዎች እውነትን መስክር›› ነው የሚለው፡፡ ይህ ደሞ ልዩ ትርጉም ያለው፤ ጠንካራ ሞራልና ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ አላግባብ የሚጠቀሙበትን፤ ከመጠን በላይ ለሚተማመኑበት ኢሰብአዊ ድርጊት ማስገንዘቢያ የሆነ ስንኝ ነው፡፡ ለባለስልጣናት ነን ባዮች እውነትን መናገር፤ተናጋሪው በነዚህ ባለስልጣናት ላይ ስልጣናቸው የተዘረጋው […]

Read More →
Latest

ኦህዴድ በ“መደብ ትግል” መተላለቅ ጀመረ!

By   /  October 5, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኦህዴድ በ“መደብ ትግል” መተላለቅ ጀመረ!

ጎልጉል በኦህዴድና በህወሓት መካከል የነገሰው ልዩነት ይፋ የወጣው ዛሬ አይደለም። አርሲ ላይ ማዕከል አድርጎ የተደራጀውን የጁነዲንን ኦህዴድ አባዱላ ሙሉ በሙሉ ከናዱት በኋላ ከፈጣጠሩ ጀምሮ ሰንካ ያልተለየው ራሱ ኦህዴድ ውስጥ ውስጡን ሁለት ቦታ ተገምሶ ቆይቷል። በዘመነ “ህንፍሽፍሽ” ህወሓት ለሁለት በተሰነጠቀበት ወቅት “በህወሓት የውስጥ ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ በመግባት መግለጫ አናወጣም” በማለታቸው ከድርጅትና ከሃላፊነታቸው ተባርረው በነበሩት ኩማ ደመቅሳ […]

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar