www.maledatimes.com
Loading...
You are here:  Home  >  Ethiopia  -  Page 263
Latest

‹‹ነጋዴዎች ስንባል ቀጣፊዎች ነን፡፡ ይህ ባህሪ ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያለ አይደለም፤መንግሥት አንዳንዴ ዓይኑን ቢጨፍንልን ጥሩ ነው፤›› ሼክ አል አሙዲ

By   /  October 5, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ‹‹ነጋዴዎች ስንባል ቀጣፊዎች ነን፡፡ ይህ ባህሪ ደግሞ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያለ አይደለም፤መንግሥት አንዳንዴ ዓይኑን ቢጨፍንልን ጥሩ ነው፤›› ሼክ አል አሙዲ

ሼህ መሃመድ አላሙዲ በከፍተኛ ደረጃ ቀረጥ በመጠየቃቸው ሕወሃት ላይ ጥርስ ነክሰዋል:; ሁለመናቸውን ወድ ብኣዲን በመገልበጥ አዲስ የቢዝነስ ስልት ፈጥረዋል ::•    ነጋዴዎች ስንባል ቀጣፊዎች ነን•    መንግሥት ዓይኑን ቢጨፍንልን ጥሩ ነው •    መንግሥትን የንግዱን ነገር ለእኛ ይተውልን ሼክ መሐመድ አል አሙዲ በኢትዮጵያ ውስጥ መዋለ ነዋያቸውን ካፈሰሱባቸው ፕሮጀክቶች ትልቁ ያሉትን የጦሳ ብረታ ብረት ፋብሪካ ገንብቶ ለማስረከብ ከመረጡት የጣሊያን […]

Read More →
Latest

መንግሥት ሃይማኖታዊ መልዕክቶችን የሚከለክል ሕግ ሊያወጣ ነው:: ዝርዝር ይዘት ያለው ረቂቅ ሕግ ተዘጋጅቶ እየተጠና ነው ::

By   /  October 5, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on መንግሥት ሃይማኖታዊ መልዕክቶችን የሚከለክል ሕግ ሊያወጣ ነው:: ዝርዝር ይዘት ያለው ረቂቅ ሕግ ተዘጋጅቶ እየተጠና ነው ::

በአገሪቱ ውስጥ በከፍተኛ ሁኔታ እየተስፋፉና ሃይማኖታዊ ግጭቶችን እየፈጠሩ ነው የሚባሉ ማናቸውም ሃይማኖታዊ መልዕክቶችን የሚያስተላልፉ ምስሎች፣ ጥቅሶች፣ ድምፅን የሚበክሉ የጐዳና ላይ ስብከቶችና መዝሙሮች፣ ከሕዝባዊ ቦታዎች የሚከለክል አዲስ ሕግ አውጥቶ በሥራ ላይ ለማዋል እየተንቀሳቀሰ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡ ሃይማኖታዊ ጉዳዮች የሚመለከቱት የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር፣ ሃይማኖት ጥልቅና ጥንቃቄ የሚያሻው ጉዳይ በመሆኑ፣ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በጥልቀት እየመረመረው መሆኑንም ገልጿል፡፡ […]

Read More →
Latest

አገራቸውን ጥለው በፈረጠጡት በወያኔው ባለስልጣን አቶ ጌታቸው በላይ ላይ ህወሃት እርምጃ እወስዳለሁ ሲል ገለጸ…..መክዳታቸውንም አመነ

By   /  October 5, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on አገራቸውን ጥለው በፈረጠጡት በወያኔው ባለስልጣን አቶ ጌታቸው በላይ ላይ ህወሃት እርምጃ እወስዳለሁ ሲል ገለጸ…..መክዳታቸውንም አመነ

የግል ተቋማት ሠራተኞች የማኅበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው በላይ ከአገር እንደወጡ አለመመለሳቸውን ምንጮች ገለጹ፣ ኤጀንሲው በሥራ ገበታቸው ላይ በአጭር ቀን ውስጥ ካልተመለሱ ዕርምጃ እወስዳለሁ ብሏል፡፡ የቀድሞ የገቢዎች ሚኒስትር በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት አቶ ጌታቸው በላይ፣ በመቀጠልም የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕውሓት) ኢንዶውመንት የሆነው ኤፈርት ምክትል ሥራ አስፈጻሚ በመሆን እስከ ቅርብ ጊዜ አገልግለዋል፡፡ ከዓመት በፊት […]

Read More →
Latest

ከባህር የወጣች አሳ (ተስፋዬ ገብረአብ፣)

By   /  October 5, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ከባህር የወጣች አሳ (ተስፋዬ ገብረአብ፣)

ብርቱካን ሚደቅሳ ብርድ እንዳገረጣት -  እንደ ወይራ ቅጠል፣ ድምፁ እንደሚሰማው፣ እንደ ክረምት ማእበል፣ በምልምል ግንድ ላይ፣ አንድ ዘለላ ቅጠል፣ ሆኜ የአሸንቋጦ፣ ነፋስ አወዛውዞ፣ ሊጥለኝ ነው ቆርጦ፣ (ግጥም - አሌክሳንድር ፑሽኪን) - አያልነህ ሙላቱ እንደተረጎመው – ከፖቶማክ ወንዝ ዳርቻ ከሚገኘው ሬስቶራንት በረንዳው ላይተቀምጣለች። ይህ ዋሽንግተን ዲሲ ነው። ወንዙን የተሻገረ ግን ቪሪጂኒያ ገባ ማለት ይሆናል። አይኖቿን አሻግራ ወንዙን በዝምታ ስታጤነው ቆየች። ከመኖሪያዋ ርቃ ወደዚህ ሬስቶራንት የመጣችው ብቻዋን መሆን በመፈለጓነበር። ያዘዘችውን የሎሚ ጭማቂ ቀመስ አደረገችለት። እና እጇ ላይ ሲታሽ የከረመውን የቾምስኪ መፅሃፍለማውጣት ቦርሳዋን ስትከፍት አንድ መልከቀና ጎረምሳ በቀጥታ ወደሷ ሲመጣ ተመለከተች። በፈገግታ እንደተዋጠእጁን ዘርግቶ ሰላምታ አቀረበላት። አላወቀችውም። ቢሆንም እሷም ፈገግ ብላ የተዘረጋላትን እጅ በትህትና ጨበጠች።             “አበሻ ነሽ አይደለም?”             “ልክ ነው”             “ብሩክ እባላለሁ”             “ብርቱካን”             የጨበጠውን እጇን እንደያዘ፣             “መቀመጥ እችላለሁ?” ሲል ጠየቃት።             “ይቻላል” አለች እያመነታች።             አስተናጋጁ ሲመጣ ብሩክ ቢራ አዘዘ። ከወፍራም ጥጥ የተሰራ ኒውዮርክ የሚል ፅሁፍ ያለበት ቤዥሹራብ ለብሶአል። በስፖርት የዳበረ ሰውነቱ፣ የለበሰውን ሹራብ አስጨንቆታል።  በጄይል የታሹ የጠጉሩ ዘለላዎች እንደ ማረቆ ቃሪያ ጭራቸውን ጠቅልለው አናቱ ላይ […]

Read More →
Latest

ፍትሐት (ለአቶ መለስ የተደረገው ፍትሐት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እይታ) ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

By   /  October 4, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ፍትሐት (ለአቶ መለስ የተደረገው ፍትሐት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እይታ) ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ፍትሐት (ለአቶ መለስ የተደረገው ፍትሐት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እይታ) ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ click here maledatimes.com/pdf (ለአቶ መለስ የተደረገው ፍትሐት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እይታ) ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com መስከረም ፳፻፭ á‹“.ም. (የተደበተውን ነገር ቀስቅሶ እንደሚያስነሳ አውሎ ነፋስ፤ የአቶ መለሰ ሞት የብዙ ሰዎችን ስሜት ቀስቅሶ ብዙ የተለያዩ ሐሳቦችን እያነሱ እንዲነጋገሩ አድርጎ ሰንብቷል። እኔም በኢትዮጵያዊነቴና በተለይም […]

Read More →
Latest

በሰሜን ሸዋ የሚገኙ መምህራን በፖለቲካ አቋማቸው ምክንያት እየታደኑ ነው

By   /  October 4, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በሰሜን ሸዋ የሚገኙ መምህራን በፖለቲካ አቋማቸው ምክንያት እየታደኑ ነው

ኢሳት ዜና:-የሰሜን ሸዋ መምህራን ለኢሳት እንደገለጡት፣ የኢህአዴግ መንግስት አንድ ለአምስት በሚለው አደረጃጀቱ የግንባሩ አባላት ለመሆን ፈቃደኛ አልሆኑም ያላቸውን መምህራን እያዋከበ ነው። የኢህአዴግ አባል ለመሆን ፈቃደኛ አልሆኑም የተባሉ መምህራን የአመለካከት ችግር አለባቸው፣ ከሌሎች የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅት አባላት ጋር  ትሰራላችሁ፣ የራሳችሁን የፖለቲካ አመለካከት ታራምዳላችሁ እየተባሉ ወከባና ማስፋራሪያ ሲደርስባቸው መቆየቱን መምህራን ይናገራሉ። በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ […]

Read More →
Latest

Romney: No more money for Big Bird

By   /  October 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on Romney: No more money for Big Bird

Showdown on Sesame Street. NEW YORK (CNNMoney) — What, exactly, does Mitt Romney have against Big Bird? Well, he doesn’t want the feathered 8-foot-tall bird on the federal dole. At least not when he’s president. Romney, the 2012 Republican candidate and former governor of Massachusetts, has taken aim at the legendary entertainer in recent days, […]

Read More →
Latest

በጠ/ሚ/ር አሰያየም ላይ የታመሰው ኦሕዴድ ባለስልጣኖቹን ሊያንጓልል ነው

By   /  October 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on በጠ/ሚ/ር አሰያየም ላይ የታመሰው ኦሕዴድ ባለስልጣኖቹን ሊያንጓልል ነው

ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ እንደዘገበው ኦሕዴድ ማ ዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተቀምጧል። የኢሕአዴግ አንድ ክንፍ የሆነው ኦሕዴድ በጠቅላይ ሚ/ር አሰያየም ላይ ኦሮሚያ በትክክል አልተወከለም፤ ወይም ቦታው የሚገባው ለኦሮሞ ተወላጅ ነው በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ ከገባ በኋላ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ይህንን አመለካከት ለማጥራት በሚል ስብሰባ አድርጎ ካለውጤት ተበትኖ ነበር። አሁን በድጋሚ ማ ዕከላዊ ኮሚቴው ተሰብስቦ እንደዚህ ያለ አመለካከት […]

Read More →
Latest

ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲሱን ካቢኔያቸውን የፊታችን ሰኞ ያሳውቃሉ፤ ሹም ሽር ይጠበቃል

By   /  October 3, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲሱን ካቢኔያቸውን የፊታችን ሰኞ ያሳውቃሉ፤ ሹም ሽር ይጠበቃል

(ሰንደቅ ጋዜጣ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች የፊታችን ሰኞ (መስከረም 28 ቀን 2005 ዓ.ም) በፕሬዝዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ንግግር በይፋ ይከፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል። ም/ቤቶቹ ሰኞ ዕለት በይፋ ከተከፈቱ በኋላ ማክሰኞ ዕለት መደበኛ ሥራቸውን እንደሚጀምሩ ታውቋል። የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ማክሰኞ ዕለት መስከረም 29 ቀን 2005 á‹“.ም በሚያካሂደው መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠ/ሚ ኃይለማርያም ደሳለኝ አዲሱ ካቤኔያቸውን ም/ቤቱ እንዲያፀድቅላቸው […]

Read More →
Latest

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በቬጋስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸው ላደረጉላቸው ልገሳ በህብር በኩል አመሰገኑ በአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ጉዳይ አስተያየት ሰጥተዋል

By   /  October 2, 2012  /  Ethiopia  /  Comments Off on á‹¶/ር ነጋሶ ጊዳዳ በቬጋስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻቸው ላደረጉላቸው ልገሳ በህብር በኩል አመሰገኑ በአቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ጉዳይ አስተያየት ሰጥተዋል

ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ።በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ይቀርባል::

Read More →
<"Without the support of our readers, the Maleda Times website would not exist in its present form">

This site is protected by wp-copyrightpro.com

Skip to toolbar